cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የብርሃን እናት

ማኅበረነ ባርክ ዕቀብ በሰላም

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
318
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-1230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
አዘክሪ ድንግል…..፩ on TikTok

@zizazo531 1001 Followers, 19 Following, 1530 Likes - Watch awesome short videos created by አዘክሪ ድንግል…..፩

إظهار الكل...
አዘክሪ ድንግል…..፩ on TikTok

@zizazo531 1001 Followers, 19 Following, 1530 Likes - Watch awesome short videos created by አዘክሪ ድንግል…..፩

إظهار الكل...
አዘክሪ ድንግል…..፩ on TikTok

@zizazo531 1001 Followers, 19 Following, 1530 Likes - Watch awesome short videos created by አዘክሪ ድንግል…..፩

إظهار الكل...
አዘክሪ ድንግል…..፩ on TikTok

@zizazo531 1001 Followers, 19 Following, 1530 Likes - Watch awesome short videos created by አዘክሪ ድንግል…..፩

የትምህርት ዕድል ያመለጠህ መስሎህ ነው? ገና ሺህ የትምህርት ዕድሎች አሉህ:: ዕድሜህ ያመለጠህ መስሎህ ነው? ነገ የሚጠብቁህ ብሩሕ ዘመናት እኮ ቁጭ ብለው አሉ? የሚረዳኝ ሰው የሚያስብልኝ ሰው አጥቼያለሁ? ብለህ ከሆነም ካልሰሙህ ጥቂቶች በላይ ልንሰማህ የምንሻ "ሁላችን ከዚህ አለንና በራስህ ክፉ ነገር አታድርግ" መከራ ጸናብኝ ኑሮ ጨለመብኝ የሀገሪቱ ሁኔታ ተስፋ አሳጣኝ ብለህ ይሆን? እኛስ አብረንህ አይደልንም? አብረን ከገባንበት ችግር አብረን ብንወጣ አይሻልም? ከአንተ በባሰ ሁኔታ የታሰርንና የተገረፍን ጳውሎሶችና ሲላሶች "ሁላችን በዚህ አለንና በራስህ ክፉ አታድርግ" ስንልህ ስማን:: ይልቅ አንተም እንደ ወኅኒው ጠባቂ "እድን ዘንድ ምን ላድርግ ብለህ?"ነፍስህን የምታድንበትን መንገድ ወደ መቅደሱ ቀርበህ ጠይቅ:: ወዳጄ ይህንን ጽሑፍ ያነበብኸውም በሕይወት ስላለህ ነው:: የአንተን ዓይን የሚጠብቁ ብዙ ጽሑፎች ፣ የአንተን ጆሮ የሚፈልጉ ብዙ ድምፆች ፣ የአንተን መሐረብ የሚፈልጉ ብዙ ዕንባዎች ፣ የአንተን ሳቅ የሚፈልጉ ብዙ ቀልዶች ... ገና ብዙ ብዙ አሉ:: ስለዚህ ሰይጣንን አሳፍረው:: እንዲህ በለው :- "ጠላቴ ሆይ፥ ብወድቅ እነሣለሁና፥ በጨለማም ብቀመጥ እግዚአብሔር ብርሃን ይሆንልኛልና በእኔ ላይ ደስ አይበልሽ" ሚክ. 7:8 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጥቅምት 2016 ዓ.ም. ሜልበርን አውስትራሊያ ለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ :: እኔም ለእናንተ ከሰበክሁ በኁዋላ የተጣልሁ እንዳልሆን አጥብቃችሁ ስለ እኔ ጸልዩልኝ! በኮሜንት መስጫው ሥር "ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ [ዋጋን በምድር የሚያስቀር ውዳሴም ሆነ ሌላ] ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ" (ኤፌ 4:29)
إظهار الكل...
