ar
Feedback
AlltechUp.com

AlltechUp.com

الذهاب إلى القناة على Telegram

etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

إظهار المزيد
3 406
المشتركون
-324 ساعات
-207 أيام
-10330 أيام
أرشيف المشاركات
የዛሬ እለታዊ 5,000,000 Combo ሽልማት 🙌🙏
የዛሬ እለታዊ 5,000,000 Combo ሽልማት 🙌🙏

#yescoin Ton Blockchain ላይ ገብቷል። ቀደም ብላችሁ ለጀመራችሁ ትልቅ የምስራጅ ነው። በቂ ጊዜ ያላችሁ ትንሽም ቢሆን ብትሰበስቡ መልካም ነው🙏🙌❤ የምትጀምሩበት #link👇👇 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l

#Blum Binance ላይ list እንደሚደረግ አሳውቋል:: ለዚህም #Blum በመሰብሰብ ላይ የምትገኙ አካውንት ከፍታችሁ በpassport ወይም በNational I'd Varify እንድታደርጉ ተጠይቃችኋል:: በተጨማሪም ለማበረታታት ሲባል #Blum ቦት ላይ Varified ስታደርጉ 300 Blum የምታገኙበት #Task ተካትቷል:: የባይናንስ አካውንት ለመክፈት የእኔን Varified የሆነ link https://www.binance.com/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS ስትጠቀሙ ከBinance እስከ 0.018 BTC ድረስ ሽልማት ልታገኙ ትችላላችሁ:: እድላችሁን ተጠቀሙበት🤗

#X2 ን በተመለከተ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እያቀረባችሁ ነው:: የሰበሰባችሁትን Double ለማድረግ 1 Ton የሚከፈልበት ነው:: እንደእኔ #Double ማድረግ ጥሩ ቢሆንም በቅድሚያ ሂሳብ መስራት ግን
#X2 ን በተመለከተ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እያቀረባችሁ ነው:: የሰበሰባችሁትን Double ለማድረግ 1 Ton የሚከፈልበት ነው:: እንደእኔ #Double ማድረግ ጥሩ ቢሆንም በቅድሚያ ሂሳብ መስራት ግን በጣም አስፈላጊ ነው:: ለምሳሌ አሁን ባለው ዋጋ 1 Ton ወደ $7.5 USD አካባቢ ነው:: ገንዘቡን ለሰበሰባችሁት ስታካፍሉት የአንዱን ዋጋ ታገኛላችሁ:: Tapswap እስከ አሁን ባለው (የተሰበሰበው) ወደ 185 T አካባቢ ነው:: ይህም ዋጋውን ዝቅተኛ ሊያደርገው እንደሚችል ግልጽ ነው:: ምናልባትም ከአምስት ወይም ስድስት ዜሮዎች በኋላ ሊሆን ይችላል - ዋጋ:: ስለዚህ ከላይ አካፍለን ያገኘነውን ዋጋ ከብዛቱ አንጻር ሊኖረው ከሚችለው ዝቅተኛ ዋግ ጋር ታሳቢ ማድረግ ይኖርብናል ማለት ነው:: ነገር ግን ከ25 ሚሊየን በላይ የሰበሰባችሁ እና Ton መግዛት (ማግኘት) የምትችሉ ካላችሁ ብታደርጉት ቢያንስ አያከስራችሁም ብዬ አስባለሁ::

