cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የፍቅር ቀጠሮ

🥀♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡🥀 ⚡️WELLCOM TO MELKAM LBOCH 💜 💚 በዚህ ቻናል ውስጥ ደስ የሚሉ የ ፍቅር ቃላቶች፣ግጥሞች፣የፍቅር ታሪኮች ያገኛሉ ! ● ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏 ➤ For any promotion and Advertising 📩 👉 @Addisu32 ያነጋግሩ::

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 469
المشتركون
-524 ساعات
-427 أيام
-12630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎት 👉 የ ቻናል ማስታወቂያ 👉 የ ሙዚቃ ማስታወቂያ 👉 የ ኮንሰርት ማስታወቂያ 👉 የ ድርጅት ማስታወቂያ 👉 የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ 👉ትሪትመንቶች እና ሌሎችም የሽያጭ ማስታወቂያዎች      የተለያዩ የ Business    ስራወችን ከእኛ ጋ መስራት ለምትፈልጉ በራችን ክፍት ነው ።         ምርትና  አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ። ከ እኛ ጋ በመስራትዎ ይደሰታሉአሁኑኑ ያናግሩን +251900001737 @Addisu32 https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0
إظهار الكل...
💔''በፍቅር ለተጎዳ''💔

You’ve been invited to join this group on Telegram.

በፍቅርሽ መታከም ንግስት የሆነ ወሬ በረታ ሰምቶ ክፉኛ ልቤ መታ ቤትሽ ለመግባት አልሰለፍም በሁለተኛ ወገን መቀደም አልፈልግም በፍቅርሽ መታከም እፈልጋለሁ ካጣዉሽ ድንገት እፈራለሁ ዓለም ጨምሮ ይከዳኛል ሎጋ ነሽ ሀገሩ ባንቺ ይጠራል ዋሴ ነሽ የህይወቴ ትርጉሙ ይወስደኛል ወደ አንቺ ዓለሙ እቺን ዓለም ባደርጋት መጠለያ አንቺ ነሽ ውዴ የኔ መጠርያ ገንዘቡ ሀብትም ያልፍሻል ዝና ስጥጅዉ ይሞቃል ስታወርጅዉ ይቀዘቅዛል ሁሉም በዚህች ዓለም ይቀራል እኛ ግን ያለንን ሰዓት እንጠቀም ፍቅራችን እንዳይቀር ሆኖ ህልም ያቀርባሉ ላንቺ የራሳቸውን ፕሮፖዛል መልስ አተዉ ተናደዋል እኔ ልቤን ላንቺ አሳልፈ መስጠተን ዘነጉ ጊዜው ተቀይሮ የኔ መሆንሽን ገጣሚ ራስ ሮናልድኖ ምርጥ የግጥም ቻናል ነው የራሶን ህይወት በግጥም ይዩት ይዝናኑ ለወዳጅ ዘመዶ ይጋብዙ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን Join us  https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0
إظهار الكل...
💔''በፍቅር ለተጎዳ''💔

You’ve been invited to join this group on Telegram.