°༺༒༻°✧ ማኅሌተ ጽጌ ✧°༺༒༻°✧ የ ፳፻፲፮ ዓ.ም የጥቅምት ፲፩ የሰባተኛው ዓመት የመጀመሪያው ሰንበት የጽጌ ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል። ፩. ሰላም ለኲልያቲክሙ / ነግሥ/ ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኀኒት መስቀል፡፡ ዚቅ፦ ሃሌ በ፱ ሐረገ ወይን፨ ሃሌ ሉያ(፱ ጊዜ) ሐረገ ወይን እንተ በምድር ሥረዊሃ፨ ወበሰማይ አዕፁቂሃ፨ ሐረገ ወይን ፤ እንተ በሥሉስ ትትገመድ፨ ወታፈሪ ለነ አስካለ በረከት፨ ሐረገ ወይን ፤ ሲሳዮሙ ለቅዱሳን፨ ሠርዓ ሰንበተ በቃሉ፨ ወጸገወ ሰላመ ለኵሉ። ፪. ትመስል እምኪ / ማኅሌተ ጽጌ / ትመስል እምኪ ማርያም ዕለተ ሣልስተ ወራብዕተ፤ ዘወለደት ጽጌ ወፀሐየ ዓለም ብርህተ፤ ወካዕበ ትመስል ሳብዕተ ዕለተ፤ እስመ ፈረየት ኪያኪ ተአምረ ግዕዛን ሰንበተ፤ ለእለ በሰማይ ወምድር ዘኮንኪ ዕረፍተ፡፡ ወረብ፦ ትመስል እምኪ ማርያም ዕለተ ሣልስተ ወራብዕተ ትመስል እምኪ፤ ዘወለደት ጽጌ ጽጌ ጽጌ ወፀሐየ ዓለም። ዚቅ፦ እምኲሉ ዕለት ሰንበተ አክበረ ፨ ወእምኲሎን አንስት ማርያምሃ አፍቀረ ፨ ከመ ትኲኖ ማኅደረ ለመንፈስ ቅዱስ፨ ወምስጋድ ለኲሉ ዓለም፡፡ ፫. ከመ ታቦት ሥርጉት / ማኅሌተ ጽጌ / ከመ ታቦት ሥርጉት በወርቀ ዐረብ ወተርሴስ፤ በድንግልና ማርያም ሥርጉተ ሥጋ ወነፍስ፤ ተአምረ ነቢር አርአይኪ በቤተ መቅደስ፤ ኢያቄም ወሐና ቀንሞስ ቀናንሞስ፤ እምዘጸገዩኪ ለጳጦስ በዓመት ሠላስ። ወረብ፦ እምዘጸገዩኪ ለጳጦስ በዓመት ሠላስ ኢያቄም ወሐና ቀንሞስ ቀናንሞስ፤ ተአምረ ነቢር አርአይኪ ተአምረ ነቢር አርአይኪ በቤተ መቅደስ። ዚቅ፦ ሰአሉ ለነ ኢያቄም ወሐና ፨ ዘፈረይክሙ በቅድስና ፨ መሶበ ወርቅ እንተ መና። ፬. እንዘ ተሐቅፊዮ / ማኅሌተ ጽጌ / እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤ አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላሕ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ፡፡ ወረብ፦ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤ ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ። ዚቅ፦ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን ፨ ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን ፨ ንዒ ርግብየ ሠናይት ፨ ወይቤላ መልእከ ተፈሥሒ ፍሥሕት ፨ ቡርክት አንቲ እምአንስት ፨ ንዒ ርግብየ ሠናይት። ፭. ክበበ ጌራ ወርቀ / ማኅሌተ ጽጌ/ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኃቱ፤ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤ አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡ ወረብ፦ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘየሐቱ እምዕንቆ ባሕርይ፤ አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ። ዚቅ፦ ይእቲ ተዓቢ እምአንስት ፨ እሞሙ ለሰማዕት ፨ ወእኅቶሙ ለመላእክት ፨ መድኃኒቶሙ ለነገሥት ፨ አክሊል ንጹሕ ለካህናት ፨ ብርሃኖሙ ለከዋክብት። ፮. ተንሥኢ ወንዒ / ሰቆቃወ ድንግል / ተንሥኢ ወንዒ ሌዋዊት ሐና፤ ትጼውዓኪ ወለትኪ ከመ ትርአዪ ኃዘና፤ እምርስትኪ ወፅአት ወተሰደት በድክትምና፣ ትበኪ እምዋዕየ ሐጋይ ኀጢኣ በፍና፤ ሕፍነ ማይ ዘታሰትዮ ለፅሙዕ ሕጻና። ወረብ፦ ተንሥኢ ወንዒ ሌዋዊት ሐና ተንሥኢ ወንዒ፤ ትጼውዓኪ ወለትኪ ኃዘና ከመ ትርአዪ። ዚቅ፦ ኢሀለዉ አሜሃ አቡኪ ወእምኪ ፨ ከመ ይርአዩ ድክትምናኪ ፨ ወይስምዑ ገዓረኪ ፨ እስመ ሞቱ እምንእስኪ ወኃደጉኪ ባሕቲተኪ። ++++++++ የሰንበት መዝሙር +++++++++ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ ፤ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ ለደቂቀ ፳ኤል መና ዘአውረድከ ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤ ወስነ ገዳምኒ ምስለ ቅዱሳኒከ ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤ ወከመ ወሬዛ ኃየል መላትሒሁ ጒርዔሁ መዓርዒር አምሳሉ ዘወይጠል ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤ ሰማየ ወምድረ ዘአንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኃ ዘአስተዋደድከ ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤ በከዋክብት ሰማይ ዘከለልከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ ፤ ቀደሳ ወአክበራ አዕበያ ለሰንበት ወአልዓላ እምኩሉ ዕለት ፨ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤ ወኲሉ ይሴፎ ኪያከ፡፡ ++++++++++ አመላለስ ++++++++++ ወመኑ ሐሪ ዘከማከ፤ ወኲሉ ይሴፎ ኪያከ።                                            ይቆየን                            ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!!
