ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Ethio DVM Association

Ethio DVM Association

الذهاب إلى القناة على Telegram

This Chanel is created to share informations such as work vacancy and materials which are used to develop veterinary skills and knowledge. 👉ለማንቃት እንንቃ !!!

إظهار المزيد
4 042
المشتركون
+224 ساعات
+247 أيام
+9830 أيام

جارٍ تحميل البيانات

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
نوفمبر '26
نوفمبر '26
+17
في 0 قنوات
أكتوبر '26
+147
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '26
+100
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+119
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+104
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+151
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+136
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+101
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+129
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+75
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+74
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+71
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+84
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+120
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+66
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+93
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+118
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+117
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+113
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+96
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+159
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+32
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+133
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+111
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+273
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+277
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+160
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+168
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+187
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+217
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+250
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+291
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+305
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+193
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+205
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+353
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
06 نوفمبر+3
05 نوفمبر+3
04 نوفمبر+4
03 نوفمبر+2
02 نوفمبر+3
01 نوفمبر+2
منشورات القناة
የስራ ማስታወቂያ
የስራ ማስታወቂያ

2
የወተት ላሞች እንክብካቤ የወተት ላም እንክብካቤ ማለት ላምን በተገቢው ምግብ፣ ንጹህ ውሃ፣ ጥሩ መኖሪያ፣ የጤና ክትትልና የወተት ንጽህና በመጠበቅ ጤናማ እንድትሆንና በቂ ወተት እንድትሰጥ ማድረግ ነው። 1. የወተት ላም ተገቢ ምግብ የወተት ላም ለጤናዋና ለወተት ምርቷ ተመጣጣኝ ምግብ ያስፈልጋታል። የምግብ ዓይነቶች አረንጓዴ መኖ: ሣር፣ አልፋልፋ፣ ኦት ሣርና ሌሎች የመኖ ተክሎች። ደረቅ መኖ: የሣር ድርቆሽ፣ የተለያዩ የሰብል ቅሪቶች። የተጠናከረ ምግብ: የእህል ድብልቅ፣ የኑግ ቂጣ፣ የተልባ ቂጣና ሌሎች የፕሮቲን ምንጮች። ማዕድናት: የካልሲየም፣ ፎስፈረስና ሌሎች ማዕድናት ተገቢ ድብልቅ። ጠቃሚ ምክር: የላም ምግብ መጠን በክብደቷ፣ በወተት ምርቷ፣ በእርግዝናዋና በመኖው ጥራት መሠረት ይወሰናል። የተበላሸ፣ ሻጋታ ያለበትና የተበከለ ምግብ አትስጧት። 2. ንጹህ ውሃ ማቅረብ ላም በየቀኑ ንጹህና ደህንነቱ የተጠበቀ ውሃ ማግኘት አለባት። የውሃ መጠጫውን በየቀኑ ማጽዳት። በቂ ውሃ ማቅረብ፤ በተለይ በሙቀት ወቅትና ወተት በምትሰጥበት ጊዜ። የተበከለ ውሃ ከመጠጣት መከላከል። 3. የላም መኖሪያ እንክብካቤ የወተት ላም መኖሪያ የሚከተሉትን መሟላት አለበት፦ ንጹህና ደረቅ መሆን። በቂ የአየር ዝውውር መኖር። ከዝናብ፣ ከፀሐይና ከከፍተኛ ቅዝቃዜ መጠበቅ። የላም መተኛ ቦታ ምቹና ደረቅ መሆን። የፍግና የሽንት ቆሻሻ በየቀኑ ማስወገድ። የተጨናነቀ መኖሪያ አለመሆን። 4. የወተት ማለብና ንጽህና ወተት በንጽህና መልበስ ለወተት ጥራትና ለላም ጤና አስፈላጊ ነው። ከማለብ በፊት እጅን በሳሙናና በንጹህ ውሃ መታጠብ። የላም ጡትና የጡት ጫፎችን ማጽዳት። የጡት ጫፎችን በተገቢው የጡት ማጽጃ መንገድ ማጽዳትና ማድረቅ። የወተት ማለቢያ ዕቃዎችን ማጽዳት። የጡት በሽታ ምልክቶች ካሉ ማስተዋል። ከማለብ በኋላ ወተቱን በንጹህ ዕቃ ውስጥ ማስቀመጥ። ወተቱን በፍጥነት ማቀዝቀዝ። የጡት ጫፎችን በተገቢው የድህረ-ማለብ ማጽጃ መንገድ መንከባከብ። የወተት ዕቃዎችን ከማለብ በኋላ ማጠብና ማድረቅ። 5. የወተት ላም በሽታዎችና መከላከያ የጡት በሽታ (Mastitis)👉የጡት ማበጥ፣ ህመም፣ የወተት ለውጥ ንጽህና፣ ትክክለኛ ማለብ የእግርና አፍ በሽታ (FMD)👉በአፍና እግር ላይ ቁስል፣ ምራቅ፣ አካል መንከስ ክትባት፣ የእንስሳት መግቢያ ቁጥጥር የውስጥ ተውሳክ👉ክብደት መቀነስ፣ የወተት መቀነስ የተገቢ የተውሳክ ቁጥጥር የቲክ ተያያዥ በሽታዎች👉ትኩሳት፣ ድካም፣ የወተት መቀነስ ቲክ ቁጥጥር፣ የእንስሳት ሐኪም ክትትል ማስታወሻ: የክትባትና የተውሳክ መድኃኒት ፕሮግራም በአካባቢው የበሽታ ሁኔታና በእንስሳት ሐኪም ምክር መሠረት መዘጋጀት አለበት። 