cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዲናችንን እንወቅ📚🕋

ሰዎች የተለያዩ ከዲን የወጣ እወቀት ለይ ተሰማርተዋል እኛ ደሞ ዲናችንን እንወቅ አዉቀንም እንስራበት ሰርተንበትም እናሳዉቀዉ ይህን ቻናል ለሙስሊም እህት ወንድማቹ ሼር ያድርጉ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
196
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🌸 የጀነት ስፋቷ/ወርዷ ሰባት ሰማይና ሰባት ምድር አንድ ላይ ተገጣጥመው የሚኖራቸው ስፋት ያክል ሰፊ ነው 🥀 በጀነት ውስጥ የአንድ ሰው ኮቴ ወይም አለንጋ የሚያክል ቦታ፡ ከዱንያና በውስጧ ከያዘቻቸው ነገሮች ሁላ ትበልጣለች🌸 🌸ታዲያ ስፋትዋ ይህን ያክል አጃኢብ፡ ውድነቷ ደግሞ እንዲህ ግሩምና ድንቅ በሆነችው ጀነት፡ እኛስ ምን ያክል ቦታ ይኖረን ይሆን? ወይስ ጭራሽ ሽታዋንም ከማያገኙት ነን? ጀነት በአሏህ እዝነት የሚገባ ቢሆንም፡ ተውሂድና መልካም ስራ ግዴታና ሰበብ ናቸውና በመልካም ስራና በተውበት እንፍጠን ባረከሏሁ ፊኩም ‼️ 🥀የፈጅርን ሶላት በመስጂድ በጀመዓ መስገድ በአሏህ ጥበቃ ላይ ሁኖ ለመዋል ዋስትና ይሰጣል ረሱልﷺ ሁለት የብርድ ወቅት ሶላቶችን የሰገደ ጀነት_ገባ ባሉት ሀዲሳቸው እንካተታለን ውሏችን ውብና ያማረ ይሆናል🥀 በሙናፊቆች ላይ ከባድ ሶላት የፈጅር ሶላት መሆኑን አንርሳ እንኳን ፈርዱ፡ የፈጅር ሶላት ሱና ብቻ ከዱንያና በውስጧ ከያዘቻቸው ነገሮች ሁላ በላጭ መሆኗን አንርሳ ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል በጀሊሉ🌸🌸 መላዒካዎች ሚቀያየሩባት ሰዓት ናት እኮ አላህዬ ዘንድ ይሄዱና ባሪያዎችህ ተኝቶዋል ለሱ መነገርም አይጠበቅባቸውም ሁሉንም አዋቂ ነው ግን የተመደቡት ለዚህ ስራ ስለሆኑ ሁሉንም ያያል ይመለከታል ግንሷ እሱ ዘንድ ይሄዱና የፈጠርካቸው ባሪያዎች በእንቅልፍ ተሸንፈዋል አንተን ፈርተው ወዳንተማ አልተማፀኑም ይሉታል እና ይህን ያህል እቅልፋም መሆናችን ተገቢ ነው ⁉️ ተነሱ ስገዱ ቀናችሁ በብርሃን በደስታ ልትውሉ ከፈለጋችሁ የፈጅርን ሰላት አታሳልፉዋት ዋደዕ በሉ ወንዶች ወደ መስጂድ ባረከሏሁ ፊኩም ሴቶች ከቤታችሁ ስገዱ ባረከሏሁ ፊኩም 🌸በተውሂድና በሱና ብርሃን ፈክተን ስኬታማ ሁነን የምንውልበት  ቀን ይሁንልን 🤲 ⬇️ https://t.me/dinachinin_iniweq
إظهار الكل...
ዲናችንን እንወቅ📚🕋

ሰዎች የተለያዩ ከዲን የወጣ እወቀት ለይ ተሰማርተዋል እኛ ደሞ ዲናችንን እንወቅ አዉቀንም እንስራበት ሰርተንበትም እናሳዉቀዉ ይህን ቻናል ለሙስሊም እህት ወንድማቹ ሼር ያድርጉ

00:59
Video unavailableShow in Telegram
Downloaded via: @downloader_tiktok_bot
إظهار الكل...
oobv9v0ABgBDEBQtfXnxJlInHQFn4eRrv8QEw8.mp42.54 MB
00:59
Video unavailableShow in Telegram
Downloaded via: @downloader_tiktok_bot
إظهار الكل...
oobv9v0ABgBDEBQtfXnxJlInHQFn4eRrv8QEw8.mp42.54 MB
00:53
Video unavailableShow in Telegram
5.41 MB
🥰 2
#Read&Share 📚@Anbabiwoch📚
إظهار الكل...