إظهار الكل...
👍 2
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሥርዓተ ማኅሌት ዘዘመነ ጽጌ "፪ኛ ሳምንት" "በዓለ አብርሃ ወአጽብሃ ወዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ" "ጥቅምት ፬" 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ) ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። መልክዓ ሥላሴ ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕፆሁ ሰላም፤ ጽጌያቲሁ ሥላሴ ለተዋሕዶ ገዳም፤ መንገለ አሐዱ አምላክ ንዋየ መጻኢት ዓለም፤ ወልጡ አምልኮትየ በፀጋክሙ ፍፁም፤ እምአምልኮ ጣኦት ግሉፍ አሐዱ ድርኅም። ዚቅ ለሥሉስ ቅዱስ ጥዑም ቃሎሙ፤ ናርዶስ ፀገየ ውስተ አፉሆሙ። ማኅሌተ ጽጌ በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን፤ ለእረፍት ዘኮንኪ ትእምርተ ኪዳን (ጽላተ ኪዳን)፤ ሰንበተ ሰንበታት ማርያም ዕለተ ብርሃን፤ ብኪ ይትፌሥሑ ዘገነተ ጽጌ ጻድቃን፤ ወብኪ ይወጽኡ ኃጥአን እምደይን። ወረብ በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን ዘኮንኪ ለእረፍት ጽላተ ኪዳን/፪/ ብኪ ይትፌሥሑ ዘገነተ ጽጌ ጻድቃን ብርሃን ዕለተ ብርሃን/፪/ ዚቅ ሰንበቶሙ ይእቲ ለጻድቃን ትፍሥሕት፤ ሰንበቶሙ ይእቲ ለኃጥአን ዕረፍት፤ ኅቡረ ንትፈሣሕ ዮም በዛቲ ዕለት። ማኅሌተ ጽጌ ፄነወኒ ተአምርኪ ሶበ ይነፍሑ ነፋሳት፤ ከመ ጼና ገነት ዘይጼኑ እምርኁቅ ፍኖት፤ መዓዛ አፈዋት ማርያም ወጽጌ መንግሥት ቡርክት፤ ጽጌ ጽጌ ዘሰሎሞን ወዳዊት፤ ጽጌ ጽጌ ጽጌ አሮን ዘክህነት። ወረብ ጽጌ ጽጌ ዘሰሎሞን ወዳዊት/፪/ መዓዛ አፈዋት ማርያም መዓዛ አፈዋት ወጽጌ መንግሥት/፪/ ዓዲ (ወይም) ወረብ ጼነወኒ ተአምርኪ ነፋሳት ሶበ ይነፍሑ/፪/ መዓዛ አፈዋት ማርያም ወጽጌ መንግሥት ጽጌ መንግሥት አብርሃ ወአጽብሃ/፪/ ዚቅ ሠርፀ መንግሥት ዘእምሥርወ ዕሤይ፤ ወጽጌ ንጽሕት ዘእምጒንደ ዳዊት፤ ወብኪ ይትሜዓዙ ኲሎሙ ቅዱሳን። ማኅሌተ ጽጌ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤ አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ። ወረብ ንዒ ርግብየ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል/፪/ "ወንዒ ሠናይትየ"/፪/ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ/፪/ ዚቅ ንዒ ኀቤየ እንቲአየ ሠናይት ርግብየ፤ መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል፤ ወኲሉ ነገራ በሰላም። ዓዲ (ወይም) ወትወጽእ እምግበበ አናብስት፤ እምታዕካ ዘነገሥት እምቅድመ ሃይማኖት፤ ንዒ ርግብየ ሠናይት፤ ኲለንታኪ ሠናይት፤ አልብኪ ነውር ወኢምንትኒ ላዕሌኪ፤ ንዒ ርግብየ ሠናይት፤ ንዒ ርግብየ ሠናይት። ማኅሌተ ጽጌ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቌ ባሕርይ ዘየኀቱ፤ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤ አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ። ወረብ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየኀቱ እምዕንቌ ባሕርይ/፪/ ማርያም አክሊለ ጽጌ ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ/፪/ ዚቅ በወርቅ ወበዕንቊ ወበከርከዴን፤ ሥርጉት ሥርጉት በስብሐት፤ ወነገሥት ይትቀነዩ ለኪ፤ ትርሢተ መንግሥቱ አንቲ፤ መድኃኒቶሙ ለነገሥት። ሰቆቃወ ድንግል እፎ ጎየይኪ እምፍርሐተ ቀትል እምገፀ ሄሮድስ ቊንጽል፤ ወለተ አናብስት ግሩማን እለ ይጥሕሩ በኃይል፤ ኢፈቀድኪዮ በምድር ለመንግሥተ ዓለም ወብዕል፤ እስመ ልማዱ ትሕትና ለፍሬ ከርሥኪ ልዑል፤ ከማሁ ግዕዘኪ በምግባር ወቃል። ወረብ ወለተ ግሩማን አናብስት ግሩማን እለ ይጥኅሩ /፪/ እፎ ጐየይኪ ጐየይኪ እምገጸ ሄሮድስ /፪/ ዚቅ ሃሌ ሉያ እምሊባኖስ ትወጽእ መርዓት፤ ወትወጽእ እምግበበ አናብስት፤ እምታዕካ ዘነገሥት፤ ከመ ፍሕሶ ቀይሕ ከናፍሪሃ፤ መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል። መዝሙር ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኪነ ጥበቡ መንክር ወዕፁብ፤ ለዘሃሎ መልዕልተ አርያም፤ አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ፤ ዘከለሎ ለሰማይ በከዋክብት ብሩህ፤ አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ፤ ወለምድርኒ አሠርገዋ በጽጌያት ንጹሕ፤ አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ፤ ወሠርዓ ሰንበተ ለነባሪ ያዕርፉ ባቲ፤ አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ፤ መዓዛሆሙ ለቅዱሳን፤ ከመ ጽጌ ደንጎላት ዘውስተ ቌላት፤ ጸገዩ ቀንሞስ ምስለ ናርዶስ። ዓራራይ በጊዜሁ ኀለፈ ክረምት፤ በጊዜሁ ቆመ በረከት፤ ናርዶስ ጸገየ በውስተ ገነት፤ ሐመልማለ ገነት፤ አስካለ በረከት፤ ወሠርዓ ሰንበተ ለዕረፍት። ዕዝል ባረከ ዓመተ ጻድቃን፤ ወአጽገበ ከርሠ ርኁባን፤ ባዕል ውእቱ የአክል ለኲሉ፤ ሠርዓ ሰንበተ ለዕረፍት፤ አሠርገዋ ለምድር በጽጌያት። ሰላም ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሐረገ ወይን፤ እንተ በምድር ሥረዊሃ ወበሰማይ አዕፁቂሃ፤ ሐረገ ወይን፤ እንተ በሥሉስ ትትገመድ ወታፈሪ ለነ አስካለ በረከት፤ ሐረገ ወይን፤ ሲሳዮሙ ለቅዱሳን፤ ሐረገ ወይን፤ ሠርዓ ሰንበተ በቃሉ፤ ወጸገወ ሰላመ ለኲሉ። 🌹
إظهار الكل...