የዓመቱ ምርጥ ዜና ⚡️⚡️አስደሳች ዜና . . . ሲጠበቅ የነበረው #የTapSwap የምስራች አሁን ተጋርቷል። በዚህም መሰረት #የTapSwap የTON blockchain መቀላቀሉን በማብሰር ወደገንዘብ
የዓመቱ ምርጥ ዜና ⚡️⚡️አስደሳች ዜና . . . ሲጠበቅ የነበረው #የTapSwap የምስራች አሁን ተጋርቷል። በዚህም መሰረት #የTapSwap የTON blockchain መቀላቀሉን በማብሰር ወደገንዘብ እንደሚቀየር/ወደግብይት እንደሚገባ እርግጥ ሆኗል። "ይህ በሚገባ የታሰበበት ውሳኔ ሁልጊዜ እያደገ ለመጣው ማህበረሰባችን የመጨረሻውን ምርጡ አማራጭ ነው" ብሏል ድርጅቱ። ለዝርዝር መረጃውና ሌሎች አዳዲስ የምስራቾች አይናችሁን አትንቀሉ ተብላችኋል። በእውነቱ ይህ የምስራች #Tap ያደረግነውን ብቻ ሳይሆን ተቺዎቻችንንም ጭምር እንደሚያስደስት እንገምታለን። #Tap ማድረጉ ሊቆም 17 ቀናት ብቻ ይቀራሉ። የጀመራችሁ የተሻለ በመሰብሰብ የተሻለ ለማግኘት ትጉ። ያልጀመራችሁ በቀሩት ቀናት ተጠቀሙ። https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1993535066 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift #Hamster_Kombatም አስቀድሞ Ton #Blockchainንን መቀላቀሉ ይፋ ያደረገ ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንት የቅድመ ግብይት (Premarket) ግብይት እንደሚጀምር ይፋ አድርጓል። የምትሰበስቡትን #በVoucher መሸጥ ትጀምራላችሁ ማለት ነው። ላልጀመራችሁ 👇👇 https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1462220394 💸 +2k Coins as a first-time gift 🔥 +25k Coins if you have Telegram Premium #Yescoin ሌላው Ton blockchain ውስጥ የገባ ነው። አስቀድማችሁ የጀመራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። ጊዜ ያላችሁ ያላችሁ በ👇👇ተቀላቀሉ https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l 🎁 +100k Yescoins as a first-time gift 🎁 🎁 🎁 +500k Yescoins if you have Telegram Premium #Blum #ከjune 22 በኋላ መሰብሰቡ ቆሞ ወደ #Binance የመግባት ሂደት እንደሚጀምር መረጃዎች ተጋርተዋል። የጀመራችሁ ብቻ ላፍ ላፍ አድርጉ👌🙏☺

👆👆 የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት ነው፤ ውሰዱ 😊☺ ቀድሞ የላከልን @abuki1golden ምስጋና🙏👌
👆👆 የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት ነው፤ ውሰዱ 😊☺ ቀድሞ የላከልን @abuki1golden ምስጋና🙏👌

Binance አካውንት መክፈት የምትፈልጉ ከታች ባለው #Varified የሆነ #link ግቡ: እስከ 0.018 BTC የሚደርስ ሽልማት ከBinance ልታገኙ ትችላላችሁ::👇👇 https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS

Today's cipher: S . . . (Dot, Dot,Dot) A . _ (Dot, Dash) T _ (Dash) O _ _ _ (Dash, Dash, Dash) S . . . (Dot, Dot,Dot) H . . .
Today's cipher: S . . . (Dot, Dot,Dot) A . _ (Dot, Dash) T _ (Dash) O _ _ _ (Dash, Dash, Dash) S . . . (Dot, Dot,Dot) H . . . . (Dot, Dot,Dot, Dot) I . . (Dot, Dot)

#መልእክት
#Notcoin ወደዋሌት መውሰጃ 7 ቀናት ይቀረዋል:: እስከዛው ድረስ Stake የተደረገውም ይለቀቃል:: አሁን አታቋርጡት:: እንዴት ወደ Wallet እንደሚወሰድ በትክክል ግልጽ ያልሆነላችሁ አትውሰዱ:: ነገ በስክሪንሾት አስደግፌ #Step_by_Step አጋራችኋለሁ:: እስከዛው #Tapswap, #Hamster እና #Blum የጀመራችሁ ጊዜው ወደማለቂያው እየተቃረበ ስለሆነ አፍጥኑት:: በነገራችን ላይ #Blum #June 22 እንደሚያበቃ መረጃዎች እየወጡ ነው:: ያልጀመራችሁ ጀምሩ #Hamster 👇👇 https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId1993535066 #Tapswap 👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5881095412 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

የዛሬው የ5,000,000 Combo ሽልማት☺ https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId1993535066
የዛሬው የ5,000,000 Combo ሽልማት☺ https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId1993535066

