cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethio Troll Football

እንኳን ወደ ውዱ Ethio Troll Football ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ስለእግር ኳስ እና መሰል ስፖርቶች ቀልዶች የምታገኙበት ቻናል ነው። ሁሉም ፖስቶች ለቀልድ ያህል ነው!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
420
المشتركون
-224 ساعات
-67 أيام
-1830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
ማጋሌስ በዘራፊዎች ሊዘረፍ ሲል ራሱን አድኗል... የአርሰናሉ ተጫዋች ማጋሌስ መኪናውን አቁሞ ሲወጣ ዘራፊዎች የመኪናውን ቁልፍ እና ስልኩን እንዲሰጥ ጠየቁት የሚሰጥ አስመስሎ አንደኛውን ዘራፊ በቦክስ ፊቱን መቶት ሲወድቅ አብረውት የነበሩ ዘራፊዎች እንደሮጡ ተዘግቧል። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
إظهار الكل...
👍 1🤣 1
😂😂😂 እቺን ነገር የሚያስታውስ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Yescoin

Probably something.

Photo unavailable
በሀንጋሪ ከ14 አመት በታች የሆነ ሊግ ዉስጥ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘዉ ክለብ የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት የግድ 42 ግብ ማግባት የሚጠበቅበት ሲሆን በሚያስገርም ሁኔታ በመጨረሻ ጨዋታ ላይ 43-1 በሆነ ዉጤት አሸንፈዉ የሊጉን ዋንጫ ማንሳት ችለዋል። በዚህም ምክንያት የሀንጋሪ እግርኳስ ፌዴረሽን በክለቡ ላይ ምርመራ እያደረገ ይገኛል። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
إظهار الكل...
😁 1
https://t.me/dotcoin_bot?start=r_5167405197 🏆+1.5k Dotcoins as a first-time bonus 💎+30k Dotcoins if you have Telegram Premium
إظهار الكل...
Dotcoin

Everything starts from a DOT

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1823353352 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
إظهار الكل...
Photo unavailable
😎😎😎 Always gunners ❤️
إظهار الكل...
🤓 4
Photo unavailable
ድል ለታላቁ ክለብ አርሰናል😌 ሽንፈት ለመጤ ትንሽ ክለብ 🤮
إظهار الكل...
ይሄ ነው ራያ
إظهار الكل...
Photo unavailable
የክለባችን ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ የ 20 23/24 የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወርቅ ጓንቱን በይፋ ተረክቧል። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
إظهار الكل...