cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

UMMU EYMAN ISLAMIC WOMEN FOUNDATION

مشاركات الإعلانات
209
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
+430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ውብ ቀናት አልፈዋል! ውዱ የአረፋ ቀንም ተቋጭቷል። ሰዓቱ ዒድ ላይ ያመለክታል። የተኳለ የዒድ እና የአያመ ተሽሪቅ ጊዜ ይሁንላችሁ። ዒድ ሙባረክ! كل عام وانتم بخير .
إظهار الكل...
🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊 🤍ከለታት በአንዱ ቀን አዛኙ ጌታህን🥰 አንድን ነገር ጠይቀሀው ነበር፤ነገር ግን ያንን ነገር አሁን አግኝተሀዋል...ጠየከው ሰጠህ #እንዳትረሳው_አደራህን_እንዳትረሳው                                "Dr ሙሀመድ ራቲብ " 💡ጠየከው ሰጠህ፤ጠይቀው ይሰጥሀል❕ የምንገኘው የዙል ሂጃ 10 ወርቃማ ቀናት አላህ ዘንድ በደረጃቸውም ሆነ በውስጣቸው በሚሠራ ሥራ የሚበልጡ 🤍ከዛ ደግሞ ከቀናት ሁሉ አውራ የሆነው "ጁመዐ" ላይ እንገኛለን                          🕊"የ ዙልሂጃ አስሩ ቀን ውስጥ ያለ ጁመዐ🥰" 🤍ከሌሎቹ ጁመዐዎች በበለጠ አላህ የምንሰራውን መልካም ስራ የሚወድበት ቀን🥰 💡ምናልባትም ዛሬ አላህን የጠየቅነውን ሁሉ የሚቀበልበት ሰዐት ገጥሞን የዱንያም የአኸራም መሻታችን የሚሞላበት ቀን ይሆናልና 🤲ያ አላህ........ ከማለት አንዘናጋ!በዱዓ እንበርታ! 🤍{{ከቀናቶቻችሁ ሁሉ በላጩ ቀን ጁሙአ ቀን ነው።በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት አብዙ,እናንተ የምታወርዱት ሰለዋት በኔ ላይ ይቀረብልኛል። }}   ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) 🕊ባርያም ለሰላት በቆመና አላሁ አክበር ባለ ቁጥር .... 🤍በፍጥረታቱም ብዛት ልክ የአላህ ሰላምና ውዳሴ ባንቱ ላይ ይስፈን ያ ረሱለላህ🥰🤲 🤍አላህን በማስታወስ ጁመዐቹ ይመር 🤍 ❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️ በነዚህ በተከበሩ ቀናት ተክቢራዎችን የምናበዛበት፣ በሩቋ ሀገር ያሉትም  ያሉበትን ጭንቅ የሚረሱበት ከአላህ የሆነ እርዳታ እና ድል የሚያገኙበት፣ ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣  ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን፣ ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት፣ በሰለዋት፣ በካህፍ ፣ በተክቢራ እና በዱዓ የደመቀ እና የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን💚💚💚
إظهار الكل...
1
00:24
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑥⑧④]👌 #ቁርኣን
إظهار الكل...
o0AU9ABnUom4SIalBIEEZoiQBhA2uamSiBvQO.mp41.02 MB
وَالْفَجْرِ በጎህ እምላለሁ፡፡ وَلَيَالٍ عَشْرٍ በዐሥር ሌሊቶችም፡፡ (ሱረቱል ፈጅር 1-2) በአላህ ዘንድ በላጭ የሆኑት እና ስራዎች ከምንጊዜውም በላይ ተወዳጅ የሚሆኑባቸው የተከበሩት አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ፀሐይ ከወጣችባቸው ቀናቶች ሁሉ በላጭ በሆነው በጁምዓ ቀን መጀመራቸው የዛሬውን ቀን ልዩ ያደርገዋል:: الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد. الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد الله أكبر كبيرا والحمد لله كثيرا وسبحان الله بكرة وأصيلا ❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️ በነዚህ በተከበሩ ቀናት ተክቢራዎችን የምናበዛበት፣ በሩቋ ሀገር ያሉትም  ያሉበትን ጭንቅ የሚረሱበት ከአላህ የሆነ እርዳታ እና ድል የሚያገኙበት፣ ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣  ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን፣ ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት፣ በሰለዋት፣ በካህፍ ፣ በተክቢራ እና በዱዓ የደመቀ እና የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን💚💚💚
إظهار الكل...