https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6279261510 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
إظهار الكل...
Photo unavailable
ዛሬ ልደቴ ነው ዛሬ ልደቴ ነው ጨለማ በሚሏት ፅልመት በለበሰች በዚች አሰልቺ አለም ዛሬ ነበር አሉ ወድ ምድር የመጣሁ ለቅሶን በማስቀደም ግን... አንኳንም ተወለድክ አጋር መከታችህን የመኖራችን ዋስ ነፍ አመት ኑርልን አንድሜህን ያርዝመው ሺ ዘመን እስኪደርስ ያለኝ ወዳጅ የለ ቄስና መፅሃፉ ዝምታን አንግበው ቀኝም ዝም ግራም ዝም እኔ አሰብኩት አንጂ ማንም ትዝ አላለው ..... ከዛማ መልካም ልደት የሚል አስታዋሽ ሲጠፋ ልደቴን አወጅኩት ለፈፍኩኝ በይፋ ልደቴ ነው ዛሬ እንኳን ደስ አላችኁ እንኳንም ተወለድክ በሉኝ አባካችኁ እያልኩኝ ስተርክ ምኞትን ሳከማች የልደቴን እለት ሳልውላት አረጀች ✍ @Addisu32 @Addisu32
إظهار الكل...
Repost from የፍቅር ቤት
* የምናብ እስረኛሽ * ፡ አልገባሽም እንጂ አንቺን ሳስብ እኔ፣ ሳላውቀው ያልፈኛል ሰዓትና ቀኔ፣ ፡ ብዕሬን አድምቼ ልከትብ ስላንቺ፣ ቃላት ተቆላልፈው ያጡብኛል ፍቺ፣ ፡ ዕውቀት አጥሮኝ ሳይሆን ስሚኝ እታለሜ፣ ላ'ንዷ በተፃፈው ላንቺ አልፅፍ ደግሜ፣ ፡ እኔ ያንቺ አላሚ የምናብ እስረኛሽ፣ አንዴም ላላገኝሽ እልፍ የተመኘሁሽ፣ ባልታሰረ ሸራ አስውቤ የነደፍኩሽ፣ ቀለም ባጣ ብሩሽ ውበት የለገስኩሽ፣ ውል ባጣ አዛዚያም ውበት የሰጠሁሽ፣ አንቺ ያላወቅሽኝ የምናብ እስረኛሽ፣ ፡ እኔው ነኝ ፡ አቅም የለኝ ከቶ ችዬም አልበረታ፣ አንደበቴ ልጉም እስር ያልተፈታ፣ ወጉን የጠበቀ ቃል ካፌም አይወጣ፣ ፡ የትልቅ ህፃን ነኝ ሲፈጥረኝ ፈጣሪ፣ የሰለለ አካል ተደግፌ ኗሪ፣ ፡ እኔ ያንቺ ታማሚ የምናብ እስረኛሽ፣ በዚ ፍጥረቴ ላይ የእውነት አፈቀርኩሽ፣ ፡ እንዳልነግርሽ ነገር የአንደበት እዳ፣ አይወጣም ከውስጤ የፍቅርሽ ዱብዳ፣ ፡ ወይ ነግሬ አይነግሩሽ አማላጅ አልሰድም፣ ማንስ ከቶ ያምነኛል አፈቀርኩሽ ብልም፣ ፡ በዘገመ አይምሮ በሰለለ ገላ፣ በትልቅ ልጅነት ፊት በሌለው ሗላ፣ በማፍቀር አለም ውስጥ የኔ ህልም ላይሞላ፣ ተመኘሁሽ አንቺን ሞኝ ነኝ ተላላ፣ ፡ አንቺማ፣ ፡ ፈላጊሽ ብዙ ነው በዜማ በቅኔ የሚያወዳድስሽ፣ ፍቅሩን ካ'ንደበቱ አውጥቶ ሚነግርሽ፣ ክንደ ብርቱ ፍርጥም ጋሻ የሚሆንሽ፣ ፡ ታድያ ምን ያደርጋል የኔ አንቺን ማፍቀር፣ በዚ ሙት አካሌ ባልገባው ወደ አፈር፣ ፡ አንቺም አታውቂውም እኔ እንደው አልነግርሽ፣ ሆኜ ልኑር እንጂ የምናብ እስረኛሽ፣ https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0 https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk
إظهار الكل...
💔''በፍቅር ለተጎዳ''💔

You’ve been invited to join this group on Telegram.