6. የላም የዕለት እንክብካቤ ምግብ መስጠት በየቀኑ፣ በተመጣጣኝ መጠን ንጹህ ውሃ ማቅረብ በየቀኑ፣ በቂ መጠን ወተት ማለብ በተወሰነ ሰዓት፣ በቋሚነት መኖሪያ ማጽዳት በየቀኑ የጤና ምልከታ በየቀኑ የጡት ጤና ምርመራ በየማለቡ ጊዜ ክትባትና የተውሳክ ቁጥጥር በእንስሳት ሐኪም ፕሮግራም 7. የወተት ምርትን ለማሳደግ ጥራት ያለው መኖ መስጠት። በቂ ውሃ ማቅረብ። በተመሳሳይ ሰዓት ማለብ። የጡት በሽታን በፍጥነት መከላከል። የላምን እርግዝናና የወሊድ ሁኔታ መከታተል። ላምን ከጭንቀት፣ ከከፍተኛ ሙቀትና ከጭካኔ መጠበቅ። 8. የላም ጤና መታወቂያ ምልክቶች ጤናማ ላም፦ በመደበኛነት ትበላለች። በቂ ውሃ ትጠጣለች። በመደበኛነት ትቆማለችና ትሄዳለች። የወተት ምርቷ የተለመደ ነው። የጡት ማበጥና የህመም ምልክት የለባትም። ⚠️ ላም ምግብ ካቆመች፣ ከፍተኛ ትኩሳት ካላት፣ በድንገት ወተት ካነሰች፣ ጡቷ ካበጠ ወይም መቆም ካልቻለች የእንስሳት ሐኪም በፍጥነት ያማክሩ። ለወቅታዊና ለታማኝ መረጃ #Agriculture_dailymedia ይከታተሉ
409
3
የእንስሳት አዳቃይ ቴክኒሻል ባለሙያ ከሆንክ ይህን ማወቅ ግዴታህ ነው! ~~~~ በሆርሞን ተጠቅሞ (ሲክሮናይዜሽን) የሰው ሰራሽ እንስሳት ማዳቀል አገልግሎት የሚሰጥ አዳቃይ ወይም ባለሙያ በመሠረቱ የሚከተሉትን ክህሎቶች ባለቤት ሊሆን ይገባል፦ 1. የመራቢያ አካላት እውቀት የእንስሳትን የመራቢያ አካላት ቅርጽ፣ አወቃቀርና ተግባር በበቂ ደረጃ ማወቅ። 2. የድራት ምልክቶችን መለየት የእንስሳትን የድራት ምልክቶች በትክክል መለየት፣ የማዳቀል ተስማሚ ጊዜን ማወቅና የማዳቀል ቴክኒኩን በትክክል መተግበር። 3. የማዳቀያ ቁሳቁስና ግብዓት አያያዝ የአባላዘር (semen)፣ የማዳቀያ መሣሪያዎችና ሌሎች ግብዓቶችን በተገቢው ሁኔታ ማያዝና መጠቀም። 4. የአባላዘር ጥራትን መጠበቅ የአባላዘር ማከማቻ ሁኔታ በየዕለቱ መከታተል። ከቀጥታ የፀሐይ ብርሃን፣ ከሙቀት፣ ከአቧራ፣ ከውሃ እና ከሌሎች ኬሚካሎች መጠበቅ አለበት። በተሳሳተ ሁኔታ ከተከማቸ የአባላዘር ጥራት ሊቀንስ፣ የዘር ፍሬዎች እንቅስቃሴ ሊዳከም እና የማዳቀል ውጤታማነት ሊቀንስ ይችላል። 5. የሆርሞን አጠቃቀም በሲክሮናይዜሽን ፕሮግራም የሚጠቀሙ ሆርሞኖችን በባለሙያ መመሪያ፣ በተወሰነው መጠንና ጊዜ መሠረት መጠቀም። የመድሃኒት መጠንን ወይም የመርፌ ጊዜን በራስ ፈቃድ መቀየር አይገባም። 6. ንጽህናና ባዮሴኪዩሪቲ የማዳቀያ መሣሪያዎችን ንፁህና ተገቢ ሁኔታ ላይ ማዋል፣ በማዳቀል ጊዜ የንጽህና መመሪያዎችን መጠበቅ እና ከእንስሳ ወደ እንስሳ የሚተላለፉ በሽታዎችን መከላከል። 7. መዝገብ አያያዝ የእንስሳውን መለያ ቁጥር፣ የድራት ቀን፣ የማዳቀል ቀን፣ የተጠቀሙትን የአባላዘር መለያ፣ የሆርሞን አጠቃቀምና የተከታታይ ውጤት በትክክል መመዝገብ። 8. የእንስሳት ደህንነት ማዳቀልን በሚፈጽምበት ጊዜ እንስሳውን ሳይጎዳ፣ በተገቢው አያያዝና በሙያዊ ሥነ-ምግባር መሠረት መሥራት። 9. የማዳቀል ውጤት መከታተል ከማዳቀል በኋላ የእንስሳውን የእርግዝና ሁኔታና የመራቢያ አፈጻጸም በተገቢው ጊዜ መከታተል። የማዳቀል ውጤት ዝቅተኛ ከሆነም ምክንያቱን በመለየት ተገቢውን የባለሙያ ምክር መጠየቅ። ዋናው መልዕክት ጥሩ አዳቃይ ቴክኒሻል ባለሙያ ማዳቀልን ብቻ የሚያውቅ ሳይሆን፣ የእንስሳት መራቢያ ሥርዓትን፣ የአባላዘር አያያዝን፣ የሆርሞን አጠቃቀምን፣ ንጽህናን፣ መዝገብ አያያዝንና የእንስሳት ደህንነትን በሙያዊ ደረጃ ማወቅ ያለበት ነው። 👉 ትክክለኛ የማዳቀል ሥራ = የተሻለ የእንስሳት ዝርያ + የተሻለ ምርታማነት + የአርቢው የተሻለ ገቢ። #Agriculture Agriculture Daily Post
545
4
لا يوجد نص...
528
5
لا يوجد نص...
516
6
+1
لا يوجد نص...
469
7
لا يوجد نص...