ጀነት እንገናኝ.pdf11.88 MB
Repost from ፍኖተ ጀነት
የፀጉር አስተካካዩ እና የሙስሊሙ ውይይት አንድ ፀጉር አስተካካይ የአንድ ሙስሊምን ፀጉር እየቆረጠ ሳለ እንዲህ ሲል ተናገረ፦ “እኔ በአምላክ መኖር አላምንም”። ሙስሊሙም፦ "ለምን አታምንም?" ፀጉር አስተካካዩ፦ “በዓለም ላይ ብዙ መከራና ትርምስ አለ። አምላክ (አላህ) ቢኖር ኖሮ ይህ ሁሉ ውዥንብር አይኖርም ነበር።" ሙስሊሙ፡- “እኔም ፀጉር አስተካካዮች አሉ ብዬ አላምንም።" ፀጉር አስተካካዩ ግራ በመጋባት “ምን ማለትህ ነው?” ሲል ጠየቀ። ሙስሊሙ፦ ውጭ ወዳሉት ሰዎች እያመለከተ “እነዚህን ሰዎች ታያቸዋለህ? ፀጉራቸው የተንጨባረረ ነው።" አለው። ፀጉር አስተካካዩ፦ “አዎ” አለ። ሙስሊሙ፦ "ፀጉር አስተካካዮች ቢኖሩ ኖሮ ረጅምና የተመሰቃቀለ ፀጉር ያላቸው ሰዎች አይኖሩም ነበር።" አለው ፀጉር አስተካካዩ፦ “እኛ (ፀጉር አስተካካዮች) አለን ነገር ግን ሰዎቹ ወደ እኛ አይመጡም!” አለ። ሙስሊሙ፡፦ “በትክክል! አላህ አለ፣ ነገር ግን ሰዎች ምሪት ለማግኘት ወደ አላህ አይመለሱም። ለዚህም ነው በአለም ላይ ብዙ ችግሮች ያሉት።" ድንቅ ምሳሌ፦ ፀጉራቸው የተንጨባረሩ ሰዎች አሉ ማለት ፀጉር አስተካካዮች የሉም ማለት አይደለም። ፀጉራቸው የተንጨባረሩ ሰዎች ፀጉራቸው እንዲስተካከልላቸው ከፈለጉ ፀጉር አስተካካዮች ዘንድ መሄድ ይኖርባቸዋል። መከራና ችግር በምድሪቱ ላይ በዛ ማለት አምላክ የለም ማለት አይደለም። አላህ አለ ነገር ግን ሰዎች ፍትህን በደል እንዲቆም የሚሹ ከሆነ ወደ አላህ መመለስ አለባቸው። @fenot_jenet
إظهار الكل...
👍 3
Repost from ፍኖተ ጀነት
ንጉሡ ሁልጊዜ አዲስ ዓመት ሲመጣ እስረኞችን የመጎብኘት ባህል ነበረው። የተለወጡትንም ማለትም የታረሙ እስረኞችንም በምህረት የመፍታት ተግባር ያከናውናል። በአንድ የዘመን መለወጫም እስረኞችን ሲጎበኝ ይህ ሆነ? አንዱ እስረኛ "ንጉሥ ሆይ እኔ ፍፁም ጨዋ ነኝ በሀሰት ሰርቀሃል ብለው ነው ያሰሩኝ። ምህረትህ ይገባኛል"አለ... ሌላኛው ደሞ"ንጉሥ ሆይ እኔ ደበደብኩት እንጂ አልገደልኩትም። ንፁህ ሰው ነኝ ምህረትህ ይገባኛል " አለ... ሌላም እስረኛ "ንጉሥ ሆይ እኔ ጫፏን አልነኳኋትም ሳምኳት እንጂ ደፈረኝ ያለችው የሀሰት ቃል ነው እባክህ ፍታኝ" አለ... አንድ እስረኛ ግን "ንጉሥ ሆይ እኔ እንኳ የሚገባኝን ነው ያገኘሁት የወንድሜን እምነት ማጉደል አይገባኝም ነበር" አለ። ንጉሡም በሉ ይህንን እስረኛ ፍቱት አለ። ጥፋተኛ መሆኑን በማመኑም የንጉሱን ምህረት አገኘ። *** ስህተትን አምኖ መቀበል ‼️ @fenot_jenet
إظهار الكل...
