cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ

👉 በዚህ ቻናል የተለያዩ መዝሙሮች ፣ የተለያየ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ እንዲሁም ደግሞ የሚያፅናኑ መዝሙሮችን ፣ ስብከቶችን እና ለወጣቶች የሚጠቅሙ ምክሮችን ታገኙበታላቹ ። የዚህ ቻናል የመጨረሻው እና ዋንኛው ግብ ወንጌልን ላልሰሙት ማሰማት ነው! አስታያየት ካሎት ያናግሩን 👉 https://t.me/Gosful

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
315
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:39
Video unavailableShow in Telegram
10.02 MB
👍 1 1
ያዕቆብ ሆይ እስራኤልም ሆይ :- መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች ለምን ትላለህ?ለምንስ እንዲህ ትናገራለህ?አላወክምን አልሰማህምን እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ነው አይደክምም አይታክትም ማስተዋሉም አይመረመርም። ለደካማ ሀይልን ይሰጣል ጉልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል ጎበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ሀይላቸወን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ አይታክቱም ይኼዳሉ አይደክሙም። ትንቢተ ኢሳያስ 40: 27-31 ስለዚህ ዛሬም መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች የምትሉ እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ ነው በ31ኛው ቁጥር ላይ እንደ ንስር የሚል አምብባችኋል ንስር ሁለቴ ትኖራለች የመጀመሪያ 40 ዓመት ከኖረች በኋላ ሁለተኛ 30 ዓመት ትኖራለች በድምር 70 ዓመት ትኖራለች ለአንተም ለአንተም ለእኔም እግዚአብሔር የእንደ ገና አምላክ ነው። አላለቀም ገና በኔ የጀመረው ብለህ/ሸ ዘምር /ሪ ታዲያ የምንኖረው ለዕርሱ ክብር ነው። ክብርና ሞገስ ውዳሴና አምልኮ ስግደትም ውዳሴም ለታረደው በግ ለክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ይሁን!!አሜን
إظهار الكل...
👍 10 1
06:27
Video unavailableShow in Telegram
10.07 MB
...........ሱስ ነው ሳይገባኝ ፍቅርህ በልጅነት ጊዜ የቀመስኩት ያኔ ተጠናውቶኝ አባዜ ኢየሱስ ኢየሱስ እያልኩኝ አድጌ በኮልታፋው አፌ ስርዓትህን ፈልጌ የሰረፀው አንዳች ከስምህ አቆራኝቶ ሱስ ነው ተባልኩ  ስደጋግም ሰምቶ አዎ ሱስ ነው፣ ጥልቅ ፍቀር ይዞኛል በደምስሬ ገብቶ አንተን ያስመኘኛል መዋል ማደር አልችልም ስምህን ሳልጠራ አበደ ይበሉኝ ስላንተ ሳወራ ከመንግስትህ ወርደህ በረት የተኛኸው በጅራፍ ተገርፈህ በጥፊ የተመታኸው ሲቱ ሲገፉ ፍቅርህ በረታ ሊሰቅሉህ ሲወስዱህ እኔን አሰብክና ተነዳህ እንደ በግ ሊታረድ እንዳለው ለኔ ያለህን ፍቅር በሞት ከገለፅከው ምኑ ጋ ነው ሱሱ ምኑ ጋ ነው እብደቴ በሞቱ ሞቴን ሽሮ ብርሃን ማየቴ መች ተሳሳትኩኝ ስከተል አንተን በመስቀል ጣር ወልደኸኝ ታደካት ህይወቴን ከተባልኩኝማ ሱስ ነው ስምህ እስትንፋሴ እስካለች እሻለሁ ፊትህን ያኔ እረካለሁ ናፍቆቴ ነህና የተጠማች ነፍሴ ትረሰርስና ወደ እረፍቴ ቤት መንግስትህ ስትወስደኝ ከአዕላፋት ጋራ በዙፋንህ ስገኝ በሰራህልኝ ቤት በፅድቅ ከተማ ከፍፍፍ አደርግሃለሁ ድምፀን እንድትሰማ ✍✍✍✍ተፃፈ በጌታሁን አናሞ፣  17/12/2015✍✍✍
إظهار الكل...
👍 6 2
. ``ስትወድ ብዙ´´ ዘማሪ ዮሀንስ ግርማ 〰〰〰〰〰〰〰 ስትወድ ብዙ ስትምር ብዙ ደግነትህ አበዛዙ መልካምነትህን ለእኔ አልቆጠብከው ለያንዳንዱ ነገር አብዝተህ አየሁ ከለመንኩህ እና ካሰብኩት በላይ ሁሉ ተከናውኖ ተደርጎልኝ ሳይ ምለውን አጣሁ ዝም አሰኘኝ የአንት ስራ አስደነቀኝ (፪x) አዝ፦ ከተደረግልኝ በጎነት አንዳችም ለእኔ ማይገባ ነበር እንደ ቸርነትህ አርገሃልና እደነቃለሁ አብዝቼ ተመስገን እላለሁ (፪x) ኃይሌ እንዳልል አይደል ብዙ ብልጠት በዝቶ አልደርስኩ ለእኔ አንተ በርትተህ ተናጥቀህልኛል በርትተህ ተውግተህ ምርኮን በዝብዘሃል እንካ ምሥጋናዬን ላንት ላብዛ ላብዛ ሳልጠግብ ውዳሴህም አፌን ከቶ አልዝጋ ወዳጄ ነህ የምወድህ ከሁሉ በላይ የማበልጥህ (፪x) አዝ፦ ከተደረግልኝ በጎነት አንዳችም ለእኔ ማይገባ ነበር እንደ ቸርነትህ አርገሃልና እደነቃለሁ አብዝቼ ተመስገን እላለሁ (፪x) ሙት ነበርሁ የማረባ ከምንደሬ ስትገባ ምን ነበረኝና ምኔን ወዶ ልበል የትኛው እኔነቴ ለዚ ሳበው ልበል እንዲያው ቸርነትህ ያ ፍቅርህ ካልሆነ አይገባኝም መድሃኒቴ የእኔ ጌታ የአንተ ውለታ (፪x) አዝ፦ ከተደረግልኝ በጎነት አንዳችም ለእኔ ማይገባ ነበር እንደ ቸርነትህ አርገሃልና እደነቃለሁ አብዝቼ ተመስገን እላለሁ (፪x) share♻️share♻️share♻️ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 https://t.me/tamukaye https://t.me/Gosful ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
إظهار الكل...
01 ስትወድ ብዙ.mp317.63 MB
👍 3 1
00:59
Video unavailableShow in Telegram
28.50 MB
👍 1
00:11
Video unavailableShow in Telegram
ቤቃ ከእንግዲህማ የማሚነው እሱ ነዉ የማሚነው እሱ ነዉ ተስፋዬም ትምኬተም በጌታ እኮ ነዉ በኢየሱስ እኮ ነዉ
إظهار الكل...
5.16 MB
08:18
Video unavailableShow in Telegram
ከፓ/ር ታምራት ሀይሌ መዝሙሮች ውስጥ በጣም የምወደው ነፍሴ ሀሴት የምታረግበት ዝማሬ ነው።
إظهار الكل...
14.94 MB
ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል ። እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው። (መዝሙረ ዳዊት 1፤1_4)
إظهار الكل...
እግዚአብሔር ቀናተኛና ተበቃይ አምላክ ነው እግዚአብሔር ተበቃይና መዓትን የተሞላ ነው እግዚአብሔር ተቃዋሚዎቹን ይበቀላል፥ ለጠላቶቹም ቍጣውን ይጠብቃል። ኖሆም 1፤2
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.