543
8
በኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ (ከ3 እስከ 4 ወራት) በሬን በጥራት እና በፍጥነት የማድለብ ዋና ዋና ምስጢሮች የሚከተሉት ናቸው፡ ​1. ምርጥ የማድለብ በሬ መምረጥ ​ዕድሜ፡ ከ3 እስከ 5 ዓመት የሆኑ፣ አጥንታቸው ያደገ ነገር ግን ያልሸመገሉ በሬዎችን መምረጥ። ​የአካል ቅርፅ፡ ፍሬማቸው ሰፊ (ረጅም እና ሰፊ ደረት ያላቸው)፣ ቆዳቸው ላላ ያለ እና ጤናማ ይመስሉ ነገር ግን ከስሳ የሆኑ በሬዎች በፍጥነት ክብደት ይጨምራሉ። ​2. የጤና እንክብካቤ (የመጀመሪያው እርምጃ) ​የውስጥ እና የውጭ ጥገኛ ተህዋስያንን ማከም፡ በሬዎቹ ወደ እርባታ ቦታው እንደገቡ ወዲያውኑ የሆድ ትል መድኃኒት (Deworming) መስጠት እና የውጭ ጥገኛዎችን (እንደ ቅንቅን) ማከም። ይህ ካልሆነ የሚበሉት ምግብ ለትሉ እንጂ ለበሬው አይሆንም። ​3. የተቀናጀ እና የተመጣጠነ መኖ አሰጣጥ ​ደረቅ መኖ (Roughage)፡ ከ20%-30% ያህሉ የጤፍ ጭድ፣ የስንዴ ገለባ ወይም ድርቆሽ መሆን አለበት። ​የማደለቢያ ምግብ (Concentrate)፡ ከ70%-80% ያህሉ የተቀናጀ ምግብ ሲሆን ይህም ከፋብሪካ ቀሪዎች (የፋብሪካ ፋንዱሻ/ፋጎቶ፣ የኑግ/የሱፍ/የሰሊጥ እሬት)፣ የስንዴ ብሬን እና ጥሬ እህሎች (በቆሎ፣ ገብስ) ይዘጋጃል። ​ጨው እና ማዕድናት፡ ሁልጊዜ የከብት ጨው (መላሻ) ወይም የማዕድን ድብልቅ አቅርቦት ሊኖራቸው ይገባል። ​4. የውሃ እና የእረፍት አያያዝ ​ንጹህ ውሃ፡ በሬዎች በቂ ንጹህ ውሃ በማንኛውም ሰዓት የሚያገኙበት ሁኔታ ማመቻቸት (ውሃ ባነሰ ቁጥር የሚበሉት የምግብ መጠን ይቀንሳል)። ​እንቅስቃሴ መቀነስ፡ በሬዎቹ ውፍረት የሚያመጡት ኃይላቸውን ሳይጨርሱ ሲያርፉ ስለሆነ፣ በተዘጋጀላቸው ጥበብ ባለው በረት ውስጥ እንዲታሰሩ ማድረግ እና ረጅም መንገድ እንዳይሄዱ ማድረግ። ​5. ምቹ የበረት ሁኔታ ​ከዝናብ እና ከብርድ የተጠበቀ፣ አየር በጥሩ ሁኔታ የሚዘዋወርበት፣ ደረቅ እና ንጹህ የበረት ወለል ማዘጋጀት። ​በእነዚህ መንገድ ከተያዙ በሬዎች ከ90 እስከ 120 ባሉት ቀናት ውስጥ ለገበያ የሚሆኑ ምርጥ እና ወፍራም ይሆናሉ።
525
9
ጤናማ ጥጃ ለማሳደግ ምን እናድርግ? ጥጃ (Calf) በእንስሳት እርባታ (በተለይ በወተትና በስጋ ከብት እርባታ) ውስጥ የወደፊቱ የመንጋው መተኪያና የሀብት መሠረት ነው። ጥጃ ከተወለደበት ቀን ጀምሮ በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ወራት የሚደረግለት እንክብካቤ ወደፊት የሚሰጠውን የወተትም ሆነ የስጋ ምርት ሙሉ በሙሉ ይወስነዋል። ጤናማና ፈጣን ዕድገት ያለው ጥጃ ለማሳደግ የሚከተሉትን ዋና ዋና ሳይንሳዊ የአያያዝ መንገዶች መተግበር አለብን። 