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ሥርዓተ ማኅሌት ዘጥቅምት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። መልክአ ሥላሴ ሰላም ለሕፅንክሙ ምርፋቀ ጻድቃን አግብርቲሁ፤ ማያተ ኢያሱ ሥላሴ እለ ትውኅዙ እምሕሊናሁ፤ እንዘ በአፍአሁ አንትሙ ወአንትሙ በውሣጤሁ፤ ኢነጸረ ኀበ ሐይመት ከመ አብርሃም አቡሁ፤ ወመስኮተ ነቢይ ዳንኤል ኢፈቀደ ያርኁ። ዚቅ በአፍአኒ አንትሙ፣ ወበውሣጤኒ አንትሙ፤ በገዳምኒ አንትሙ፤ ብርሃኑ ለዓለም (ለኢያሱ) አንትሙ። መልክአ ሚካኤል ሰላም ለሕፅንከ እንተ በዲቤሁ ሕቁፍ፤ ጸሎተ ቅዱሳን ውኩፍ፤ ሚካኤል ክቡር መስፍነ ትጉሃን አእላፍ፤ ለረዲኦትየ ከመ ዘይሠርር ዖፍ፤ እንዘ ትሠርር ነዓ በ፪ኤ አክናፍ። ዚቅ ከመ መዓዛ ቅዱሳን፤ ውስተ አብያተ ክርስቲያን፤ ይሰምዖሙ ጸሎቶሙ ለንጹሐን ከመ መዓዛ ቅዱሳን። ዘጣዕሙ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። ዚቅ እስመ ርእየ ሕማማ ለዓመቱ፤ ወገብረ ኃይለ በመዝራዕቱ፤ መዝገቡ ለቃል ጽጌ እንተ ኢትትነገፍ መድኃኒተ ሕዝብ፤ መዓዛሆሙ ለቅዱሳን። መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኆኅያቲሁ ቅሩጽ፤ ኀበ ዓምደ ብርሃን ጽዱል ወአኮ ዘዕፅ፤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኃያል ሠዋቄ ትንቱናን እምዳኅፅ፤ ለዝክረ ስምከ ሠናየ ዜና ወድምፅ፤ ትሴብሕ ኢትዮጵያ ወትዜምር ግብፅ። ዚቅ ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ፤ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ፤ ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ፤ አማን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያ። ወረብ ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ/፪/ ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ አማን በአማን ሐዋርያ/፪ ዓዲ (ወይም) ዚቅ ፃማ ቅዱሳን ዲቤሁ አዕረፈ፤ አፈዋተ ወንጌል ጸገየ ዘልፈ፤ አባ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሃይማኖተ ተአጽፈ፤ ኀበ ዓምደ ወርቅ ስሙ ተጽሕፈ። መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰላም ለጒርኤከ ኅሩመ መብልዕ ዘኮነ፤ ወእስከ ስቴ ማይ መነነ፤ ሶበ ረድኤተከ ርእዩ ወኪዳነከ እሙነ፤ ይቤሉከ ኲሉ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አቡነ፤ በኪዳንከ አሥራተ ንሥአነ። ወረብ አሥራተ ንሥአነ አሥራተ ንሥአነ/፪/ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አሥራተ ንሥአነ/፪/ ዚቅ በመንግሥተ ሰማያት ይነግሥ ምስሌከ፤ ኃጥእ ዘገብረ ተዝካረከ፤ ወጸውዓ ስመከ እንዘ ይብል አምላከ ተካየድከ፤ በእንተዝ ንሥአነ ለሕዝብከ፤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አሥራተ በኪዳንከ። መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰላም ለአዕጋሪከ እለ ኢሖራ በፍናዊሃ፤ ለዛቲ ዓለም ዘዕበድ ጥበባቲሃ፤ ለኢትዮጵያ ምድርነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያሃ፤ ውስተ ገፀ ኲሉ ደወላ ዜና ነገርከ በዝኃ፤ ወእስከ ጽንፋ ለምድር ነቢብከ በጽሐ። ዚቅ ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤ ዘተፈነወ ውስተ ምድርነ፤ ይክሥት ብርሃነ ይፈውስ ዱያነ፤ ሐዋርያ ዘኮነ ወተሰምዓ ዜናሁ፤ ውስተ ኲሉ ምድር። ወረብ ዝንቱሰ ገብረ ሕይወት ተፈነወ ውስተ ምድርነ/፪/ ይክሥት ብርሃነ ይፈውስ ዱያነ ሐዋርያ ሐዋርያ ዘኮነ/፪/ ሰቆቃወ ድንግል እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ ማርያም ውስተ ምድረ ነኪር ትሔልዊ፤ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤ለወልድኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ፤ለክብረ ቅዱሳን በከመይቤ ኦዝያን ዜናዊ፤እምግብጽ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ። ወረብ በከመይቤ"ኦዝያን"(፪) ለክብረ ቅዱሳን/2/ እምግብጽ ይጼውዖ ለወልድኪ አቡሁ ራማዊ አቡ/2/ ዚቅ ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን ጸዋዕክዎ ማኅሌተ ጽጌ እምደቂቀ ሕዝብኪ አነ እንዘ ነዳይ ወአባሲ፤ በብዕለ ዚአኪ ድንግል እትሜካሕ ከመ ነጋሢ፤ወበጽድቅኪ እትፌሣሕ አርአያ ጻድቅ ብእሲ፤እስመ ብየ ተአምርኪ ጌጋየ ኃጥአን ደምሳሲ፤ወመዝገበ ብዕል ጽጌኪ ለኲሉ ዘይሴሲ ዚቅ ማርያምሰ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፤ወአነሂ እትፌሣሕ በእንቲአኪ፤እስመ ረከብኩ እምዉስተ ደቂቅኪ እለ የሐዉር በትእዛዝየ፤አምኂ አምኂ፤አምኂ ደቂቀ እኅትኪ ኅሪት።   ምልጣን ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ፤ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ፤ ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ፤ አማን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያ። አመላለስ አማን በአማን/፬/ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያ/፬/ እስመ ለዓለም ንጉሥኪ ጽዮን አሠርገዋ ለምድር በጽጌያት፤ወለሰማይኒ በከዋክብት፤ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን፤ብርሃኖሙ ለመሐይምናን፤ዘየአምር እምቅድመ ሕሊና፤ዘይሔሊ ልብ አርአየ ኃይሎ፤በላዕሌነ ወጸገወነ ሠናይቶ።
إظهار الكل...
2
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ሥርዓተ ማኅሌት ዘጥቅምት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። @Beteyaredtube16 መልክአ ሥላሴ ሰላም ለሕፅንክሙ ምርፋቀ ጻድቃን አግብርቲሁ፤ ማያተ ኢያሱ ሥላሴ እለ ትውኅዙ እምሕሊናሁ፤ እንዘ በአፍአሁ አንትሙ ወአንትሙ በውሣጤሁ፤ ኢነጸረ ኀበ ሐይመት ከመ አብርሃም አቡሁ፤ ወመስኮተ ነቢይ ዳንኤል ኢፈቀደ ያርኁ። @Beteyaredtube16 ዚቅ በአፍአኒ አንትሙ፣ ወበውሣጤኒ አንትሙ፤ በገዳምኒ አንትሙ፤ ብርሃኑ ለዓለም (ለኢያሱ) አንትሙ። @Beteyaredtube16 መልክአ ሚካኤል ሰላም ለሕፅንከ እንተ በዲቤሁ ሕቁፍ፤ ጸሎተ ቅዱሳን ውኩፍ፤ ሚካኤል ክቡር መስፍነ ትጉሃን አእላፍ፤ ለረዲኦትየ ከመ ዘይሠርር ዖፍ፤ እንዘ ትሠርር ነዓ በ፪ኤ አክናፍ። @Beteyaredtube16 ዚቅ ከመ መዓዛ ቅዱሳን፤ ውስተ አብያተ ክርስቲያን፤ ይሰምዖሙ ጸሎቶሙ ለንጹሐን ከመ መዓዛ ቅዱሳን። @Beteyaredtube16 ዘጣዕሙ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። @Beteyaredtube16 ዚቅ እስመ ርእየ ሕማማ ለዓመቱ፤ ወገብረ ኃይለ በመዝራዕቱ፤ መዝገቡ ለቃል ጽጌ እንተ ኢትትነገፍ መድኃኒተ ሕዝብ፤ መዓዛሆሙ ለቅዱሳን። @Beteyaredtube16 መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኆኅያቲሁ ቅሩጽ፤ ኀበ ዓምደ ብርሃን ጽዱል ወአኮ ዘዕፅ፤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኃያል ሠዋቄ ትንቱናን እምዳኅፅ፤ ለዝክረ ስምከ ሠናየ ዜና ወድምፅ፤ ትሴብሕ ኢትዮጵያ ወትዜምር ግብፅ። @Beteyaredtube16 ዚቅ ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ፤ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ፤ ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ፤ አማን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያ። @Beteyaredtube16 ወረብ ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ/፪/ ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ አማን በአማን ሐዋርያ/፪ @Beteyaredtube16 