cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሚራስ - ميراث - Miras

🌟 አስገራሚ ቁርአናዊ ምክሮች 🌟 ጣፋጭ የነቢዩ ﷺ ሐዲሶች 🌟 የሰለፎች ጥበባዊ ንግግሮች 🌟 ጠቃሚ ምክረ ሐሳቦች 🌟 ጥዑም ቲላዋዎች 🌟ወሳኝ ዱሩሶች፣ፈታዋዎች፣በሱና መሻይኾች በድምጽ፣ በጹሁፍ.. በሚራስ የቴሌግራም ቻናል በየእለቱ እንደ ጅረት ይፈሳሉ። ኢንሻ አላህ !! ከዚህ ማዕድ ለመቋደስ 👉 @mirasss55 ለወንድማዊ ሀሳብ አስተያየት @Ibnu_Ayishah ይጠቀሙ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
713
المشتركون
+124 ساعات
+37 أيام
-1030 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
‏الله أكبــر، الله أكبــر ، لا إله إلا الله الله أكبــر، الله أكبــر  ، ولله الحمد
380Loading...
02
« اللَّهُمَّ لا عَيْشَ إِلَّا عَيْشُ الآخِرَةِ »
380Loading...
03
الدعاء الذي أنصحكم به يوم عرفة يجمع لكم الخير كله 🎙الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
380Loading...
04
ومِـما زادَني شَـرَفـاً وَتِـيــهـاً وَكِدتُ بأَخمَصِي أَطَـأُ الـثُّـرَيا دُخُولي تَحتَ قَولِك يا عِبادي وأنْ صَـيَّرتَ أحـمدَ لِـي نَـبِيـّا
490Loading...
05
አሏህ አሏህ!
10Loading...
06
Media files
511Loading...
07
لو أن البنوك تسحب أموالنا عندما نغتاب أحد.. وتضعها بحساب من نغتابهم.. لصمتنا حفاظاً على أموالنا.. فهل أموالنا الفانية أغلى من أعمالنا الباقية!! "ሰዎችን በምናማበት ጊዜ ባንክ ላይ ያስቀምጥነው ገንዘብ ከኛ ሂሳብ ተቀንሶ ወደ የምናማቸው ሰዎች ሂሳብ የሚገባ ቢሆን ኖሮ ገንዘባችንን ለመጠበቅ ስንል ዝም ባልን ነበር። እኮ ይህ ጠፊ ገንዘባችን ቀሪ ከሆኑ ስራዎቻችን ይበልጥ ተወዳጅ ናቸውን?" በፍጹም... ታዲያ ለምን ይሆን የተዘናጋነው? https://t.me/mirasss55
850Loading...
08
ነገ ለመጾምና ቀኑን ሙሉ በዒባዳህ እና በዱዓ ለማሳለፍ ካሁኑ ተዘጋጁ ወዳጆቼ! ይህ ውድ ቀን የመታደማችን እድል ቀጣይ ዓመት ይኑር አይኑር አሏህ ብቻ ነው የሚያውቀው። ወገን በዱዓ እንተዋወስ!
900Loading...