1. ከተወለደ በኋላ ወዲያውኑ የሚደረግ እንክብካቤ (የመጀመሪያው ቀን) ጥጃው እንደተወለደ ወዲያውኑ በአፍና በአፍንጫው አካባቢ ያለውን ዝልግልግ ፈሳሽ በንጹህ ጨርቅ በማጽዳት በነፃነት እንዲተነፍስ ማድረግ። ባክቴሪያ በእንብርት በኩል ገብቶ ጥጃውን እንዳይገድለው የእንብርት ገመዱን ከ2-3 ሳንቲም ሜትር አሳጥሮ በንጹህ መቀስ መቁረጥና አዮዲን መቀባት። የእንገር ወተት ለጥጃው ህልውና እጅግ ወሳኝ ደረጃ ነው። ጥጃው ከተወለደበት ሰዓት ጀምሮ ባሉት መጀመሪያዎቹ 1-2 ሰዓታት ውስጥ የእናትየውን የመጀመሪያ ወተት (እንገር) በበቂ ሁኔታ መጥባት አለበት። ይህ ወተት ጥጃውን በሕይወት ዘመኑ ከበሽታዎች የሚከላከሉ ፀረ-በሽታ ንጥረ ነገሮችን፣ ቫይታሚኖችንና ከፍተኛ ኃይል ይዟል። 2. የአመጋገብና የማጥባት ስልት በመጀመሪያዎቹ 3 ሳምንታት ጥጃው ሙሉ በሙሉ የእናት ወተት ብቻ ያገኛል። በቀን ካለው የእናትየው ወተት ውስጥ ቢያንስ 10% ያህሉን (ለምሳሌ ጥጃው 30 ኪሎ ከሆነ 3 ሊትር ወተት) በቀን ከ2-3 ጊዜ መጥባት አለበት። ጥጃው ከ3 ሳምንት ዕድሜው ጀምሮ ለስላሳ የደረቀ ሳር እና ለጥጃዎች ተብሎ የተዘጋጀ መኖ እንዲለምድ ማድረግ ያስፈልጋል። ይህ አሰራር የጥጃውን ጨጓራ በፍጥነት ያሳድጋል። ጥጃዎች ወተት ቢጠቡም ከ2 ሳምንት ዕድሜ ጀምሮ ንጹህ ውሃ ሁልጊዜ ከፊት ለፊታቸው መደረግ አለበት። 3. የጥጃ ማደሪያ በረት ጥጃዎችን ቢያንስ የመጀመሪያውን 1 ወይም 2 ወር ለየብቻቸው በተሰሩ አነስተኛ በረቶች ውስጥ ማሰር ይመረጣል። ይህ አሰራር እርስ በርስ እንዳይላላሱ (የፀጉር ኳስ ጨጓራቸው ውስጥ እንዳይሰራ) እና በሽታ ከአንዱ ወደ ሌላው እንዳይተላለፍ ይከላከላል። የጥጃ በረት ወለል ሁልጊዜ ደረቅ መሆን አለበት። ወለሉ ላይ የደረቀ ሳር ወይም ጭድ ማንጠፍ ከብርድ ይጠብቃቸዋል። እርጥበትና ጭቃ ካለ ጥጃዎች በቀላሉ በሳምባ ምች እና በከባድ ተቅማጥ ያልቃሉ። 4. ከእናት መለየትና ጡት ማስጣል ጥጃዎች ከእናታቸው ወተት ተለይተው ሙሉ በሙሉ ወደ ሳርና መኖ የሚሸጋገሩት በአማካኝ ከ2.5 እስከ 3 ወር (ከ75-90 ቀናት) ዕድሜያቸው ላይ ነው። ጡት ከመጣላቸው በፊት ጥጃዎቹ በቀን ቢያንስ ከ0.5 እስከ 1 ኪሎ ግራም የሚሆን ደረቅ መኖ መብላት መቻላቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። 5. የጤና ቁጥጥርና የዝርያ ምልክት ጥጃው 1 ወር ሲሞላው የመጀመሪያውን የውስጥ ትል መድኃኒት ማጠጣት። ትል ጥጃዎችን ያከሳል፣ ሆዳቸውን ይነፋል። ጥጃው ከ2 ሳምንት እስከ 1 ወር ዕድሜ ባለው ጊዜ የበቀለውን ቀንድ በኬሚካል ወይም በኤሌክትሪክ ማቃጠል ይመረጣል። ይህም ወደፊት እርስ በርስ እንዳይጎዱና በረት ውስጥ በቀላሉ ለመያዝ ይረዳል።