ዓዲ (ወይም) ዚቅ ፃማ ቅዱሳን ዲቤሁ አዕረፈ፤ አፈዋተ ወንጌል ጸገየ ዘልፈ፤ አባ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሃይማኖተ ተአጽፈ፤ ኀበ ዓምደ ወርቅ ስሙ ተጽሕፈ። @Beteyaredtube16 መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰላም ለጒርኤከ ኅሩመ መብልዕ ዘኮነ፤ ወእስከ ስቴ ማይ መነነ፤ ሶበ ረድኤተከ ርእዩ ወኪዳነከ እሙነ፤ ይቤሉከ ኲሉ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አቡነ፤ በኪዳንከ አሥራተ ንሥአነ። @Beteyaredtube16 ወረብ አሥራተ ንሥአነ አሥራተ ንሥአነ/፪/ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አሥራተ ንሥአነ/፪/ @Beteyaredtube16 ዚቅ በመንግሥተ ሰማያት ይነግሥ ምስሌከ፤ ኃጥእ ዘገብረ ተዝካረከ፤ ወጸውዓ ስመከ እንዘ ይብል አምላከ ተካየድከ፤ በእንተዝ ንሥአነ ለሕዝብከ፤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አሥራተ በኪዳንከ። @Beteyaredtube16 መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰላም ለአዕጋሪከ እለ ኢሖራ በፍናዊሃ፤ ለዛቲ ዓለም ዘዕበድ ጥበባቲሃ፤ ለኢትዮጵያ ምድርነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያሃ፤ ውስተ ገፀ ኲሉ ደወላ ዜና ነገርከ በዝኃ፤ ወእስከ ጽንፋ ለምድር ነቢብከ በጽሐ። @Beteyaredtube16 ዚቅ ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤ ዘተፈነወ ውስተ ምድርነ፤ ይክሥት ብርሃነ ይፈውስ ዱያነ፤ ሐዋርያ ዘኮነ ወተሰምዓ ዜናሁ፤ ውስተ ኲሉ ምድር። @Beteyaredtube16 ወረብ ዝንቱሰ ገብረ ሕይወት ተፈነወ ውስተ ምድርነ/፪/ ይክሥት ብርሃነ ይፈውስ ዱያነ ሐዋርያ ሐዋርያ ዘኮነ/፪/ @Beteyaredtube16 ሰቆቃወ ድንግል እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ ማርያም ውስተ ምድረ ነኪር ትሔልዊ፤ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤ለወልድኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ፤ለክብረ ቅዱሳን በከመይቤ ኦዝያን ዜናዊ፤እምግብጽ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ። @Beteyaredtube16 ወረብ በከመይቤ"ኦዝያን"(፪) ለክብረ ቅዱሳን/2/ እምግብጽ ይጼውዖ ለወልድኪ አቡሁ ራማዊ አቡ/2/ @Beteyaredtube16 ዚቅ ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን ጸዋዕክዎ @Beteyaredtube16 ማኅሌተ ጽጌ እምደቂቀ ሕዝብኪ አነ እንዘ ነዳይ ወአባሲ፤ በብዕለ ዚአኪ ድንግል እትሜካሕ ከመ ነጋሢ፤ወበጽድቅኪ እትፌሣሕ አርአያ ጻድቅ ብእሲ፤እስመ ብየ ተአምርኪ ጌጋየ ኃጥአን ደምሳሲ፤ወመዝገበ ብዕል ጽጌኪ ለኲሉ ዘይሴሲ ዚቅ ማርያምሰ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፤ወአነሂ እትፌሣሕ በእንቲአኪ፤እስመ ረከብኩ እምዉስተ ደቂቅኪ እለ የሐዉር በትእዛዝየ፤አምኂ አምኂ፤አምኂ ደቂቀ እኅትኪ ኅሪት።   ምልጣን ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ፤ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ፤ ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ፤ አማን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያ። አመላለስ አማን በአማን/፬/ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያ/፬/ እስመ ለዓለም ንጉሥኪ ጽዮን አሠርገዋ ለምድር በጽጌያት፤ወለሰማይኒ በከዋክብት፤ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን፤ብርሃኖሙ ለመሐይምናን፤ዘየአምር እምቅድመ ሕሊና፤ዘይሔሊ ልብ አርአየ ኃይሎ፤በላዕሌነ ወጸገወነ ሠናይቶ።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram