ብሔረ ትረካ
الذهاب إلى القناة على Telegram
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ብሔረ ትረካ
تُعد قناة ብሔረ ትረካ (@bhere_treka) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 23 669 مشتركاً، محتلاً المرتبة 3 048 في فئة الموسيقى والمرتبة 1 462 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 23 669 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 07 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 358، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 19، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 28.33%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.56% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 6 705 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 316 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 24.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“Owner @BihereZ”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 08 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الموسيقى.
23 669
المشتركون
+1924 ساعات
+1577 أيام
+35830 أيام
أرشيف المشاركات
23 669
Repost from ብሔረ ትረካ
📚ርዕስ:- ሶሊያና
📝ደራሲ:- ኤፍረም ስዩም
📜ዘውግ:- የግጥም መድብል
📖ይዘት:- ድምፅ
📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA
23 669
ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችን የምናቀርብበት #ብሄረ_TECH የተሰኘ አዲስ ብራንች የከፍትን ሲሆን JOIN በማለትም አብሮነታችሁን እንድታሳዩን በ አክብሮት እንጠይቃለን::
ትኩስ ትኩስ የትም ያልተሰሙ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ዜናዎችን የምታገኙበት #ብሄረ_TECH ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀሉ::
እባካችሁ አሁኑኑ በመቀላቀል አበረታቱን::
@BIHERE_TECH
@BIHERE_TECH
23 669
⚡ Discover ALEXATOR
Original electronic music created to inspire, motivate and energize.
🌐 alexator.com
Listen & download for free.
📲 t.me/alexator_music
Follow for new music & updates.
23 669
እንኳን ለ2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣ አዲሱ ዓመት በሰላም ፣ በጤና ፣ በፍቅር፣ በደስታ አደረሳችሁ!🌼✨
ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ እያልን። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የስኬት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
🌼✨መልካም አዲስ ዓመት ✨🌼
💥 🍬HAPPY NEW YEAR 🎊🎆
⚜️ብሄረ SUPORT
23 669
ርዕስ:- በርዮድስ (የማዕበል ፈጠነ ሶስተኛው መፅሐፍና ከየከርታታ ኮኮቦችና ሐሽማል መፅሐፍቶች ጋር ተያያዥነት አለው።)
#ሙሉ_ክፍል_ትረካ
ደራሲ:- ምዕበል ፈጠነ
ዘውግ:- ልቦለድ
ዓ.ም:- 2015
የገፅ ብዛት :- 323 / 25 ክፍሎች
ተራኪ:- ቅኔ ቱፑብ
ትካዜ በርዮድስ" (ወይም በርዮድስ) በማዕበል ፈጠነ የተጻፈ ታዋቂ ረጅም ልብ ወለድ መጽሐፍ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ውስጥ በስውር ስለሚንቀሳቀሱ ጠቢባንና ምስጢራት ይዳስሳል። መጽሐፉ ጥንታዊ ጥበባትን፣ ፍልስፍናን እና መንፈሳዊነትን በማቀንቀን የኢትዮጵያን ውስብስብ ፈተናዎች በውስጡ ይዟል። 323 ገጾች ያሉት ይህ መጽሐፍ አንባቢዎችን ከፍተኛ ትኩረን የሳበ ነው።
"ትካዜ በርዮድስ" (በርዮድስ) መጽሐፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው በ፳፲፭ (2015) ዓ.ም.ነው።
አቅራቢ: @BHERE_TREKA
@BHERE_TREKA
23 669
ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችን የምናቀርብበት #ብሄረ_TECH የተሰኘ አዲስ ብራንች ከፍተናል JOIN በማለት አብሮነታችሁን አሳዩን::
ትኩስ ትኩስ የትም ያልተሰሙ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ዜናዎችን የምታገኙበት #ብሄረ_TECH ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ::
እባካችሁ አሁኑኑ በመቀላቀል አበረታቱን::
@BIHERE_TECH
@BIHERE_TECH
23 669
ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችን የምናቀርብበት #ብሄረ_TECH የተሰኘ አዲስ ብራንች ከፍተናል JOIN በማለት አብሮነታችሁን አሳዩን::
ትኩስ ትኩስ የትም ያልተሰሙ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ዜናዎችን የምታገኙበት #ብሄረ_TECH ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ::
እባካችሁ አሁኑኑ በመቀላቀል አበረታቱን::
@BIHERE_TECH
@BIHERE_TECH
23 669
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል።
ሙሉ መረጃውን ከታች ባለው ቻናል መከታተል ትችላላችሁ::
@Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