518
10
አዋጭ የድለባ ስልት፦ከባህላዊ ወደ ሳይንሳዊ አሰራር ​እንደ ባለሙያ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች እንደምናየው የፍየል ማድለብ ስራ በዋነኝነት የሚታየው እንደ ባህላዊ የገቢ ምንጭ ነው። ሆኖም ዘላቂ ትርፋማነትን ለማረጋገጥ ሂደቱን በሳይንሳዊ መርሆዎች መምራት ተገቢ ነው። ከስራ ልምዴ በመነሳት ስኬታማ የፍየል ድለባ ለማከናወን አርቢዎች ትኩረት ሊሰጧቸው የሚገቡ ሦስት ወሳኝ ምሰሶዎችን እንደሚከተለው አቅርቤያለሁ፦ ​#የእንስሳትምርጫ፦ ለማደለብ የሚመረጡ ፍየሎች ከጤና ሁኔታቸውም በተጨማሪ የእድገት ደረጃቸው በተለይም ከ1 እስከ 2 ዓመት ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ መሆናቸው የምግብ አጠቃቀም ብቃታቸውን ከፍ ያደርገዋል። ​#የመኖአቅርቦት፦ በቂ የሆነ የኃይል እና የፕሮቲን ምንጭ የሌለው መኖ በእንስሳቱ ላይ የሚፈለገውን የክብደት መጠን ማምጣት አይችልም። ስለሆነም አረንጓዴ መኖን ከተጨማሪ የተከማቸ ምግብ ጋር በማቀናጀት መስጠት እና የውሃ አቅርቦትን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መቆጣጠር ለስኬት ወሳኝ ነው። #የእንስሳትጤና፦ የውስጥ ጥገኛ ተህዋሲያን እና ኢንፌክሽን የመሳሰሉት እንስሳት ከተመገቡት ምግብ የሚያገኙትን ንጥረ ነገር ስለሚቀሙ ማድለብ ከመጀመራችን በፊት ስልታዊ የሆነ የውስጥ ጥገኛ ተህዋሲያን መከላከያና ማጥፊያ መድኃኒት መውሰድ የዘርፉ ቅድመ-ሁኔታ ነው። በመጨረሻም፦ የድለባ ስራ ብርቱ ጥንካሬን የሚጠይቅ እንጂ በአጋጣሚ የሚሳካ ሂደት አይደለም። ዘላቂ ትርፋማነት የሚመጣው ትክክለኛ የመኖ አያያዝ፣ የጤና ክትትል እና የሙያዊ እውቀት ቅንጅት ሲኖር ነው። በዚህ ስራ ላይ ተሰማርታችሁ ከሆነ አልያም ለመሰማራት አስባችሁም ከሆነ ማንኛውንም ሙያዊ ድጋፍ ጠይቁኝ በነፃ ልለግሳችሁ ፈቃደኛ ነኝ። #የፍየልማደለብ #እንስሳትጤና #እንስሳትሀብት #EthiopiaLivestock
633
11
Animal science qz+9
Animal science qz
920
12
#MoE በወሊሶ ፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2019 ዓ.ም በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቱ የመግቢያ ቀናት ህዳር 01 እና 02/2019 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ህዳር 03/2019 ዓ.ም አጠቃላይ ገለጻ እና ህዳር 04/2019 ዓ.ም የመማሪያ መጻሕፍት ስርጭት እንደሚከናወን ተገልጿል። @tikvahuniversity
779
13
لا يوجد نص...