ዋውውው . . . የሚያስብል ዜና 🙋🙆 (#Hamster_Kombat የማትሰበስቡ አታንብቡት - ያማችኋል) 😏😒 😳 PREMARKET IS COMING! 😳 😳 ቅድመ ዝግጅት እየመጣ ነው! 😳 #h
ዋውውው . . . የሚያስብል ዜና 🙋🙆 (#Hamster_Kombat የማትሰበስቡ አታንብቡት - ያማችኋል) 😏😒 😳 PREMARKET IS COMING! 😳 😳 ቅድመ ዝግጅት እየመጣ ነው! 😳 #hamsterkombat በዲጂታል ገበያዎች #list ከመደረጉ በፊት ልክ እንደNotcoin የቅድመ ገበያ (በVoucher) ሽያጭ እንደሚጀምር አስታወቀ:: 💥 "የሀምስተር ማህበረሰብ list እስኪደረግ ድረስ ሽያጭ/ንግድ ለመጀመር ጓጉተዋል" ያለው ድርጅቱ "በእርግጥም እስከዛው ዝም ብለው መቀመጥ አይችሉም!" ሲል ገልጿል:: 🚀 ለዚህም ሲባል የቅድመ ገበያ በ1,000,000 Coin #profit_per_houraቹን በ7.5 K የሚያሳድግ ካርድ Special_Newcards ውስጥ ያካተተ ሲሆን ከአንድ ተጨማሪ አዲስ ጓደኛ ማስጀመር ቅድመ ሁኔታ ጋር የቀረበ ነው:: በመሆኑም እኔም 1,000,000 እንድወስድ ከታች ባሉት links አንድ አንድ ሰው ተቀላቀሉልኝ:: #Tap ባታደርጉም መቀላቀል ብቻ በቂ ነው:: https://t.me/hamster_kombaT_bot/start?startapp=kentId5095736057 https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId5614427854 https://t.me/hamstEr_kombat_bot/start?startapp=kentId5835552716 https://t.me/hamstEr_kombat_bot/start?startapp=kentId5620020073 #ያልጀመራችሁ ግን አሁንስ አታምኑም❓🤔

የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት ተቋደሱ❤😍
የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት ተቋደሱ❤😍

#Binance ከፍተኛ ተቀባይነት እያገኙ ከመጡት ክሪፕቶከረንሲዎች አንዱ #Pepe የተባለው Meme coin ነው። አሁን ወደቴሌግራም መጥቶ ለወደፊቱ ገንዘብ ይሆናል ብሎ Tap ማድረግ ጊዜ አልፎበታል
+2
#Binance ከፍተኛ ተቀባይነት እያገኙ ከመጡት ክሪፕቶከረንሲዎች አንዱ #Pepe የተባለው Meme coin ነው። አሁን ወደቴሌግራም መጥቶ ለወደፊቱ ገንዘብ ይሆናል ብሎ Tap ማድረግ ጊዜ አልፎበታል፤ ገንዘብ ሰብስቡና በፈለጋችሁት ጊዜ ወጪ አድርጉት እያላችሁ ነው:: pepe የሚፈልገው ማህበረሰቡን ማብዛት ስለሆነ ትኩረቱ Tap ሳይሆን ጓደኞች invite ማድረግ ነው:: ከታች ባለው #link ግቡና ያለቀለት ገንዘብ መሰብሰብ ጀምሩ:: Tap ማድረግ አይጠበቅባችሁም👌👌👇👇 https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=537114094

