cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

New job vacancy s (አድስ የስራ ማስታወቂያዎች)

إظهار المزيد
Ethiopia12 079لم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
213
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#Ministry Of Education#🚩ማስታወቂያ የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለምትፈተኑ አመልካቾች በሙሉ ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የመውጫ ፈተናን ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ፈተናው ከጥር 27- የካቲት 1/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ስለሆነም በሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን ተፈትናችሁ ያላለፋችሁ እና ከጥር 27 - የካቲት 1/ 2016 ዓ.ም ድረስ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ምዝገባ የምታካሂዱትና የመፈተኛ ተቋም (የመንግስት ዩኒቨርሲቲ) የምትመርጡት ከታች በተገለጸው ማስፈንጠሪያ (Link) (https://exam.ethernet.edu.et) ስለሆነ፣ ከጥር 08 እስከ ጥር 15/ 2016 ዓ.ም ድረስ የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በቴሌ ብር ብቻ በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። አመልካቾች ተጨማሪ ድጋፍ የምትፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር +251 118 13 21 76 ወይም በኢሜይል [email protected] በኩል ድጋፍ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማሳሰቢያ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የምታካሂዱት  እና የአገልግሎት ክፍያ የምትፈፅሙት በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊው የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል።
إظهار الكل...
Exit exam | Registration

Ministry of Education | Exitexam registration portal

👍 3
📣 Zemen Bank Position: Section Head, ATM Services 📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ: Bachelor’s/ B.Sc. Degree in Business Information System, Computer Engineering, Computer Science, Information Technology, Management Information System, related fields. or Software Engineering. 🇪🇹የስራ ቦታ ፡ Addis Ababa 🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ ጥር 3, 2016 ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት  እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇 https://tikusjobs.com/job/section-head-atm-services/ ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ እነዚህን ገፆች ይወዳጁ!👇 Website | Facebook | Telegram
إظهار الكل...
Section Head, ATM Services | Tikus Jobs

Job Description This position is responsible for coordinate and monitor proper maintenance, servicing ATM and troubleshooting to ensure ATM machine is

👍 1
📣 Zemen Bank Position: Customer Service Officer III – Accounts 📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ: Bachelor’s degree in Accounting, Finance, Management, Economics, Business Administration, or related fields. 🇪🇹የስራ ቦታ ፡ Jigjiga 🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ ታኅሣሥ 26, 2016 ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት  እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇 https://tikusjobs.com/job/customer-service-officer-iii-accounts-2/ ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ እነዚህን ገፆች ይወዳጁ!👇 Website  |  Facebook  | Telegram
إظهار الكل...
Customer Service Officer III – Accounts | Tikus Jobs

Job Description Company Profile Zemen Bank is one of the fastest growing financial institutions in Ethiopia with major blue-chip clients in its account.

Vacancy at Hibret Bank S.C 🔰 Hibret Bank wants to recruit employees in the following vacant positions 👇👇 1: Junior Property Valuation Engineer 2: Senior Strategic Partnership And Relationship Officer 3: Shariah Advisory Committee (SAC) Secretary 4: Manager, Grade D Branch 📌 ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉 Read Detail:- https://harmeejobs.com/company/hibret-bank/ 🔰ከተለያዩ  ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇 =>See Detail:-  www.harmeejobs.com 🔰Telegram:- https://t.me/harmeejobs 🔴Share and Support your friend /እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት
إظهار الكل...
Harmeejobs.com

All JOBS IN ONE PLACE. 👌በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን! Website: www.harmeejobs.com ለማንኛውም አስተያየት: @Harmeejob ✍️Beeksisa Hojii fi Odeeffannoo wayitawaa Argachu yoo fettan join godhaa.