756
14
ADDIS_ABABA_UNIVERSITY_COLLEGE_OF_VETERINARY_MEDICINE_AND_AGRICULTURE.pdf
1 000
15
+3
لا يوجد نص...
921
16
A. Renal and gastrointestinal damage B. Improved appetite C. Increased fertility D. Faster hair growth Correct answer: A (NSAID baay’inaan kennamu kalee fi garaacha miidhuu danda’a.) 18. Which parasite causes lungworm disease in cattle and small ruminants? A. Dictyocaulus B. Fasciola C. Taenia D. Haemonchus Correct answer: A (Dictyocaulus sombaa keessa jiraachuun qufaa fi hargansuu fida.) 19. Which disease is transmitted by tsetse flies? A. Trypanosomiasis B. Babesiosis C. Fasciolosis D. Brucellosis Correct answer: A (Tsetse fly’n Trypanosoma daddarsa.) 20. A cow has fever, anemia, jaundice, and red-brown urine after tick exposure. What is suspected? A. Babesiosis B. Mastitis C. Ketosis D. Tetanus Correct answer: A (Babesiosis seelota dhiigaa diimaa balleessuun mallattoolee kana firida
1 072
17
#part #DVM_PRACTICE_QUESTIONS – 20 ADVANCED MCQs 1. A dairy cow is recumbent after calving, has cold extremities and a “S-shaped” neck. What is the most likely diagnosis? A. Ketosis B. Parturient hypocalcemia C. Hypomagnesemia D. Traumatic reticuloperitonitis Correct answer: B (Deessee booda hanqinni kaalsiyeemii “milk fever” fida.) 2. A cow has left-sided abdominal distension, severe dyspnea, and a tympanic sound. What is the emergency condition? A. Right displaced abomasum B. Frothy bloat C. Ketosis D. Cecal dilatation Correct answer: B (Garaan bitaa qilleensa/hoomachaatiin afuufamuun bloat agarsiisa.) 3. Which organism causes contagious bovine pleuropneumonia? A. Mycoplasma mycoides subsp. mycoides B. Pasteurella multocida C. Brucella abortus D. Bacillus anthracis Correct answer: A (CBPP’n baakteeriyaa Mycoplasma mycoides irraa dhufa.) 4. A cow dies suddenly with unclotted blood from natural openings. What is the safest action? A. Open the carcass B. Skin the carcass C. Suspect anthrax and do not open the carcass D. Sell the meat immediately Correct answer: C (Anthrax yoo shakkame reeffa baqaqsuun spore tamsaasa.) 5. What is the intermediate host of Fasciola hepatica? A. Tick B. Freshwater snail C. Tsetse fly D. Mosquito Correct answer: B (Fasciola marsaa jireenyaa isaa keessatti qocaa bishaanii fayyadama.) 6. A sheep has severe anemia and bottle jaw. Which parasite is most likely? A. Haemonchus contortus B. Moniezia expansa C. Eimeria D. Dictyocaulus Correct answer: A (Haemonchus dhiiga xuuxuun anemia fi bottle jaw fida.) 7. Which test is commonly used for subclinical mastitis? A. CMT B. Rose Bengal test C. Tuberculin test D. Fecal flotation Correct answer: A (CMT seelota somatic aannan keessa jiran adda baasa.) 8. A sheep shows circling, facial paralysis, drooling, and difficulty swallowing. What is the likely disease? A. Listeriosis B. Fasciolosis .B. Fasciolosis C. Rabies only D. Coccidiosis Correct answer: A (Listeriosis brainstem miidhuun mallattoolee kana fida.) 9. Which disease is caused by Brucella abortus? A. Brucellosis B. Anthrax C. Blackleg D. Tetanus Correct answer: A (Brucellosis ulfi harca’uu fi rakkoo wal-hormaataa fida.) 10. Which vaccine storage temperature is generally recommended for many veterinary vaccines? A. 2–8°C B. 20–30°C C. 35–40°C D. Direct sunlight Correct answer: A (Talaalliiwwan hedduun sansalata qabbanaa’aa 2–8°C barbaadu.) 