09
ماذا يخسر المسلم اذا ترك قيام الليل؟ 🔹 الخسارة الأولى: يفقد لقب عباد الرحمن: (وعباد الرحمن الذين يمشون على الأرض هوناً ... وَالَّذِينَ يَبِيتُونَ لِرَبِّهِمْ سُجَّدًا وَقِيَامًا) 🔹 الخسارة الثانية: يفقد لقب المتقين: (إن المتقين في جنات وعيون... كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ * وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ) 🔹الخسارة الثالثة: يخسر لقب القانت وأولي الألباب: (أَمَّنْ هُوَ قَانِتٌ آنَاءَ اللَّيْلِ سَاجِدًا وَقَائِمًا يَحْذَرُ الْآخِرَةَ وَيَرْجُو رَحْمَةَ رَبِّهِ ۗ قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ. يَعْلَمُونَ وَالَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ ۗ إِنَّمَا يَتَذَكَّرُ أُولُو الْأَلْبَابِ) 🔹الخسارة الرابعة: يخسر المقام المميز للقائمين: (لَيْسُوا سَوَاءً ۗ مِنْ أَهْلِ الْكِتَابِ أُمَّةٌ قَائِمَةٌ يَتْلُونَ آيَاتِ اللَّهِ آنَاءَ اللَّيْلِ وَهُمْ يَسْجُدُونَ). 🔹الخسارة الخامسة: يخسر أن لا تُذهب حسناته سيئاته فمن أحد شروطها أن أقم الصلاة زلفاً من الليل: (وَأَقِمِ الصَّلَاةَ طَرَفَيِ النَّهَارِ وَزُلَفًا مِنَ اللَّيْلِ ۚ إِنَّ الْحَسَنَاتِ يُذْهِبْنَ السَّيِّئَاتِ ۚ ذَٰلِكَ ذِكْرَىٰ لِلذَّاكِرِينَ) 🔹الخسارة السادسه: يخسر أن لا يبعثه ربي مقاماً محموداً: (وَمِنَ اللَّيْلِ فَتَهَجَّدْ بِهِ نَافِلَةً لَكَ عَسَىٰ أَنْ يَبْعَثَكَ رَبُّكَ مَقَامًا مَحْمُودًا) 🔹الخسارة السابعه: يخسر الرضى الذي وعد به ربي عزوجل: (......وَمِنْ آنَاءِ اللَّيْلِ فَسَبِّحْ وَأَطْرَافَ النَّهَارِ لَعَلَّكَ تَرْضَىٰ). 🔹الخسارة الثامنة: يخسر عناية الله التي يوليها لمن يراه قائماً بالتوكل عليه: (وتوكل على العزيز الرحيم الَّذِي يَرَاكَ حِينَ تَقُومُ * وَتَقَلُّبَكَ فى السَّاجِدِينَ). قم الليل ولو بركعتين ● اللهم اعنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك.
890Loading...
10
ጉዞ ወደ ሚና.. ያ ረብ እኔን እና መላው ቤትህን ናፍቀው በሁኔታዎች አለመቻቸት ያልተሳካላቸውን በሙሉ ለቤትህ ጉብኝት አብቃን!
870Loading...
11
Media files
1070Loading...
12
Media files
1151Loading...
13
أَلَمْ يَأْنِ لِلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ أَن تَخْشَعَ قُلُوبُهُمْ لِذِكْرِ ٱللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ ٱلْحَقِّ وَلَا يَكُونُوا۟ كَٱلَّذِينَ أُوتُوا۟ ٱلْكِتَٰبَ مِن قَبْلُ فَطَالَ عَلَيْهِمُ ٱلْأَمَدُ فَقَسَتْ قُلُوبُهُمْ ۖ وَكَثِيرٌۭ مِّنْهُمْ فَٰسِقُونَ ለነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳጽና ከቁርኣንም ለወረደው ልቦቻቸው ሊፈሩ እንደእነዚያም በፊት መጽሐፍን እንደ ተሰጡትና በእነርሱ ላይ ጊዜ እንደረዘመባቸው ልቦቻቸውም እንደ ደረቁት ላይኾኑ (ጊዜው) አልቀረበምን? ከእነርሱም ብዙዎቹ አመጸኞች ናቸው፡፡
1210Loading...
14
ረምይ[ጀመሯት ላይ ጠጠር መወርወር] አሏህን ማስታወስ፡ አሏህን መግገዛት ነው። ❌ከዛ ውጭ ግን አንዳንዶች ልክ ሸይጧንን እንደሚመቱ አስበው ሸይጧንን እየተራገሙ፡ አንዶንዶች ደግሞ ጫማም የሚወረውሩት ነገር መሰረት የሌለው #የአላዋቂዎች_ስራ ነው። በመጀመርያ ጠጠሩ ሲወረወር አሏሁ አክበር ተብሎ እንጂ አዑዙ-ቢላህ ተብሎ አይደለም። 👉ሲቀጥል አንተ የወረወርከው ጠጠር ለሸይጧን ምን ሊጎዳው? ለማንኛውም ሂክማው አሏህ ነው የሚያውቀው፡ የኛ ድርሻ የታዘዝነው መስራት ብቻ ነው። ሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እናዳምጣቸው።
1490Loading...
15
Media files
1500Loading...
16
🎙الشيخ أحمد طالب
1490Loading...
