cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የጉራግኛ ቋንቋ በድምፅ የምንማማርበት ቻናል👍👍

በዚ ቻናል አላማው ጉራግኛ ቋንቋ እንዳይጠፋ ተናጋሪው እና አዲስ ስለቋንቋችን ማወቅ የሚፈልጉ እንዲያውቁ ማድረግ ነው

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
267
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

መቼ መቸ የት ኤቴ ለምን የምቃር እንዴት በምር ማን ሟን ምን ምቃር እሺ ኧጊ እምቢ ቤታ
إظهار الكل...
👍 5
ቁርስ ግንዝር ምሳ ኧደያ እራት እርባት ለምሳሌ ፣ቁርስ እንብላ ግንዝር ንብራነ ምሳ እንብላ እደያ ንብራነ
إظهار الكل...
👍 2
አመመኝ ቐሜም በረደኝ ዠሼም እራበኝ ጋዴም
إظهار الكل...
የጉራጌ የክብር ስም ለ አባቶች አጋዝ አበጋዝ ዳሞ በረደፈረ በርከፈተ ፈንቅር ወማ ወንጀትአርብ ውዮ
إظهار الكل...
👍 3
Watch "#ethiopianmusic samuel kebede (አዲስ) (ሳሚ ጉራጌው)#ሰብ ህር #guragegna_music #hope#rap @EMATGURAGEMEDIA ዝ" on YouTube https://youtu.be/n5mKdGyYnuY
إظهار الكل...
#ethiopianmusic samuel kebede (አዲስ) (ሳሚ ጉራጌው)#ሰብ ህር #guragegna_music #hope#rap @EMATGURAGEMEDIA ዝ

#ሰብህር #አዲስዘፈን #ethiopianmusic #guragegna_music #2023 #mnewshewa

ጥቂት ስለ ጉራጌ ማህበረሰብ (ግላዊ ምልከታ) ኤፍሬም  ስዩም (ሶልያና) የጉራጌ ማህበረሰብ እርሱን ከሚመስሉ የትኞቹም የኢትዮጵያ ማህበረሰቦች ጋር በንግድና መሰል በተሰማራባቸው የስራ ድርሻዎች በኩል ''ማህበራዊ ባለ ውለተኝነቱ'' ከየትኞቹም በላቀ ሊዘከርለት የተገባ ምሰሦ አከል ህዝብ ነው።        ማንም እንደየ አቅሙ መሸመት የሚያስችለውን የ ''አስር ሣንቲም'' ስኳር ሳይቀር ማግኘት(መሸመት) የሚችልበት አሰራር የነበረው፣ ብድርን ከባንክ ይልቅ ህዝባዊ ትሥሥርና መተሳሰብ የቆመበትን "ዱቤ" በሚል የግብይት ስም ያቆመ ፤ ትልቅነትን ሆኖ ያስመሰከረ ህዝብ ነው። ነገር ግን ለዚህ ማንነቱ ረቀቅ ባለ መንገድ ጉራጌን ''ቋጣሪ'' ይሉ የነበሩ እነ ብር አምላኩ፣ እነ የ'ህል ሻርኩ ከመስመር እንዲወጣ ያደረጉት፤ ቀን ከሌሊት ደክሞ ለፍቶ ባቀናት መርካቶ ላይ በኮንትሮባንድ የሰቡ ግድ የለሾች ባይተዋርነት እንዲሰማው የተደረገ በጊዜው ጊዜ ስማቸው በደማቁ ሊጠራ ከሚችሉት ውስጥ ተቀዳሚና በሴራ ሣይሆን በስራ ክብርና ፍቅር በላቡ ወዝ ስሙን የፃፈ ህዝብ ነው።
إظهار الكل...
የጉራጌ ህዝብ፣ መንግስት እንኳ ባይኖረው  በባህላዊ አስተዳደርና ፍትህ አሰጣጥ ስረዓት ራሱን ማስተዳደር  የሚችል ድንቅ ህዝብ ነው።
إظهار الكل...
ስምኽ ማነው ሽማኸ ሟኑ ሰፈርኽ የትነው ቃያኸ ኤቴው የትነው የምትኖረው ኤቴው ትረብር ምንድነው የምትሰራው ምቃሩ ትቾት
إظهار الكل...
ባለቤትነትን ለመግለፅ እኔ እያ እሱ ሁታ አንተ አኸ እነሱ ህኖ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.