👍 1 1
አስሩ ወርቃማ  ቀናቶች! “በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈፀም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆንባቸው ቀናት የሉም።” ረሱል (ﷺ)  📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 757 በነዚህ በተከበሩ ቀናት የቲሞችን ማስደሰት ትልቅ ኸይር ነውና ሁላችሁም በምችሉት ነይቱ @Strong_iman
إظهار الكل...
የዘንድሮ ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃ የመጀመሪያ ቀናት መቼ ይጀምራሉ? ዛሬ ዕለተ ረቡዕ በኢትዮጵያ አቆጣጠርግንቦት 28, 2016 E.C. ነው። በኢስላማዊ ካላንደር (በሂጅሪያ) አቆጣጠር ደግሞ ዙል-ቂዕዳህ 28, 1445 H.C. ነው። በፈረንጆቹ ጁን 05, 2024 G.C. ነው። የዙል-ቂዕዳህ ወር በ29 ቀናት ከተጠናቀቀ ከነገ በኋላ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 ይጀመራሉ። የዙል-ቂዕዳህ ጨረቃ 30 ከሞላች ግን ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃ 10 ቀናት ቅዳሜ ሰኔ 01, 2016 E.C. ይጀመራሉ። በኸይር ለማሳለፍ ከወዲሁ ዝግጁ ሁኑ።
إظهار الكل...
01:20
Video unavailableShow in Telegram
ከቀናት በኋላ የተከበሩትን የዙል ሒጃ ወራት ልንቀበል ነውና በነዚህ ወርቃማ ቀናቶች በአግባቡ ተጠቅመንባቸው እናልፍ ዘንድ ምን ትመክሩናላችሁ? አዳምጡት!
إظهار الكل...
2.35 MB
አሥሩ የዚል-ሒጃ ቀናት! | ~አላህ ሲያስብልን፣ ሲወደን እና ሊጠቅመን ሲፈልግ ምንዳዉና ችሮታው የሚነባበርባቸዉን ቀናትና ጊዜያት ጠቆመን፡፡ አስተዋይ ልቦና የሠጠው ሰው በትኩረት ይጠቀምባቸዋል፡፡ እንደዋዛ አያሳልፋቸዉም፡፡ ~አሥሩ ምርጥ ቀናት ከሁለት ቀን ወይም ከሦስት ቀን ብኃላ ይገባሉ፡፡ ስለ ምርጥነታቸው በቁርኣን ተመስክሮላቸዋል፣አላህ ምሎባቸዋል፣ የአላህን ቤት ጎብኝዎች ወደተከበረዉና የተቀደስው ሥፍራ መካ እና ዙርያው በመጉረፍ የሐጅን ሥርዓት ያከናዉኑባቸዋል፡፡ ታድያ እኛ በቀናቱ ዉስጥ ምን መሥራት እንችላለን? 1- ከልብ ተፀፅቶ ወደ አላህ መመለስ፤ 2- አላህን ማውሳት ማብዛት፣ 3- መፆም፣ 4- ኢስቲግፋር ማብዛት፣ 5- ሰደቃ መስጠት 6- ዱዓእ ማድረግ፣ 7- ሶላትን በወቅቱ መስገድ፣ 8- ከ ወንጀል መራቅ፣ 9- ስለ ቀናቱ ምርጥነትና እንዲጠቀሙባቸው ሌሎችን ማስታወስ፣ 10- በነቢዩ ላይ ሶላዋት ማውረድ… ➜ እንዳጠቃላይ መልካም ሥራዎችና ንግግሮች ላይ መትጋት ያስፈልጋል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ወደ ሀረም የሆናቹህ በዚህ በኩል ፊት ለፊት ቀጥ ብላቹህ መንገድ እንዳትሳሳቱ ብዬ ነው :: || t.me/Furqan_Oficial
إظهار الكل...
00:47
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑥⑥⑥]👌 #ቁርኣን
إظهار الكل...
2.84 MB
🥰 1