#ጣፋጭ_ዜናዎች 😌 #Notcoin ከትናንት ጀምሮ ባለቤትነቱ የህዝብ ሆኗል። #ኖትኮይ የህዝብ የሆነው ትናንት ዋና መስራቹ #ሳሻ የባለቤትነት መብቱን በይፋ ከሻረ በኋላ ነው። በዚህም መሰረት ፕሮጀክ
+2
#ጣፋጭ_ዜናዎች 😌 #Notcoin ከትናንት ጀምሮ ባለቤትነቱ የህዝብ ሆኗል። #ኖትኮይ የህዝብ የሆነው ትናንት ዋና መስራቹ #ሳሻ የባለቤትነት መብቱን በይፋ ከሻረ በኋላ ነው። በዚህም መሰረት ፕሮጀክቱ ልክ #ቢትኮይን #ያልተማከለ የህዝብ ሀብት ሆኗል። ከአሁን በኋላ ተጨማሪ #Notcoins ማውጣት፣ #ኮዱን መቀየር ወይም ማንም የማንም #Notcoin መውሰድ አይችልም። በመሆኑም የዘርፉ ባለሙያዎች #Notcoin በሂደት (በረጅም ጊዜ) ዋጋው በከፍተኛ ደረጃ እንደሚጨምር እየገለጹ ነው:: 😄 #KuCoin የተባለው የክሪፕቶከረንሲ (ዲጂታል) መገበያያ ድረገፅ #Hamsterን #list ለማድረግ #Coming_soon የሚል ማስታወቂያ ለጥፉል:: 😍 በባይናንስ #list ከሚደረጉት #የጌም_Tokens ዝርዝር ውስጥ የተካተተው #Blum በቴሌግራም በቀጥታ #Claim ማድረግ የሚያስችል #Button በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት እንደሚያካትት አስታውቋል። የጀመራችሁ በየእለቱ የሚሰጧችሁን #የCoin መሰብሰቢያ እድሎች በአግባቡ ተጠቀሙበት። 🙂 ከJuly 1 በኋላ Tap ማድረግ እንደሚያበቃ አስቀድሞ ያስታወቀው #Tapswap በይፋዊ የትዊተር ገጹ ባጋራው ጽሁፍ በቅርብ ቀን #የምስራች ጠብቁ ብሏል። እስከ አሁንም በትዝብት የምትመለከቱ ካላችሁ ይብዛም ይነስም ገንዘብ እንደምታገኙ እርግጠኛ በመሆን አሁንም ብትጀምሩ መልካም ነው። በስጦታ ጀምሩ 👇👇 📢 #Hamster_Kombat 👇 https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5881095412 📣#Tapswap 👇 https://t.me/tapswap_bot?start=r_1462220394 🎁 +2.5k gift

#Notcoin የማንም አይደለም፤ የሁላችንም ነው❤👍😎
#Notcoin የማንም አይደለም፤ የሁላችንም ነው❤👍😎

#ያስፈልጋችኋል👇👇👇👇 . . . https://t.me/trendingapps የቴሌግራም #Varified_Channel ነው (Join አድርጉት):: ይሄ ቻነል ቴሌግራም የከፈተው የGoogle Play እና Appstore ዓይነት #የTelegram_App_Center የሚያስተዋውቅበት ነው:: በዚሁ Channel #pin የተደረገውን የTelegram_App_Center link በመንካት በርካታ #Wep_Apps (ሳይጫኑ #በBrowser የሚሰሩ #mini_Apps ታገኛላችሁ:: #Tap_Tap የምናደርጋቸው #Bots በMini_App የሚገኙት በዚሁ #App_center ነው:: #Pepe ጽፈን search ስናደርግ ባይናንስ ላይ የሚገበያየው #ክሪፕቶከረንሲ አዲስ #Mini_App_bot ይገናል:: ይህ #Bot በቀጥታ #ከBinance Blockchain ጋር የሚያያዝ ሲሆን በቦቱ ለሚካሄዱ የሎተሪ ጨዋታዎች ትኬት መግዣ #Pepe ክሪፕቶመግዛት ይቻላል:: #pepe meme coin ሲሆን ዋጋቸው ዝቅተኛ ከሚባሉት ነው:: ዝቅተኛ ያደረገውም ብዛቱ ነው:: #Binance ያሉት መረጃዎች እንደሚያሳዩት ገበያ ላይ ያለው የPepe ብዛት 420.69 Trillion ነው:: #የpepe_Mini_App_Bot ወደ ቴሌግራም የገባውም የተወሰነውን #pepe በነጻ በማደል በግብይቱ የሚሳተፈውን ማህበረሰብ ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ ነው:: በዚህ ምክንያት የተሻለ Coin መሰብሰብ የሚቻለው #ከTap_Tap ይልቅ #Friend በማብዛት ቢሆንም በየእለቱ ወደWallet Withdrew ማድረግ የሚቻል pepe መሰብሰብም ይቻላል:: ይህ Bot አዲስ እንደመሆኑ መጠን ሁላችንም እየተረዳዳን የበለጠ እየተረዳዳንና እያወቅነው ስንሄድ Tap ማድረግ ሳይጠበቅብን #የpepe Memecoins ልሰበስብ እንችላለን:: በነገራችን ላይ . . . በቀጣይ ወደ ገንዘብ የተቀየረ Coin የምንሰበስብባቸው በርካታ #Bots ይመጣሉ:: #የNotcoiንም ቀጣይ እቅድም #Not መሰብሰብ የሚያስችል እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል:: ከዚህ በኋላ Game እየቀጠቀጥን #list እስኪደረግ መጠበቅ ላያስፈልገን ይችላል:: እስከዛው ድረስ ግን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ እየገባችሁ አስጀምሩት (በየ4 ሰዓቱ እየገባችሁም አስጀምሩት) https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5957934124

