ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

AlltechUp.com

AlltechUp.com

الذهاب إلى القناة على Telegram

alltechup.com የቴክኖሎጂ ዓለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

إظهار المزيد
6 611
المشتركون
+5224 ساعات
+747 أيام
+7430 أيام
أرشيف المشاركات
#Dogs በይፋ ተጠናቅቋል። ድርሻችሁን ወደ ዋሌታችሁ ለመውሰድ ተዘጋጁ። 👌በነገራችን ላይ . . . እስከአሁን Binance, OKX እና Bybit #Dogsን August 20 በይፋ list እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል። 😊

በዓለም ታዋቂ ከሆኑት የግሪፕቶከረንሲ መገበያያዎች አንዱ #OKX August 20/2024 #Dogs ሊስት እንደሚያደርግ አስታወቀ። #Dogs የሰበሰባችሁና #Verified የሆነ #የOKX አካውንት የሌ
በዓለም ታዋቂ ከሆኑት የግሪፕቶከረንሲ መገበያያዎች አንዱ  #OKX August 20/2024 #Dogs ሊስት እንደሚያደርግ አስታወቀ። #Dogs የሰበሰባችሁና #Verified የሆነ #የOKX አካውንት የሌላችሁ:- በ👇አካውንት ክፈቱ። https://okx.com/join/85004167 በNational I'd, በPassport ወይም ዲጂታል በሆነ መንጃ ፍቃድ #Verified አድርጉት። #በOKX የሰበሰባችሁትን #Dogs መሸጥና በቀጥታ ወደ ብር መቀየር (በP2P ወደ ባንክ አካውንታችሁ ገቢ ማድረግ ) ትችላላችሁ። በተጨማሪም ምናልባት የቴሌግራም የሆነው #Dogs ያልጀመራችሁ ካላችሁ #Tasks በመውሰድ ተቋደሱ። ዛሬ እኩለ ሌሊት ላይ #Dogs መሰብሰብ ያበቃል።

✍ Title: The Best Crypto Portfolio 👨‍💻Code (Tap to copy): moon 👩‍🌾
✍ Title: The Best Crypto Portfolio
👨‍💻Code (Tap to copy): moon
👩‍🌾

No code required. Just click on watch and claim coins after 3 minutes.
No code required. Just click on watch and claim coins after 3 minutes.

XEmpire - ዛሬ Verified ሆኗል። አስር እርምጃ ወደፊት👌 https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094

🔍Tapswap codes
Title:  $50 per Survey + Instant Payment 📄 dumping
Title: High Paying Micro Task Websites 😀 custody
Title: Crypto news! TON allows you to own Camaro 😀No Code
Title: What is doxing? 😀No Code

#Dogs ነገ የመጨረሻ ቀን ነው:: አዳዲስ #Tasks አሉ - ውሰዱ:: 🙋 👇 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=WnPIz8jKQNyb175ti9ZWfQ
#Dogs ነገ የመጨረሻ ቀን ነው:: አዳዲስ #Tasks አሉ - ውሰዱ:: 🙋 👇 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=WnPIz8jKQNyb175ti9ZWfQ

Repost from DOGS Community
Hey DOGS Community 😎 Here are some updates for you: 📅 Key Dates: - Last day to earn more $DOGS is 14th of August, better hu
Hey DOGS Community 😎 Here are some updates for you: 📅 Key Dates: - Last day to earn more $DOGS is 14th of August, better hurry! - Listing date and all the details will be announced on the 14th of August as well 😎 🚨 Important Reminder: There is no circulation of the token at the moment. Anyone trying to sell you a token before the officially announced TGE is scamming you. Please trust only official information. However, you can participate in the pre-market on OKX, which is already available for everyone 🥷🤑 Use the remaining time to complete any outstanding tasks, invite your friends, and share your results. 🦴 Stay vigilant and stay tuned!🐶 #DOGS

No code required. Just click on watch and claim coins after 4 minutes.
+1
No code required. Just click on watch and claim coins after 4 minutes.

Tapswap Codes
Title: 20 Best YouTube Niche 📄 flashbots
Title: 5 Real Apps That Pay you to Walk 😀 capital
Title: Key Steps To Safe Crypto Investments Part 2 😀No Code
Title: Maximize your Impact 😀No Code
✍ Title: 10 Best Budgeting Apps
👨‍💻Code (Tap to copy): node
✍ Title: 15 Powerful Secrets to Get Rich
👨‍💻Code (Tap to copy): long

Monorix ዛሬ ከ3:00 ሰዓት ቁርጡ ይታወቃል። የመጨረሻ ውሳኔን በተመለከተ Update መረጃ:- 👇👇 https://t.me/ethio_empire ላይ ታገኛላችሁ
Monorix ዛሬ ከ3:00 ሰዓት ቁርጡ ይታወቃል። የመጨረሻ ውሳኔን በተመለከተ Update መረጃ:- 👇👇 https://t.me/ethio_empire ላይ ታገኛላችሁ

