cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Unity University Keranyo Campus Remedial Program

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 132
المشتركون
+224 ساعات
-17 أيام
-1230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Special Offer.docx0.63 KB
ለቀራኒዮ ካምፓስ የሬሜዲያል ፈተና ላለፉችሁ ተማሪዎች በሙሉ: የውጤት ሰርተፍኬታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ ከነገ ሃሙስ ጥቅምት 29 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቀራኒዮ ካምፓስ በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ለመውሰድ ስትመጡ የ12ተኛ ክፍል ውጤታችሁን ኮፒ በማድረግ ይዛችሁ እንድትመጡ እንዲሁም 300 ብር በዳሽን ባንክ ገቢ በማድረግ ደረሰኛችሁን እንድታመጡ እናሳስባለን። ይህንን ሳያሟሉ ሰርተፍኬቱን መውሰድ አይፈቀድም።
إظهار الكل...
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. ከወረቀት ፎርሙ ጋር የሚያያዝ ሶስት፣ ነጭ የጀርባ ቀለም ያለው 3X4 መጠን ያለው ፎቶ  2. የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት | 3. ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ትራስክሪፕት 4. በተጨማሪ ከሌላ ትምህር ቤት ሬሜዲያል ተፈትናቹ ያለፉችሁ ተማሪዎች ለመመዝገብ ስትመጡ ማለፋችሁን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ይዛቹ መምጣት ይጠበቅባችኋል።
إظهار الكل...
ለሁሉም የ ሬሜድያል ተማሪዎች በሙሉ ውጤት 50% እና ከዛ በላይ ያመጣቹ ለዲግሪ ምዝገባ የጀመርን ስለሆነ መታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
إظهار الكل...
ከዚህ በፊት ስማችሁ የሌለ ተማሪዎች ገርጂ በመሄድ ማናገር የምትችሉ መሆኑን የገለፅን ቢሆንም አሁን ግን ከላይ ባለው ዶክመንት ላይ የተለቀቀ በመሆኑ መሄድ ሳይጠበቅባቹ ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
إظهار الكل...
UU_Keraniyo_RP_exam results_scored 50% & above.xlsx0.47 KB
UU_Keraniyo_RP_exam_results_100%_all students.xlsx0.60 KB
Remedial students whose names are not included in the above file can see their results at Gerji Campus Registrar's Office, Room 06 tomorrow.
إظهار الكل...
If your name isn't on the list please contact the university.
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.