17
የዛሬ ሁለት አመት ጀንጅኖሽ ሄዶ ሌላ አግብቶ ወልዶ ሚስቱ ፈቶ መጥቶ "በቃ ዛሬም አትረጅኝሞ ማለት ነዉ" ?   ከሚል ወንድ ይጠብቃችሁ ሴቶችዬ ! منقول =
1841Loading...
18
ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት 1ኛ በቀኝ ጎን መተኛት በቀኝ በኩል ስንተኛ ልብ ከላይ በኩል ይሆናል ይሄም ልብ ላይ ሚኖረውን ጫና ይቀንሳል። 2ኛ በረጅሙ መተንፈስ እንቅልፍ እንዲመጣና ሰውነትን ዘና ሚያደርገው ሆርሞን እንዲመነጭ ያደርጋል። Dr eric berg ለማግኘት @urskincare
1590Loading...
19
«⚠️ለሚያልፍ በአል ትዳራችሁን አታደፍርሱ! 🕋 ኢስላማዊ በአላት እንደ ባህል ከመታሰባቸው የተነሳ፣ሰዎች "እኔ ከማን አንስ?" በሚል የፉክክር ስሜት፣ከአቅማቸው በላይ ሲፍጨረጨሩ ይታያል። ⭕️ይህ አስተሳሰብና ተግባር በትዳሮች ላይ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ ይገኛል። ✅በአሉ የሁለቱም ጥንዶች እንጂ የአንዱ ብቻ ስላልሆነ፣ በመስማማትና አቅምን በማገናዘብ ማሳለፍ ተገቢ ነው። 🕋 በአሉ ራስን እንጂ የትዳር አጋርን የማይመለከት አይነት አድርጎ ማሰብ፣እንደቤት መኖር ሲቻል እንደጓደኛ ወይም እንደጎረቤት ለመኖር መጣር፣ ቢያቃውስ እንጂ አያስደሳም። ✅ዲናችንም ከአቅም በላይ አያስገድድም!!» ይላል የዛሬው መልዕክት!
1780Loading...
20
عشر ذي الحجة....
1840Loading...
21
🕋🕋 الله أكبر، الله أكبر لا إلـه إلا الله الله أكبر، الله أكبر ولله الحمـــــد. 🕋🕋
1841Loading...
22
ኡድሒያን የሚመለከቱ ወሳኝ      1⃣5⃣ ነጥቦች 1⃣ ኡድሒያ ማለት በዐረፋ በዓል ቀን እና ቀጥሎ ባሉ ተከታታይ ሶስት ቀናት ውስጥ ወደ አላህ ለመቃረብ ተብሎ የሚታረድ የቤት እንሥሳ ማለት ነው። "ኡድሒያ" የተባለው የእርዱ ሰዓት የሚጀምረው የዒድ ቀን ረፋድ (ዱሓ) ላይ  ስለሆነ ነው። 2⃣ኡድሒያ ማረድ የዲን አካልና ተወዳጅ ተግባር መሆኑ ላይ ሁሉም ሊቃውንት ይስማማሉ፤ ብዙሃኑ ሊቃውንት ዘንድ ሱንናህ እንጂ ስለት (ነዝር) ለሌለበት ሰው ግዴታ አይደለም። አቡ ሐኒፋን ጨምሮ በርካታ ግዴታ ነው የሚል አቋም ያላቸው ሊቃውንት ስላሉና በዒድ ቀን ማረድ ልዩና ከፍ ያለ ምንዳም ስላለው አቅም ያለው ሰው ኡድሒያ ማረድ ባይተው ይመረጣል፤ 3⃣ ከቤት እንስሳት (ከግመል፣ ከከብት ፣ ከበግና ፍየል)  ውጪ ሌላን እንስሳ ለኡድሒያ ማረድ እንደማይቻል የፊቅህ ሊቃውንት በሙሉ (ከሐሰን ኢብኑ ሳሊሕ በስተቀር) ይስማማሉ። 