#ጠቃሚ . . . (#ስለMonorix) ~~~~ #Monorixን በተመለከተ በርካታ ጥያቄዎች እየደረሰሱኝ ነው - አግባብ ላላቸው ጥያቄዎች እይታዬን አጋርቻለሁ🙏"በተለይም እንክፈል ወይስ አንክፈል❓"
#ጠቃሚ . . . (#ስለMonorix)       ~~~~ #Monorixን በተመለከተ በርካታ ጥያቄዎች እየደረሰሱኝ ነው - አግባብ ላላቸው ጥያቄዎች እይታዬን አጋርቻለሁ🙏"በተለይም እንክፈል ወይስ አንክፈል❓" ለሚለው ጥያቄ የማያከራክር ምላሽ ተገኝቷል::👌 ማንበብ የምትፈልጉ👇 ላይ ታገኛላችሁ:: https://t.me/ethio_empire

TAPSWAP CINEMA CODE 1️⃣ - Hot news! ✍️ - 5FR63U 2️⃣ - Make $30 Per Word With Typing ✍️ - ledger 3️⃣ - Mastering Bitcoin ✍️ - No code -  Just Claim After 8 Min 4️⃣ - Cool News! ✍️ - 5L32DN 5️⃣ - 10 Legit APPs That Will Pay ✍️ - darknodes 1️⃣ - TapSwap Education. Part 1 ✅ - J386XS 2️⃣ - How To Make 12,000$/month ✅ - lambo 3️⃣ - From Bitcoin to Altcoins and Memecoins ✅ - No Code - Check Claim 4️⃣ - TapSwap Education. Part 2 ✅ - 5UY4W1 5️⃣ - 7 Laziest Ways to Make Money Online ✅ - replay 1️⃣ - Crypto Security Upgraded ✍️ - No Code - Check Claim 2️⃣ - Make $5,000+ with Pinterest ✍️ - invest 3️⃣ - Crypto Security Upgraded | Part2 ✍️ - No Code - Check Claim 4️⃣ - Earn $100+ per Day in Telegram ✍️ - curve 1️⃣ - Revolutionizing Investments ✅ - No Code - Check Claim 2️⃣ - How To Spot 100X Altcoin ✅ - lachesis 3️⃣ - Revolutionizing Investments | Part 2 ✅ - No Code - Check Claim 4️⃣ - Start Your Business Under $100 ✅ - liquid
🎬 10 Habits Of Millionaires (10mins)
Code :   mainnet   👈copy 
🎬 10 Make $755 While You Sleep (10mins)
Code :  quorum  👈copy 

ብዙዎች:- 👉 በMajor 👉 በDogs 👉 በTapswaps 👉 በBlum 👉 Yescoin 👉 Hamster እና 👉 በXEmpire ታመሰግኑኛላችሁ። የሚገኘው መጠን አሁን ባይታወቅም በእነዚህ ፕሮ
+1
ብዙዎች:-
👉 በMajor 👉 በDogs 👉 በTapswaps 👉 በBlum 👉 Yescoin 👉 Hamster እና 👉 በXEmpire ታመሰግኑኛላችሁ። የሚገኘው መጠን አሁን ባይታወቅም በእነዚህ ፕሮጀግቶች ገንዘብ እንደምታገኙ ምንም ጥርጥር የለኝም። አሁን #XEmpireን ከTon wallet ጋር አገናኙት https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
#Dogs
ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩ እያለ ነው:: በቴሌግራም 14ኛ ዓመት August 14 #list ይሆናል:: አስተማማኝ የቴሌግራም ፕሮጀክት ነው እድሉን ተጠቀሙበት። https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw

ለጥንቃቄ? #Monorix deposit ለማድረግ ምንም Ton እንዳትከፍሉ👌
ለጥንቃቄ? #Monorix deposit ለማድረግ ምንም Ton እንዳትከፍሉ👌

ፈጽሞ አያምልጣችሁ👌 #የቴሌግራም 14ኛ ዓመት በሚከበርበት የፊታችን August 14/2014 list ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው #Dogs OKX ላይ Premarket ዛሬ ተጀምሯል። ዋጋው 0.005 አ
ፈጽሞ አያምልጣችሁ👌 #የቴሌግራም 14ኛ ዓመት በሚከበርበት የፊታችን August 14/2014 list ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው #Dogs OKX ላይ Premarket ዛሬ ተጀምሯል። ዋጋው 0.005 አልፏል። #Tap ማድረግ የለውም። ያልጀመራችሁ አያምልጣችሁ:: ቴሌግራም መጠቀም በጀመራችሁበት ዓመት የሚሰላ የCoin ሽልማት ውሰዱ። ጥቂት #Tasks ውሰዱ፤ list እስኪደረግ በየቀኑ እየከፈታችሁ ስጦታዎችን ተቀበሉ። ጋደኞቻችሁን በራሳችሁ link በመጋበዝ X3 (ሦስት እጥፍ ) ተሸለሙ። 👌👇 https://t.me/major/start?startapp=537114094