#ያስፈልጋችኋል👇👇👇👇 . . .
+7
#ያስፈልጋችኋል👇👇👇👇 . . .

የዛሬ እለታዊ የ5,000,000 ሽልማት👍
የዛሬ እለታዊ የ5,000,000 ሽልማት👍

"የቴሌግራም ባለቤት ሳምሰንግ ስልክ ለሙቀት ተበገረ" ~~~~~~ በዓለም ላይ በቴክኖሎጂው ዘርፍ እውቅና፣ ዝና ሀብት ካጋበሱት ታላላቅ ሰዎች አንዱ የሆነው የቴሌግራም ባለቤት #ፓቬል_ዱሮቭ ላለፉት ሁ
"የቴሌግራም ባለቤት ሳምሰንግ ስልክ ለሙቀት ተበገረ" ~~~~~~ በዓለም ላይ በቴክኖሎጂው ዘርፍ እውቅና፣ ዝና ሀብት ካጋበሱት ታላላቅ ሰዎች አንዱ የሆነው የቴሌግራም ባለቤት #ፓቬል_ዱሮቭ ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረው ሳምሰንግ ስልኩ በዱባይ ሙቀት ምክንያት ሁለት ቦታ እንደተከፈለበት አስታወቀ። #ዱሮቭ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በይፋዊ የቴሌግራም ገጹ እንዳጋራው አብዛኞቹ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች በቴሌግራም ተጠቃሚዎች በብዛት ጥቅም ላይ ከዋሉት ስልኮች አንዱ በመሆኑ ምርጫው አድርጎት ቆይቷል። 👴ይህንን ሳምሰንግ $180 ዶላር ገጽቶ ላለፉት ሁለት አመታት ሲጠቀምበት እንደቆየ ጠቅሶ አሁን ግን ስልኩ መቀየር ሊኖርበት እንደሚችል ጠቁሟል። 😂

"Telegram Stars" የተባለ አዲስ መተግበሪያ ይፋ ተደርጓል:: ቴሌግራም ይፋ ያደረገው ይህ መተግበሪያ የበፍካታ አገራት ገንዘቦችና አያሌ ክሪፕቶከረንሲዎችን ወደ #Ton በመቀየር የተለያዩ ዲጂ
"Telegram Stars" የተባለ አዲስ መተግበሪያ ይፋ ተደርጓል:: ቴሌግራም ይፋ ያደረገው ይህ መተግበሪያ የበፍካታ አገራት ገንዘቦችና አያሌ ክሪፕቶከረንሲዎችን ወደ #Ton በመቀየር የተለያዩ ዲጂታል እቃዎች እና አገልግሎቶች ለመግዛት የሚያገለግል እንደሆነ ተገልጿል:: መተግበሪያ የሚፈለገውን የገንዘብ መጠን በፓኬጅ ከተሞላ በኋላ እስኪያልቅ ድረስ ለግዢ ብቻ ሳይሆን ለስጦታም እንደሚያገለግል የተገለጸ ሲሆን ከቴሌግራም ታላላቅ የእመርታ ምእራፎች አንዱ ተደርጎ እንደሚወሰድ የዘርፉ ተንታኞች እየገለፁ ነው::