👍 2
Repost from የፍቅር ቤት
#ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር . ያሳለፍነዉ ሁሉ አሁን ትዝታ እንጂ ዉስጡ ህይወት የለም እያልሽ ላገሩ ታወሪያለሽ አሉ . . (እኔ ግን ልንገርሽ) የሁለታችን ፍቅር ምን እንደሚመስል. . . እንዴት እንደነበር በሶስት ምስክር 1 አሁን በቀደም ለት የሆነ ቦታ ላይ ድምጻችን ከፍ አርገን የሳቅንበት ቦታ ፒያሳ አደባባይ ድንገት በቀደም ለት በዛ ቦታ ስሄድ ከሰባት ወር በፊት ስቀሽ የነበረዉ ያንቺ ሳቅ ተሰማኝ መራመድ አቃተኝ የሚገርምሽ ነገር ያለፈ ነዉ ያልሺዉ ትዝታ ነዉ ያልሽዉ ፍቅርሽና ሳቅሽ ከሰባት ወር ኋላ እንደ ወንዝ ፍሳሽ ይሰማል ልንገርሽ . (ታዲያ ለምንድን ነዉ) የወንዝ ዉሀ ሳቅሽ ያለፈ ትዝታ ምናምን ነዉ ብሎ ማንም ተራ ዘፋኝ የሚሸነግልሽ (ይልቅ እኔን ስሚኝ) . ወደየትም ሳይሆን ወዴትም ተመለሽ የትም ሳትደርሺ ጊዜን እንዳቆምነዉ እንኳን ጊዜ ቀርቶ ሰዓት እንዳልሄደ ደቂቃ እንዳልሄደ አስረጂ ሊሆንሽ ምስክር ሊሆንሽ ከምንም አቅጣጫ. . . የትም ሳትመለሽ አደባባይ መሀል ከቡና ጠረን ጋር እንደወንዝ የሚፈስ ሳቅሽን ትሰሚያለሽ . 2 ትዝ ይልሽ እንደሆን ካንቺ መኖሪያ ቤት (የመጣሁኝ ጊዜ) የመራራቅ ናፍቆት አስክሮን ቸኩለን ሰማያት ለመዝለቅ ከመሬት ላይ ወድቀን ፍቅር ስንሰራ ፍቅር ስንሰራ ፍቅር ስንሰራ ከሴት ወዝሽ ጋራ የጡትሽ ስር ሽቶ ሸሚዜ ላይ ቀርቶ ሸሚዜ ላይ ቀርቶ ምወደዉን ሸሚዝ ለመልበስ እርም አልኩኝ ለብሼዉ እንዳልሄድ ከበደኝ ጨነቀኝ ያንቺን ጠረን ማጠብ. . . ነፍስ የማጥፋት ያህል ሀጥያት መስሎ ታየኝ (የሚገርምሽ ነገር) እስከ ዛሬ ድረስ በመስኮቱ ዘልቆ. . .በበሬ የሚወጣዉ የማለዳዉ ነፋስ በሽቶሽ ጠረን ነዉ መንደሩን የሚብስ . 3 ታስታዉሽ እንደሆን የሆነ ቅዳሜ የሆነ ዉብ ሆቴል ደግሞም አትረሺዉም. . .ፍጻሜ ምሳ ነዉ ይኼ እንኳን ትዝ ይላል እና. . . እኔና አንቺ ብቻ የተቀመጥንበት ወንበር ጠረጴዛዉ ከዘጠኝ ወር ኋላ. . . እዛዉ ቤት ዳግመኛ ተመልሼ ባየዉ የሚገርምሽ ነገር ጻፊዉን ባላዉቅም #ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር የሚል ጽሁፍ ሰቅለዉ ከዘጠኝ ወር ኋላ አንድ ለብቻዬ ካንድ አንቺ ናፍቆት ጋር ነበር ለምትይዉ ለሁለታችን ፍቅር (ምስክር ሊሆኑን) ያኔ ሁለታችን የጠጣነዉ ወይን ከወይንም. . . Two Ocean እኔ የጨለጥኩት አንቺ ያጋመስሽዉ እኛ ያስተረፍነዉ እስከዛሬ ድረስ ያተረፍነዉ ማዕድ. . . ጠርሙስና ጽዋዉ በክብር ተቀምጧል ማንም ሳያነሳዉ. . .ያኔ እንደነበረዉ (ታዲያ ምን ማለት ነዉ) . . . ፒያሳ አደባባይ የወንዝ ዉሃ ሳቅሽ ከቡና ጠረን ጋ ከኔ መኖሪያ ቤት. . . የምወደዉ ሸሚዝ ላይ የሽቶ መአዛሽ ከሴት ላቦትሽ ጋር ደግሞም እዚያ ዉብ ሆቴል ስር ያስተረፍነዉ . . . ማዕድ ጠርሙስና ጽዋ አንጀት ከሚበላ ከቆንጆ ጥቅስ ጋር ‘’#ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር::’’ . ነበርን እስካሁን በመሆን እያየሽ ሳቅሽ ፈሶ ሳያልቅ ከምወደዉ ሸሚዝ የሽቶ መዓዛሽ ዉብ ጠረኑ ሳይለቅ ማዕድ ሳይነሳ ጽዋዉ ሳይታጠብ ሦሥቱን ምስክሮች በዓይንሽ ፊት እያየሽ (ታዲያ ለምንድን ነዉ) ያሳለፍነዉ ሁሉ #አሁን_ትዝታ_እንጂ..... #ዉስጡ_ህይወት_የለም ብለሽ ለመንደሩ ላገሩ ማዉራትሽ እዉነት ለምንድን ነዉ? . . . By ኤፍሬም ስዩም https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk
إظهار الكل...
የፍቅር ቤት

"ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል" "ዛሬም ነገም አነባለሁ" "ማንበብ ማንበብ አሁንም ማንበብ" " የማያነብ ሰው እየኖረ ስለመሆኑ መጠራጠር አለበት" ጥያቄ ፣ ሀሳብ አስተያየትዎን 👤 @Addisu32 ላይ መላክ ይችላሉ ። እኔ ማለት እናንተ ነኝ እዚህ ስትመጡ ፍቅሬን ያለስስት ጨዋታዬን ያለ ከልካይ እለግሳቹሀለው የፍቅር ቤት ማክበር ግዴታ ነው መጀንጀን ከግሩፕ ያስባርራል!!!::