4⃣ ለኡድሑያ የሚታረደው እንስሳ ወንድም ይሁን ሴት ለውጥ የለውም፤ ሁለትም ጾታዎች ለኡድሒያ እንደሚሆኑ (እንደ ሚበቁ) የፊቅህ ሊቃውንት ይስማማሉ። 5⃣ የዒድ ቀን ከሰላተል-ዒድ በፊትና፣ ከ 14ኛው ቀን የጸሐይ መጥለቅ በኋላ የሚታረድ እርድ ከኡድሒያ አይቆጠርም። ይበልጥ ተመራጩ ሰዓት የዒድ ቀን ከሰላት እንደተመለሱ ማረድ ሲሆን ከ12ኛው ቀን ባያልፍ ይመረጣል። 6⃣ በመሰረቱ የኡድሑያ እንስሳ መግዣ ገንዘቡን ሰደቃ ከመስጠት ይልቅ ኡድሒያ ማረዱ በአጅር ይበልጣል። ይህም የሆነው ኡድሒያ በዕለቱ ተወዳጅና ከዒድ ሰላት ጋር የተያያዘ ዒባዳህ ስለሆነ ነው። (ኢብኑልቀይም) ነገር ግን ገንዘቡን መስጠቱ ለተቸገረ ሰው ይበልጥ የሚጠቅምበት ሁኔታዎች ላይ በላጩ ገንዘብ መስጠቱ ይሆናል። (ኢብኑ ዑሠይሚን) 7⃣ ብዙሃኑ የፊቅህ ሊቃውንት ዘንድ ለኡድሒያ እርድ በላጭና ተመራጩ እንስሳ በቅደም ተከተል ግመል፣ ከዛም ከብት፣ ከዛ በግ ወይም ፍየል ነው። ይህ የሚባለው ግን ግመል ወይም ከብት አንድ አባወራ ለብቻው የሚያርድ ከሆነ ነው። ለጋራ ወይም በቅርጫ ከሆነ ግን የሚያርደው ከግመልና ከከብት ይልቅ በግ ወይም ፍየል ይሻላል። ኢማሙ ማሊክ በሁሉም ሁኔታ ላይ  በላጩ በግና ፍየል፣ ከዛም ከብት፣ ከዛ ግመል ነው የሚል አቋም አላቸው። ይህ በላጩና ይበልጥ ተወዳጁን ከመግለጽ አንጻር ነው እንጂ ከ4ቱ የቤት እንስሳት ውስጥ ማንኛውንም ቢያርዱ ትክክል ይሆናል። 8⃣ ለኡድሒያ የሚታረድ ማንኛውም እንስሳ ቁመናና መልኩ የሚያምረው፣ ስጋው ይበልጥ ጣፋጭና ንጹህ ይሆናል የሚባለውና በዋጋም ውድ የሆነው ከዚህ ተቃራኒ ከሁኑ እንስሳት ይልቅ ለኡድሑያ ተወዳጅ እንደሚሆን ሊቃውንት ይስማማሉ። (አን'ነወዊይ) ይህም ኡድሒያ የሚታረደው ለአላህ ተብሎ ስለሆነና ለርሱ የሚደረግ ነገር በሙሉ ንጹሁ፣ ትልቅና የሚያምር መሆን ስለሚገባው ነው። 9⃣ ለኡድሒያ የሚታረድ እንስሳ እድሜው በግ ከሆነ 6 ወርና ከዛ በላይ፣ ፍየል ከሆነ 1አመትና ከዛ በላይ፣ ከብት ከሆነ 2 አመትና ከዛ በላይ፣ ግመል ከሆነ 5አመትና ከዛ በላይ መሆን አለበት። ዕድሜው እዚህ ከተጠቀሰው በታች የሆነ እንስሳ ለኡድሒያ በቂ አይሆንም። 🔟 በተፈጥሮ ምንም ቀንድ የሌለው ወይም ቀንዱ በጣም ትንሽ የሆነ፣ ጭራ ወይም ላት የሌለው፣ የተኮላሸ፣ ጆሮው የተሰነጠቀና ከግማሽ በታች የሚሆነው ብቻ የተቆረጠ እንስሳን ለኡድሒያ ማረድ ችግር የለውም። በላጩ ግን ቀንድ ያለውና አካላቱ ሙሉ የሆኑትን ማረዱ ነው። 1⃣1⃣ ግልጽ የሆነና እንደልቡ ተንቀሳቅሶ እንዳይበላ የሚያደርግ ሸፋፋነት ያለበት፣ አንድ ወይም ሁለቱም አይኑ የማያይ፣ በጣም ከመክሳቱ የተነሳ ቅልጥም፣ ጮማና ሞራው ያለቀ/የሌለው፣ ግልጽ የሆነ በሽታ ወይም የበሽታ ምልክት ያለበት ማንኛውም እንስሳ ለኡድሒያ አይሆንም። ከላይ ከተጠቀሱት እንከኖች ጋር ተመሳሳይና የባሰ እንከን ያለበትንም ማረድ አይቻልም። ነገር ግን ከእነዚህ እንከኖች መካከል ቀላልና ግልጽ ያልሆነ ያለበትን ማረድ አማራጭ ካጡ እንደሚቻል ሊቃውንት ይስማማሉ።ጤነኛና ከእንከን ንጹህ ሆኖ የገዙት እንስሳ ያለጥንቃቄ ጉድለት ከላይ የተጠቀሱ እንከኖች ቢገጥሙት ማረድ ይቻላል፤ አቅም ያለው ሰው ሌላ ቢቀይር ግን ይመረጣል። 1⃣2⃣ አንድ በግ ወይም ፍየል ለአንድ አባወራ እስከ ቤተሰቦቹ፣ አንድ ከበት ወይም ግመል ለ7 እና ከዛ በታች ለሆኑ አባወራዎች ( ቤተሰቦች) ይበቃል። አንድ ሰው ኡድሒያው ላይ ማንኛውንም (በህይወት ያለም ይሁን የሞተን) ሰው በምንዳው ማጋራትና ማካተት ይችላል። ለአንድ አብሮ ለሚኖር ቤተ ሰብ አንድ ኡድሒያ የሚበቃ ከመሆኑም ጋር አቅም ያለው በሙሉ በስሙ ኡድሒያ ቢያርድ መልካም ይሆናል። 1⃣3⃣ አንድ እንስሳ ቤት ውስጥ ተወልዶ ያደገ (የረባ)ም ይሁን፣ እራሱ ወይም ገንዘቡ በስጦታ መልኩ የተገኘም ይሁን በማንኛውም ህጋዊ በሆነ መንገድ የራስ የተደረገ ከሆነ ለኡድሒያ ነይቶ ካረዱት በቂ ይሆናል። የግድ በጊዜው ለኡድሒያ ተብሎ በራስ ገንዘብ የተገዛ ካልሆነ አይባልም። 1⃣4⃣ አንድን እንስሳ ለኡድሒያ ከወሰኑት በኋላ ሀሳብ ቀይሮ ማረዱን መተው፣ መሸጥ ወይም ለሌላ ሰው ስጦታ መስጠት አይቻልም። ግዴታ ላልሆነ ኡድሒያ የተዘጋጀ እንስሳ ያለጥንቃቄ ጉድለት ቢጠፋ ሌላ መተካት ግዴታ አይሆንም። 1⃣5⃣ ለኡድሑያ የታረደን እንስሳ ቆዳውንም ይሁን ምኑንም መሸጥ፣ ለአራጅ ክፍያ ይሆን ዘንድ ብሎ ምንም ነገር መስጠት አይቻልም። በምንም መልኩ ክፍያው ላይ ተጽዕኖ ሳይኖረው ለአራጅ እንደተጨማሪ ስጦታ ወይም ሰደቃ መስጠት ግን ይቻላል። ✍️ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ  ኣደም 🔶🔷🔶🔷🔶🔷 https://telegram.me/ahmedadem ~ 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
2272Loading...
23
•አብሮኝ ኪችን የሚገባ ባል ይሁንልኝ ብለሽ ለባል መስፈርት ያስቀመጥሽው ልጁ እንደት ነሽ¿ ስራችሁን የሚያቀልላችሁ እንድህ ያለ ባለ ሙያ ባል ይስጣችሁ¡¡ ሚስቱ በግደታ ኪችን ያስገባችው ይመስላል! =t.me/AbuSufiyan_Albenan
2412Loading...
24
የትኛው ይበልጣል?
2120Loading...