#XEmpire ❤❤❤❤ የዚህ ዓይነት ግልጽነት የተላበሰ፣ ግዙፍና አስተማማኝ #የTap ፕሮጀክት የለም። ማንም ሰው ሊያመልጠው አይገባም። . . . 🤗 የፕሮጀክቱ ባለቤት ራሱን በይፋ አስተዋውቋል 🤗
+1
#XEmpire ❤❤❤❤ የዚህ ዓይነት ግልጽነት የተላበሰ፣ ግዙፍና አስተማማኝ #የTap ፕሮጀክት የለም። ማንም ሰው ሊያመልጠው አይገባም። . . . 🤗 የፕሮጀክቱ ባለቤት ራሱን በይፋ አስተዋውቋል 🤗 #Listing_date - ከSeptember መጨረሻ እስከ October መጀመሪያ ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል:: ሁላችሁም አያመልጣችሁ https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094

#XEmpire ❤❤❤❤ የዚህ ዓይነት ግልጽነት የተላበሰ፣ ግዙፍና አስተማማኝ #የTap ፕሮጀክት የለም። ማንም ሰው ሊያመልጠው አይገባም። . . . 🤗 የፕሮጀክቱ ባለቤት ራሱን በይፋ አስተዋውቋል 🤗
+1
#XEmpire ❤❤❤❤ የዚህ ዓይነት ግልጽነት የተላበሰ፣ ግዙፍና አስተማማኝ #የTap ፕሮጀክት የለም። ማንም ሰው ሊያመልጠው አይገባም። . . . 🤗 የፕሮጀክቱ ባለቤት ራሱን በይፋ አስተዋውቋል 🤗 #Listing_date - ከSeptember መጨረሻ እስከ October መጀመሪያ ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል:: ሁላችሁም አያመልጣችሁ https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094