11. A calf develops diarrhea, dehydration, metabolic acidosis, and weakness. What is the priority? A. Fluid and electrolyte therapy B. Immediate surgery C. Restrict all water D. Give only vitamins Correct answer: A (Bishaanii fi elektiroolaayitii deebisuun tarkaanfii jalqabaati.) 12. Which finding is most consistent with ketosis in a dairy cow? A. Acetone-like breath B. Red urine C. Severe salivation only D. Swollen tongue Correct answer: A (Ketone bodies foolii acetone fakkaatu uumu.) 13. Which nerve block is commonly used for flank surgery in cattle? A.Paravertebral block B. Ring block of the teat C. Infraorbital block D. Auriculopalpebral block Correct answer: A (Paravertebral block T13, L1 fi L2 naannoo flank’f anesthetic kenna.) 14. Before applying traction in dystocia, what must be assessed? A. Fetal presentation, position, and posture B. Only the cow’s age C. Milk production D. Coat color Correct answer: A (Taa’umsa jabbii sirreessuu malee harkisuun miidhaa fida.) 15. What is the most important purpose of a withdrawal period? A. To improve milk taste B. To prevent drug residues in meat and milk C. To increase animal weight D. To prevent vaccination Correct answer: B (Yeroon withdrawal foonii fi aannan keessatti haftee qorichaa ittisa.) 16. Which drug class may damage articular cartilage in growing animals? A. Fluoroquinolones B. Penicillins C. Macrolides D. Tetracyclines only Correct answer: A (Fluoroquinolones bineensota guddachaa jiran keessatti cartilage miidhuu danda’u.) 17. What is the main danger of excessive NSAID use?
879
18
Vacancy+5
Vacancy
910
19
+1
لا يوجد نص...
923
20
TRY MOST IMPORTANT Vet. # Qs:- 1. Which compartment of a ruminant’s stomach is known as the “true stomach”?    A. Rumen    B. Reticulum    C. Omasum    D. Abomasum    Answer: D. Abomasum 2. What is the approximate gestation period of a dog?    A. 30 days    B. 63 days    C. 90 days    D. 150 days    Answer: B. 63 days 3. Which disease is caused by a virus in the genus Lyssavirus?    A. Rabies    B. Ringworm    C. Leptospirosis    D. Brucellosis    Answer: A. Rabies 4. Which nutrient is essential in a cat’s diet?    A. Taurine    B. Cellulose    C. Vitamin C    D. Starch    Answer: A. Taurine 5. Which animal is especially sensitive to copper poisoning?    A. Sheep    B. Goats    C. Horses    D. Dogs    Answer: A. Sheep 6. What is the main function of the rumen?    A. Absorbing oxygen    B. Fermenting plant material    C. Producing bile    D. Filtering blood    Answer: B. Fermenting plant material 7. Which parasite causes canine heartworm disease?    A. Toxocara canis    B. Dirofilaria immitis    C. Echinococcus granulosus    D. Ancylostoma caninum    Answer: B. Dirofilaria immitis 8. Which part of a bird’s digestive system temporarily stores food?    A. Crop    B. Gizzard    C. Cloaca    D. Cecum    Answer: A. Crop 9. Which animal generally cannot vomit?    A. Cat    B. Dog    C. Horse    D. Pig    Answer: C. Horse 10. What does a veterinary formulary mainly provide?     A. Animal breeding records     B. Information about veterinary medicines     C. Instructions for animal grooming     D. Livestock market prices     Answer: B. Information about veterinary medicines
855