1
እህቴ ሆይ 👀ለባልሽ  አጋዥ እንጂ ቀልቃላ አትሁኒበት።⁴ መልካም ባል ወደ ህይወትሽ ሲመጣ ህይወትን እንደ አዲሰመኖር ትጀምሪያለሽ መልክ ወዴ ትዳር ሊመራ ይችላል መጥፎ ፀባይ በ2ቀን ወዴ አባትሽ ቤት ይመልስሻል https://t.me/+0h2SRgxuF9xjYTk0
إظهار الكل...
💔💔በፍቅር ለተጎዳ💔💔

💔 💔 በፍቅር ለተጎዳ 💔💔 ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💔💖💖💞 👇👇👇👇👇👇

2
Photo unavailable
👩‍🦱  እናቶች 🤰 ለኛ መኖር ብለው... በኑሮ ምጣድ ላይ ሰርክ የሚቀቀሉ፣ ከሴቶች መካከል ብዙ እናቶች አሉ። ክብር ለሴት ልጅ!!! https://t.me/+0h2SRgxuF9xjYTk0
إظهار الكل...
2
ባለዙፋን ባለመሪ        በደም ቀላጅ፣ ምን ነበረ ከሰይጣን        ጋር ባትወዳጅ፣ አንተ ዘመን አንተ እለት         ነገ አላፊ፣ ማንን መረጥክ አፈር ለባሽ         ዛሬ ጠፊ፣ ምድርስ ብትሆን          ባለገደል ባለመስኳ፣ ስንት እሬሳ ስንት ደም ነው          አቅም ልኳ? የኔስ ትውልድ የለመደ          ጭንቅ አመፃን፣ እስከመቼ ያበጃጃል            ያስክሬን ግንብ ያፅም ህንፃን፣ መራጩስ ህዝብ           ሰላም ብሎ ሰልፍ የወጣ፣ እስከመች ነው           ባነገሰው የሚቀጣ? https://t.me/+0h2SRgxuF9xjYTk0
إظهار الكل...
💔💔በፍቅር ለተጎዳ💔💔

💔 💔 በፍቅር ለተጎዳ 💔💔 ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💔💖💖💞 👇👇👇👇👇👇

Repost from የፍቅር ቤት
                ሳሚኝና ልንቃ                    ነግረውሽ እንደሆን… መጎዳቴን አይተው ህመሜን በዝርዝር ጤናዬን እንዳጣው ለክፎኝ ያንቺ ፍቅር የመኖር አኳኋን ውሉ ተዛብቶብኝ ቀንና ለሊቱ እንደተምታታብኝ ሰምተሽ እንደሆነ… አንቺን ካየሁ ወዲህ ሰላም እንደራቀኝ ፍቅርሽ ውስጤ ገብቶ እንደሚያስጨንቀኝ ውበትሽ በልቤ ደምቆ እንደተሳለ የኔ አካል በሀሳብ ካንቺጋ እንደዋለ ሰምተሽ እንደሆነ… ብቻ መዋተቴን እራሴን ማጣቴን ውሎ አዳር መተከዝ አለፍ ሲል መፍዘዝ ለብቻ መፈገግ ዝም ብሎ መበርገግ ሆኗልና ግብሬ ሰርክ የማይቀየር መጥተሽ አንድ በዪኝ ተይ ነገሩ ሳይከር ባንቺ እንደታመምኩኝ ባንቺው ልዳን በቃ በውብ ከንፈሮችሽ ሳሚኝና ልንቃ                    https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk
إظهار الكل...
የፍቅር ቤት

"ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል" "ዛሬም ነገም አነባለሁ" "ማንበብ ማንበብ አሁንም ማንበብ" " የማያነብ ሰው እየኖረ ስለመሆኑ መጠራጠር አለበት" ጥያቄ ፣ ሀሳብ አስተያየትዎን 👤 @Addisu32 ላይ መላክ ይችላሉ ። እኔ ማለት እናንተ ነኝ እዚህ ስትመጡ ፍቅሬን ያለስስት ጨዋታዬን ያለ ከልካይ እለግሳቹሀለው የፍቅር ቤት ማክበር ግዴታ ነው መጀንጀን ከግሩፕ ያስባርራል!!!::

1