👍 2
📣 Awash Bank Position: Electrician 📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ: Diploma in Electricity or related fields 🇪🇹የስራ ቦታ ፡ Addis Ababa 🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ ታኅሣሥ 22, 2016 ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት  እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇 https://tikusjobs.com/job/electrician-6/ ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ እነዚህን ገፆች ይወዳጁ!👇 Website  |  Facebook  | Telegram
إظهار الكل...
Electrician | Tikus Jobs

Qualification & Experience: Diploma in Electricity or related fields plus a minimum of 3 years as an electrician. Place of Work: Addis Ababa (V. No

📣 Abay Bank Position: JUNIOR PROPERTY MANAGEMENT OFFICER 📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ: BA Degree in Procurement and supplies Management, Supplies Management, Management, Accounting or business related field of study 🇪🇹የስራ ቦታ ፡ Addis Ababa 🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ ታኅሣሥ 19, 2016 ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት  እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇 https://tikusjobs.com/job/junior-property-management-officer/ ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ እነዚህን ገፆች ይወዳጁ!👇 Website  |  Facebook  | Telegram
إظهار الكل...
JUNIOR PROPERTY MANAGEMENT OFFICER | Tikus Jobs

JOB SUMMARY Junior Property Management Officer is responsible to maintain proper inventory list of all fixed assets of the bank. Update the records at

📣 Unity University Position: COMMUNITY SERVICES OFFICER 📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ: MA Degree in Social Science, Preferably in Sociology, Education, Psychology or other related fields 🇪🇹የስራ ቦታ ፡  Addis Ababa 🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ ታኅሣሥ 19, 2016 ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት  እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇 https://tikusjobs.com/job/community-services-officer/ ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ እነዚህን ገፆች ይወዳጁ!👇 Website  |  Facebook  | Telegram
إظهار الكل...
COMMUNITY SERVICES OFFICER | Tikus Jobs

JOB REQUIREMENT Qualification: MA Degree in Social Science, Preferably in Sociology, Education, Psychology or other related fields Work Experience: 5

📣 Enat Bank Position: JUNIOR CUSTOMER SERVICE SPECIALIST (Fresh Graduates) 📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ: BA in Accounting, Banking & Insurance, Banking & Finance, Management, Business Administration, Sales, Marketing, Economics or related fields with minimum cumulative GPA of 3.00. 🇪🇹የስራ ቦታ ፡ Aleta wendo, SNNPR, Yirgachefe 🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ ታኅሣሥ 19, 2016 ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት  እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇 https://tikusjobs.com/job/junior-customer-service-specialist-5/ ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ እነዚህን ገፆች ይወዳጁ!👇 Website  |  Facebook  | Telegram
إظهار الكل...
JUNIOR CUSTOMER SERVICE SPECIALIST | Tikus Jobs

JOB SUMMARY  Essential Function Receives and delivers physical cash from and to Cash Administrator Collects and validates original Payment Instruments

Vacancy at Enat Bank(For Fresh Graduate) 🔰 Position:- Junior Customer Service Specialist ✅ Experience:- 0 year ✅ Qualification: BA in Accounting, Banking & Insurance, Banking & Finance, Management, Business Administration, Sales, Marketing, Economics or related fields 🔰 Position:- Junior Customer Service Specialist (Interest Free Banking) ✅ Experience:- 0 year ✅ Qualification: BA in Accounting, Banking & Insurance, Banking & Finance, Management, Business Administration, Sales, Marketing, Economics or related fields ✅Other Enat Bank Jobs List👇👇 4: Branch Accounts Administrator Grade B 5: senior customer service specialist 6: Branch Manager Grade C 📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 🎓Apply Online:- https://harmeejobs.com/company/enat-bank/ 🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇 =>See Detail:- www.harmeejobs.com 🍎Telegram:- https://t.me/harmeeJobs መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም/ በስራ ፍለጋ ላሉ ወገኖቻችን እናካፍል። 👥 Thank you!
إظهار الكل...
Harmeejobs.com

All JOBS IN ONE PLACE. 👌በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን! Website: www.harmeejobs.com ለማንኛውም አስተያየት: @Harmeejob ✍️Beeksisa Hojii fi Odeeffannoo wayitawaa Argachu yoo fettan join godhaa.

👍 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.