3 398
المشتركون
-124 ساعات
-27 أيام
+730 أيام
أرشيف المشاركات
ለወላጆች፣ አሳዳጊዎችና ተማሪዎች በሙሉ
ከሰኞ 16/2/2019 ዓ ም ጀምሮ የማጠናከሪያ ትምህርት ከ5ኛ-8ኛ ባሉት ክፍሎች በሣምንት ለ3 ቀናት ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከትምህርት በኋላ እስከ 11:00 ሰዐት የሚሠጥ መሆኑን እያሣወቅን ዝግጅት እንድታደርጉ በተለይ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል አንድም ተማሪ ከትምህርቱ መቅረት አይችልም 5ኛ እና 7ኛ የሚመለከታቻው ከትምህርቱ መቅረት አይቻልም የማይመለከታቸው በፈቃዳቸው መማር ይችላሉ።
Repost from N/a
ለመምህራን በሙሉ እሁድ 08/2/2019 በተጠራው ስብሰባ ሁሉም መምህር በሰዐቱ አሰቀድሞ እንዲገኝ በጥብቅ አናሳውቃለን።
-መቅረትም ሆነ ፈቃድ መጠየቅ በፍፁም አይቻልም።
-ረዳት መምህራንም ይመለከታል።
ለውድ የአቃቂ አድቬንቲስት ት/ቤት ወላጆችና ተማሪዎች በሙሉ 🌼 እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! መልካም አዲስ አመት!🌼💚💛❤️
