cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

2016 remedial

2016 matric

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 676
المشتركون
+324 ساعات
+687 أيام
+22230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የሬሜዲያል እና የመውጫ ፈተና ውጤት ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መላኩ ተገለፀ የሬሜዲያል ፈተና ከሰኞ ጀምሮ እንደሚለቀቅ ተገለፀ የሬሜዲያል ፈተና አጠቃላይ ትምህርት ሚኒስትር ከ70% ፈተና እና ከተቋማቱ ከ30% ሁለቱ ተደምረው ከ50% በላይ ያመጣ የ2017 Freshman student ይሆናል ዩኒቨርስቲዎች ይህን ውጤት ደምረው ከሰኞ ጀምሮ ውጤት ይፋ ይደረጋል ምንጭ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
إظهار الكل...
👍 6
ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት ላይ እየተዘዋወረ ያለው “ሃምስተር ኮምባት” ምንድነው ? “ሃምስተር ኮምባት” (Hamster Kombat) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በበርካቶች ዘንድ እየተዘወተረ የመጣ በቴሌግም ላይ የተመሰረተ ጨዋታ ሲሆን፤ ተጫዋቾቹ በየቀኑ ስክሪናቸውን በጣታቸው መታ መታ (ታፕ ታፕ) ሲያደርጉ ክሪፕቶ ሳንቲሞችን የሚያገኙበት ነው። “ሃምስተር ኮምባት” (Hamster Kombat) ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት ላይ በበርካቶች እየተዘወተረ የመጣ ጨዋታም ሆኗል። በቴሌግራም ላይ የተመሰረተው ሃምስተር ኮምባት በአለም አቀፍ ደረጃ 200 ሚሊዮን ተጫዋቾችን በማፍራት ከፍተኛ ተወዳጅነትን አግኝቷል። ሃመስትር ኮምባት በቴልግራም ላይ የተመሰረተ ጨዋታ ሲሆን፤ ኤር ድሮፕ ሊሆኑ የሚችሉ ሳንቲሞችን (ኮይን) ተጫዋቾችን የሚሸልም የቴሌግራም ጨዋታ ነው። እንዲሁም ሰዎች በቴሌግራም ለይ ጓኞቻውን እየጋበዙ በርከት ያለ የክሪፕቶ ሳንቲሞችን ለመሰብሰብ በጋራ የሚጫወቱት ጨዋታ እንደሆነም ይነገራል። ሃመስትር ኮምባት በቴልግራም ላይ የተመሰረተ ጨዋታ ሲሆን፤ ኤር ድሮፕ ሊሆኑ የሚችሉ ሳንቲሞችን (ኮይን) ተጫዋቾችን የሚሸልም የቴሌግራም ጨዋታ ነው። እንዲሁም ሰዎች በቴሌግራም ለይ ጓኞቻውን እየጋበዙ በርከት ያለ የክሪፕቶ ሳንቲሞችን ለመሰብሰብ በጋራ የሚጫወቱት ጨዋታ እንደሆነም ይነገራል። ምናልባት ጨዋታ ብቻ ስለሆነ ዋናው ጥቅሙ ምንድነው? የሚል ጥያቄ ሊያስከትል ይችላል፤ ምንም እንኳን በአሁኑ ጊዜ ጨዋታ ቢሆንም፣ በሃመስተር ኮምባት የሰበሰብናቸው ሳንቲች (ኮይኖች) ኤርድሮፕ የመሆን ዝግጅት እንዳለ ነው የሚነገረው። ይህ ማለትም በዚህ ጨዋታ ሳንቲሞችን (ኮይን) የሰበሰቡ ተጫዋቾች በቲ.ጂ.ኢ (ቶከን ጄኔሬሽን ኢቨንት) ወቅት ለኤር ድሮፕ ብቁ የመሆን እንደል አላቸው። ሳንቲሞቹ አስተዳዳሪዎች ያዋጣል ብለው ያመኑትን ማንኛውንም ተመን በመጠቀም ወደ ቶከን ይቀየራሉ፤ ስለዚህ “ሃምስተር ኮምባት” (Hamster Kombat) መጫወት ከጉዳቱ ጥቅሙ ያመዝናል ነው የተባለው። ሃምስተር ኮምባት ህጋዊ ወይስ ማጭበርበሪያ ዘዴ ነው? “ሃምስተር ኮምባት” (Hamster Kombat) በክሪፕቶ ገንዘብ ተፈጥሮ ምክንያት ህጋዊ ወይም ማጭበርበሪያ ዘዴ ነው ብሎ ለመደምደም የሚያስችል ምንም መንገድ የለም። ነገር ግን ሃምስተር ኮምባት ጠቃሚ ነገር ሊሆን እንደሚችል የሚጠቁሙ ምልክቶች አሉ የተባለ ሲሆን፤ ከእነዚህም አንዱ ማሳያዎ እንደ “BingX” ካሉ ልውውጦች ጋር ስትራቴጂካዊ አጋርነት መፍጠሩ ነው። ይህ ማለት ወደፊት በ”BingX” ልውውጥ ላይ የሃምተርን ተመዝግቦ ልናይ እንችላል፤ ነገርግን አሁን ማድረግ ያለብን ማመን እና ጨዋታውን መጫወት ብቻ ነው። ተለዋዋጭ በሆነው እና ተገማች ባልሆነው በክሪፕቶ ዓለም ውስጥ ማድረግ የምንችለው እንድ ነገር ወይ አምኖ መጫወት አሊያም መተው ብቻ ነው። https://t.me/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId6052457115 https://t.me/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId6052457115
إظهار الكل...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE የ2016 ዓ/ም የመውጫ ፈተና እና የሪሚዲያል ማጠቃለያ ፈተና ውጤቶች መቼ ይፋ ይደረጋሉ ? ቲክቫህ ኢትዮጵያ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና እና የዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና መቼ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቋል። የትምህርት ሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራር ፥ የሪሚዲያል ተማሪዎቹ ውጤት ከሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ተናግረዋል። በጣም ከዘገየ እስከ ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ይፋ ይሆናል ብለዋል፡፡ የመውጫ ፈተና ውጤት በቀጣይ ቀናት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ማስመረቅ ከመጀመራቸው በፊት ይፋ እንደሚደረግ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡
إظهار الكل...
👍 4
ይሄ ነገር ያለጀመራቹ ጅምሩ https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId6052457115
إظهار الكل...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

የሬሜዲያል ውጤት ከሰኔ 25 ጀምሮ እስከ ሀምሌ አጋማሽ እንደሚለቀቅ ተገለፀ 2017 ሁሉም የመንግስት ዩኒቨርስቲወች መሰከረም አጋማሽ ለተማሪዎችን ጥሪ እንደሚያደርጉ ተገለፀ ሆኖም ተማሪዎች መስከረም ግብተው ሰኔ መጨረሻ እንደጨረሱ ይደረጋል ተብለዋል ሬሜዲያል ተማሪዎች ውጤታቸውን በትግስት እንዲጠብቁ ተገለፀ
إظهار الكل...
👍 15👎 12👏 4
💥በ2016ዓ.ም የተማሪዎች ከክፍል ወደ ክፍል ዝውውር ፖሊሲ‼️ 📌 ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ክፍል በተከታታይ ምዘና ድጋፍ ተደርጎላቸው ለደረጃው የተቀመጠው አጥጋቢ የመማር ብቃት ማሟላታቸውን እየተረጋገጠ ወደ ሚቀጥለው የክፍል ደረጃ ይዛወራሉ ጅ፡፡ 📌 የ4ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ (1) የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ (2) የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ ፡፡ 📌 የ5ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ.በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ረ. በ5 እና በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ ፡፡ 📌 የ7ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ9ኛ ክፍል የቀንናየማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ10ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ11ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡
إظهار الكل...
👍 6🔥 1
💥በ2016ዓ.ም የተማሪዎች ከክፍል ወደ ክፍል ዝውውር ፖሊሲ‼️ 📌 ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ክፍል በተከታታይ ምዘና ድጋፍ ተደርጎላቸው ለደረጃው የተቀመጠው አጥጋቢ የመማር ብቃት ማሟላታቸውን እየተረጋገጠ ወደ ሚቀጥለው የክፍል ደረጃ ይዛወራሉ ጅ፡፡ 📌 የ4ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ (1) የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ (2) የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ ፡፡ 📌 የ5ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ.በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ረ. በ5 እና በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ ፡፡ 📌 የ7ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ9ኛ ክፍል የቀንናየማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ10ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ11ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላ
إظهار الكل...
የ2016 የ12ኛ ክፍል ፈተና 20 ቀን ቀረው የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ችግር እንዳይገጥመው ካሁኑ ጥንቃቄ ማደረግ እንደሚያስፈልግ እየተነገረ ነው። የ2016 የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 3, 2016 ጀምሮ በ Online እና በወረቀት ይሰጣል። ዘንድሮ በአዲስ አሰራር የሚሰጠው ይህ ፈተና ለችግሮች እንዳይጋለጥ እና ፈተናው እንቅፋት እንዳይገጥመው በጥንቃቄ እየተሰራ መሆኑንም ተጠቁሟል። ለፈተናው 20 ቀን የቀረው ሲሆን ቤተሰቦች እና ተፈታኞች ዝግጅታቸውን እንዲያጠናቁ ተብሏል።
إظهار الكل...
👍 1
#Update የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ከመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል። የፈተናው ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ በርካታ ተማሪዎች ጥያቄያቸውን አድርሰውናል። የፈተናው ውጤት መቼ ይገለፃል ስንል የጠየቅናቸው የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር፤ "በቅርቡ፥ ከመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት" ሲሉ መልሰውልናል። የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 3-11/2016 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል።
إظهار الكل...
👍 1
#Promotion 11K Follower የTiktok Account አለ በፍጥነት 2000 Birr ሚገዛ እታች ባለው የTelegram Account ማውራት ይችላል @music_fores
إظهار الكل...
👍 1🔥 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.