cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዜና አርሰናል

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
182 311
المشتركون
+45624 ساعات
+9507 أيام
+3 03930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የፊታችን እሁድ 1 የፍፃሜ ጨዋታ 1 ጨዋታ ማሸነፍ ቡካዮ ሳካ የአውሮፓ ዋንጫን አሸንፎ ህልሙን የሚያሳካ ይመስላችኋል ? @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
إظهار الكل...
💯 328👍 52🙏 25👎 16 14🔥 3😢 3❤‍🔥 1🎉 1🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
እስካሁን ከአርሰናል የወጡ እና ለመውጣት የተቃረቡ ተጫዋቾች ሴድሪክ ሶአሬስ መሀመድ ኤልኔኒ አርቱር ኦኮንኮ ሳምቢ ሎኮንጋ ኑኖ ታቫሬስ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
إظهار الكل...
👍 119💔 12😁 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄን ሰው ላቶደው አትችልም☺️ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
إظهار الكل...
👍 171 41💯 12👎 5😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
3 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ቡድኖች ብቻ ናቸው በአውሮፓ ዋንጫ ብዙ ተጫዋቾችን ለፍፃሜ ማብቃት የቻሉት :- - አርሰናል :- ራያ ፣ ራይስ ፣ ሳካ እና ራምስዴል - ማን ሲቲ :- ዎከር ፣ ስቶንስ ፣ ሮድሪ እና ፎደን - ቼልሲ :- ፓልመር ፣ ኩኩሬላ እና ጋላገር @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
إظهار الكل...
👍 101 7🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
☞ ኦርጅናል የ 24/25 ማሊያዎች ☞ በfan እና Player version ☞ በፈለጉት ስም እና ሳይዝ ☞ Home እና Away ማሊያዎች ☞ ወደ ክፍለ ሀገር በፍጥነት እንልካለን ☞ ዋጋ እና አድራሻ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ👇 . https://t.me/Top_sport9
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🏅በ Betwinwins ይወራረዱ፣ ያሳኩ እና ያሸንፉ! 🏅 የመጨረሻውን የስኬቶች ውጤት ስርዓት ይቀላቀሉ እና ሽልማቶችን በብዛት ያግኙ! በስፖርት ይጫወቱ፣ ከፍተኛ የዝውውር ደረጃ ላይ ይድረሱ እና በየሳምንቱ የነጻ ውርርድ እና ጉርሻዎችን ይሸለሙ። አርብ የፍሬንዚ እና የሰኞ ማስተሪ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎ! 👉https://t.betwinwins.net/4tye69jx 📱 t.me/betwinwinset
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የሳምቢ ሎኮንጋ የውሰት ዝውውር የግዴታ ግዢ ሳይሆን አማራጭ ነው እናም ሴቪያ ዝውውሩን ቋሚ ካደረጉት አርሰናል ከወደፊት ሽያጩ 25% ያገኛል። ፊዮረንቲና የተሻለ ጥያቄ አቅርበው የነበረ ቢሆንም የ24 አመቱ ተጫዋች ሴቪያን መርጧል። የህክምና ምርመራ ለአርብ ቀጠሮ ተይዟል። - ዴቪድ ኦርንስቲን @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
إظهار الكل...
👍 115 19💔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ላዚዮ ከኑኖ ታቫሬዝ ጋር በግል ውል ለመስማማት በጥሩ ሁኔታ ከተጫዋቾቹ ጋር ንግግር ላይ ነው ፣ ከአርሰናል ጋር የተደረገው ስምምነት በ9 ሚሊየን ፓውንድ የተዘጋ ሲሆን ከተጫዋቾቹ ጋር በደሞዝ ላይ ያሉ ነገሮች ለማጠናቀቀ እየተሰራ ነው። - ፋቢሪዚዮ ሮማኖ
إظهار الكل...
👍 133 12😁 6❤‍🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
ሳምቢ ሎኮንጋ ወደ ሴቪያ HERE WE GO @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
إظهار الكل...
👍 194 21👏 10💔 7
Photo unavailableShow in Telegram
የፍሬዲይ ሊጀንበርግ ልጅ የአርሰናልን አካዳሚ መቀላቀል ችላለች❤️
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.