وعن سعد بن أبي وقاص رضي الله عنه قال: كنا عند رسول الله صلى الله عليه وسلم، فقال: (أيعجز أحدكم أن يكسب في كل يوم ألف حسنة!)) فسأله ساءل من جلساءه: كيف يكسب ألف حسنة؟ قال: ((يسبح مءة تسبيحة فيكتب له ألف حسنة، أو يحط عنه ألف خطيءة)).        رواه مسلم. ሰዕድ ኢብኑ አቢ ወቃስ رضي الله عنه እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፤ ከአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم ጋር ነበርን። "ከናንተ አንዳችሁ በየቀኑ አንድ ሺህ በጎ ሥራ መሸመት ይሳነዋልን?" በማለት ጠየቁን። ከታዳሚዎች አንዱ:- "አንድ ሺህ በጎ ሥራ መሸመት የሚችለው እንዴት ነው?" አላቸው። እርሳቸውም ሲመልሱ:- "መቶ ተስቢይሕ ሲያደርግ አንድ ሺህ የበጎ ሥራ ምንዳ ይፃፍለታል። ወይም አንድ ሺህ ኃጢአቶች ይታበሱለታል።"           (ሙስሊም) Join and share @dinachinin_iniweq2 @dinachinin_iniweq2 @dinachinin_iniweq2
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
*يا غاليتي لا تكسري كوني سعيدة دايماً و كوني قويه* ውዷ እህቴ ለማንም ብለሽ ደስታሽን እንዳታጪ በተቻለሽ አቅም ጠንካራና ደስተኛ ለመሆን ሞክሪ ዛሬ ላይ ለነሱ ብለሽ ደስታሽን የምታጭላቸው ሰዎች በፍፁም የአንቺ ሀዘን ሊረዱ አይችሉም ምክኒያቱም አንቺን ረስተው የራሳቸውን ደስታ በመፈለግ ላይ ናቸው። የፈለገም ቢሆን ከአላማሽ ንቅንቅ ማለት የለብሽም ከአሰብሽው አላማ ላይ ለመድረስ ሆሌም ታገይ በፍፁም አላማ ቢስ እንዳትሆኝ  አደራ። ምክኒያቱም የሰዎች እስረኛና ጥገኛ ለመሆን ትገደጃለሽ ስለዚህ ሁሌም ለአላማሽ የምትኖሪ ጠካራና ጀግና ሴት ሁኝ ሰዎች ከአላማሽ ለማዘናጋት ቢሞክሩም እጅ እንዳትሰጪ በዲኗ የማትደራደር በሂጃቧ የማትደራደር ቆራጥ ሴት ሁኝ !❗️እንሁን ٢٠ت @dinachinin_iniweq2
إظهار الكل...
2👍 1
📮「 ነቢዩ ሙሀመድ ﷺ 」💌 ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭ ✅:ነብዩ ﷺ ሲሞቱ አቡበከር (ረዲየሏሁ አንህ) በቦታው አልነበሩም። ከዚያም ሲመጡ ወደቤት ገቡና ልብሱን ገለጥ አድርገው ጀናዛቸውን ተመለከቱት። ➲:ነብዩﷺ ለተወሰኑ ቀናት ታመው የነበረ ቢሆንም ከፊታቸው ላይ ምንም የህመም ስሜት አይታይባቸውም ነበር። ሩሃቸው ከሰውነታቸው ከመለየቷ በቀር ገፅታቸው በህይወት እያሉ ከነበረም ምንም አልተለወጠም። አቡበከርም (ረዲየሏሁ አንህ) በነገሩ ተደንቀው ግንባራቸውን ሳሟቸውና "አንተ የአላህ ነብይ! ህይወትህም ምትህም እንዴት ያምራል።" አሏቸው። 🔸:هُوَ الَّذِي أَرْسَلَ رَسُولَهُ بِالْهُدَىٰ وَدِينِ الْحَقِّ لِيُظْهِرَهُ عَلَى الدِّينِ كُلِّهِ وَلَوْ كَرِهَ الْمُشْرِكُونَ 🔹:እርሱ ያ አጋሪዎቹ ቢጠሉም መልክተኛውን (ሙሐመድን) በቅን መንገድና በእውነተኛ ሃይማኖት ላይ ከሃይማኖት ሁሉ በላይ ይፋ ያደርገው ዘንድ የላከው ነው፡፡ 📖 | ተውባ : 33 | 📖 ╭┈─────── ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ- ╰┈➤ᢀ @dinachinin_iniweq2
إظهار الكل...
👍 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.