📅Hamster combo 04.08 🎮Play 👉
📅Hamster combo 04.08 🎮Play 👉

#የHamster Coin ስርጭት (Airdrop) መለኪያዎች ~~ ለረጅም ጊዜ ሲጠበቁ ከነበሩት Varified #Tap_Tap Games መካከል Hamster አንዱ ነው:: ይህ ጌም በርካታ ሪከርዶችን በመ
+5
#የHamster Coin ስርጭት (Airdrop) መለኪያዎች        ~~ ለረጅም ጊዜ ሲጠበቁ ከነበሩት Varified #Tap_Tap Games መካከል Hamster አንዱ ነው:: ይህ ጌም በርካታ ሪከርዶችን በመሰባበር አያሌ የዘርፋ ባለሙያዎችን ያነጋገረና ያስገረመ ነው:: ጨዋታው ከ300 ሚሊዮን በላይ የዓለምችን ህዝቦች ሲቀላቀሉት የቴኬግራም ቻናሉ 51.2 ሚሊዮን፣ የዩቱብ ቻናላቸው ደግሞ ከ34.7 ሚሊዮን ህዝብ በላይ #Subscribe አድርጎታል። #የToken ስርጭቱን (Airdrop) በተመለከተ በርካቶች የራሳቸውን ግምት ሲሰጡ ቆይተዋል። የፕሮጀክቱ ባለቤቶችም የተለያዩ ለትርጉም ፈለጣ የሚያመቹ መረጃዎችን በመስጠት የራሳቸውን እንጀራ ሲያወፍሩ ነበር። የሆነው ሆኖ ትናንት ባጋሩት ዝርዝር መረጃ የToken (Airdrop) ስርጭቱ የሚከተላቸውን መስፈርቶች ይፋ አድርገዋል። ብዙዎች መስፈርቶቹን አላስተዋላቸዋቸውም። ስለሆነም በአጭሩ ለማመላከትና ግንዛቤ ለማስጨበጥ እንደሚከተለው አስከትላለሁ። የToken (Airdrop) ስርጭቱ ይፋ የተደረጉት መስፈርቶች ዘጠኝ ሲሆኑ በቀጣይ የሚጨመሩ ጨዋታዎች፣ አሁን ያሉት የቁልፍ ጨዋታዎች (Mini game እና ስክሌት) እንደሚካተቱበት መገንዘብ ይገባል:: 🙋 1. Upgrade Cards - ይህ መለኪያ አምስት ደረጃዎች ሲኖሩት ሁሉንም ለማሟላት እስከ አሁን የነበሩትና ወደፊት የሚጨመሩትን ካርዶች በአጠቃላይ መውሰድን ይጨምራል:: Missed Opportunities የሚለው ውስጥ የገቡ ካርዶች ያሉት ሰው የመጨረሻውን Level 5 መድረስ አይችልም:: 🙋 2. Upgrade Cards to level 15 - ይህም Level 15 የደረሱ ካርዶችን በመቁጠር የተቀመጠ ነው:: እስከ አምስት ደረጃ የሚደርስ ሲሆን 50 level 15 የደረሱ ካርዶች ያለው ሰው ሙሉ ያገኛል:: 🙋 3. Upgrade Cards to level 15 - ይህ መለኪያም አምስት ደረጃዎች አሉት:: ከጥቂቶች በስተቀር ለብዙዎች ይህ ደረጃ የማይታሰብ ነው:: ምክንያቱም የትኛም ካርድ level 15 ለማድረስ ቢያንስ 4 ቢልዮን Coin ያስፈልጋል:: (በግሌ አንድ ካርድ ለማድረስ ሞክሬ Level 24 ላይ ከ800 ሚሊዮን በላይ ከፍዬ 25ኛው ላይ 2.5 ቢሊዮን Coin ጠይቆኛል) በመሆኑም አራት ቢሊዮን አካባቢ ሳትይዙ level 15 ለማድረስ ብትሞክሩ ትርፉ ብክነት ነው የሚሆነው። 🙋 4. Collect Coins - የሰበሰባችሁት Coin ብዛት ሲሆን ካርዶች የገዛችሁበትንም ያካትታል:: ይህም በአምስት ደረጃዎች የተከፋፈለ ሲሆን level 4 ለመድረስ 1.5B Coin መሰብሰብ ይጠይቃል:: Level 5 ለመድረስ ደግሞ 15 ቢልዮን Coin መሰብሰብ ይገባል:: 🙋 5. Invite Friends - ይህም በአምስት levels ሲከፋፈል 100 ጓደኞችን Invite አድርጎ ማስጀመር ሁሉንም ለማሟላት ያስችላል:: 🙋 6. Unlock Skins - በቅርብ የመጡት ምስሎች ሲሆኑ በ5 levels ተከፋፍለዋል:: 25 ምስሎች መግዛት level 4 ያደርሳል:: level 5 ለመድረስ ደግሞ 50 መግዛት ይገባል:: ይሁንና እስከ አሁን የተለቀቁት 29 ብቻ በመሆናቸው ቀጣይ የሚለቀቁትንም መግዛት ያስፈልጋል:: 🙋 7. #Profit_Per_Hour - ብዙ የተባለለትና ያከራከረ መለኪያ ነው:: ይሁንና ከፍተኛ 3 ሚሊዮን #Profit_Per_Hour ሆኗል:: ከዚህ በላይ መሄድ Coin ከመሰብሰብ ያለፈ ፋይዳ አይኖረውም:: 🙋 8. Watch Hamster YouTube Videos - ወደፊት የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ታሳቢ በማድረግ level 5 ድረስ እስከ 100 ቪድዮ መክፈትና ማየትን ይጠይቃል:: 🙋 9. Subscribed to Hamster Telegram Channel - ይህም የቴሌግራም ቻናላቸውን Subscriber ካደረጋችሁበት ጊዜ ጀምሮ የሚቆጠር ነው:: 5 Levels አሉት:: ከተጀመረ 3 ወራት (90 ቀናት) አይሞላውም:: ነገር ግን እስከ 200 ቀናት (Level 5) ያስቀመጠ በመሆኑ ጨዋታው ሊቆይ እንደሚችል አመላካች ነው:: መቆየቱ #በOKX በጀመሩት Pre Market ያለተቀናቃኞች ጥሩ ገንዘብ ለመሰብሰብ ያስችላቸዋል:: ስለሆነም ባለው ጊዜ ማሟላት የምትችሏቸውን መለኪያዎች በማሟላት የተሻለ Coin (AirDrop) ለማግኘት ጥረት ማድረግ ይጠበቅባችኋል:: ለምሳሌ በስክሪንሾት 4 እና 5 በተመለከተው መሰረት 25 ምስሎችን በመግዛት (Unlock በማድረግ) Unlock Skins የሚለውን መለኪያ ማሻሻል ትችላላችሁ:: ይኸው ነው:: የScreenshots መግለጫ   ~~~~ 🤗 1 እና 2 መለኪያዎቹን የምታገኙበት ሂደት 🤗 3 A & B - ዝርዝር መለኪያዎች 🤗 4 እና 5 Skin Upgrade የምታደርጉበት ሂደት 😍