cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

እስላም ሰላም

አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
198
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+27 أيام
-530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አይን ወሰን አልፎ ሓራም ማማተሩ ልብ ቀብርን ረስቶ በዱንያ መስከሩ ስብእናችን ጎድፎ ባመፅ መነከሩ በቁርአን በሓዲስ አለመመከሩ ከ‘ንግዲህስ ይብቃ ልብ መጨቅየቱ ቆርጠን እንመለስ ሳይደርስብን ሞቱ!
إظهار الكل...
1
ምን ይናፍቅሃል አትሉኝም ? ያች የድሮዋ ነፍሴ ናት የምትናፍቀኝ። አሁንማ ደክሞኛል ትንሹ ፈተና ሁሉ በቀላሉ ይጥለኛል። ጌታዬ ሆይ እኔ መጥፎ ነኝ። ከለላህ አይራቀኝ። እኔን ለኔ አትተወኝ።
إظهار الكل...
✍ስልክህ  ሲጠራ ለማንሳት    እንደ ምንሮጠው ያክል ምን አለበት ለኒኳሁውም💍 እንደዛ ሩጠህ ብትገባበት በሀራም  መንገድ ከምትጠራት         
إظهار الكل...
✍የሴት ልጅ ውበት የሚረግፈው እድሜዋ ሲጨምር ሳይሆን ሀያዕ ስታጣ  እና አደብ ይሉኝታ ሲርቃት ነው ሁለ ገብ ስትሆን እዛም ጥልቅ እዚም ጥልቅ ስትል ነው
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
💜"አዛኝነትን የተነፈገ ሰው መልካም ነገሮችን ሁሉ አብሮ ተነፍጓል!" ብለዋል ውዱ ነብይ ረሱለላህ♥ﷺ♥
إظهار الكل...
✍አንድ ወንድ    ማንም    ሰው  ሊቀይረው    ከሚችለው    በላይ    መቀየር   የሚችለው ፉጡር  ሷሊህ የሆነች     ሴት    ልጅ   ነት በሂወትህ አሏህ ሷሊህ   ምስት ከተጎናፀፍክ 💡ልክ እንደ ማብራት ሂወትክን ታበራልካለች።
إظهار الكل...
    እርግጠኛ ሁን!! ህፃን………     ልጅ ወደ ላይ ስትወረውረው ይስቃል። ምክንያቱም ወርውረህ እንደ ማተወው: ሲወርድ እንደ ምትቀበለው እርግጠኛ ነው። አንተም………   በአላህ ውሳኔ ክስተቶች ፈተና ሁነው ቢወረውሩህ የአላህ እዝነት እንደ ሚቀበልህ እና እንደ ማይተውህ እርግጠኛ ሁን።   በጌታህ ላይ ሁሌም እርግጠኛ ሁን!!!           [ኢማም ኢብኑል ቀይም]
إظهار الكل...
2
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.