25
ኧረ! በአላህ! በሆነ መስጂድ በር ላይ አንድ አህያ ይሞታል። የመስጂዱ ኢማም ተነሱና ለአካባቢው ባለስልጣን ደወሉና «አለቃችን ሆይ! መስጂዳችን ፊት ለፊት ላይ አህያ ሙቶብናል!» አሉት። ባለስልጣኑም «ሸይኻችን ሆይ! ታዲያ ምን ፈልጋችሁ ነው?» አላቸው። ሸይኹም «ሽታው ሰጋጆችን አዛ እንዳያደርግ ራቅ ወዳለ ቦታ ወስዳችሁ እንድታስጥሉልን ነው!» አሉት። የአካባቢው ባለስልጣንም በመስጂዱ ኢማም ላይ ሊቀልድባቸው ፈለገና፤ «ያ ሸይኽ! በመድረሳችሁ እማር በነበረ ጊዜ፤ የሞተን በማጠብና በመቅበር የቆማችሁት እናንተ መሆናችሁን አስተምራችሁን ነበር!» አላቸው። «አህያውንም ራሳችሁ እጠቡና ቅበሩት!» ሊላቸው ፈልጎ'ኮ ነው። እርሳቸውም የዋዛ አይደሉምና፤ «አለቃችን ሆይ! እውነትህን ነው፤ ንግግርህ ትክክል ነው። ነገር ግን የሟች ቤተሰቦች ጀናዛቸውን ይጣዱ (ይታደሙ) ዘንድ ማሳወቅ ግደታችን ስለሆነ ነው!» አሉታ!
2573Loading...
26
♦هذه الحفرة ستدرج فيها ولابد.. 🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
2421Loading...
27
Media files
2390Loading...
28
احذر 🚫 🛑👉ተጠንቀቅ «ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።» በዙልሂጃ አስር ቀናቶች ውስጥ የሚሰራ መጥፎ ስራ በረጀብ ወይም በሻእባን ወር ላይ ከሚሰራ ወንጀል የበለጠና የከፋ ነው። 📘 فتاوى ابن باز (3/389). = t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
2881Loading...
29
አገባህ !? ‼️‼️‼️‼️ አገባህ ነገሩኝ አንድት መልከ መልካም፡ ግና አፏ ስድብ እንጂ በጇ ድስት አትነካም፡ ለብሳ ስታበቃ ኒቃብ ያወለቀች፡ ከከፍታው ማማ ዘቅጣ የወደቀች፡ በስሜት እርግጫ በጣም የደቀቀኝ፡ እኔደዚህ አይነቷን ስዳደግ ከማግባት፡ ቀሪ ዘመንህን በልብህ ከማንባት፡ ብቻህን ብትኖር ምናል ባታገባት!? የፈጠረህ ጌታ አሏህ ይድረስልህ፡ ትዕግስቱን ይስጥና ፅናቱን ያድልህ፡ የነገ ህይወትህ አሳዘነኝ እንባህ!! እንደዚህ አይነቷህ ምንነክቶህ አገባህ...!? ፅናቱን ይስጥሀ ምን እላለሁ!! منقول https://t.me/EmuIkramAselefiya https://t.me/EmuIkramAselefiya
2453Loading...
30
የስራህን ይስጥህ ---------------------- አንዳንዱ ነፈዝ አራት ያገባል። ግን ምን ያደርጋል አራቱም አረብ ቤት ናቸው። አራት ያገባው ሱናውን ለመተግበር እና በትዳር ጥላ ስር ለመጠለል ሳይሆን ንግዱን በአራትት አቅጣጫ ለማጧጧፍ ነው። ተመልከቱ እንግዲህ እንዲህ አይነቱ ነው "ወንዶች" ሲባል "አቤት" የሚለው። የስራህን ይስጥህ አቦ! ክቡሩን የወንድ ዘር እንዲጠላ እና እምነተ ቢስ/ከሃዲ ተደርጎ እንዲሳል እድሉን ያመቻቸሀው አንተ ነህ። "ወንዶች" ተብሎ በራሳችን ወገኖች በጅምላ እንድንጨፈጨፍ መሳሪያውን ያቀበልከው የኛው ጉድ አንተው ነህ። አሁንም የስራህን ይስጥህ! ወንድነትህን እና ተኣማኒነትህን ለጊዜያዊ ስሜት እና ገንዘብ ብለህ ሽጠህ ሌሎች ንጹሃኖችንም በአንድ ስም ጥላ ስር "ወንዶች'ኮ...." ተብሎ አጥንት በሌለው እና ለስላሳ በሆነ መሳሪያ ሌት ተቀን እንዲደበደቡ ሰበብ የሆንከው የኛው ጉድ አንተ ነህ። የስራህን ይስጥህ! ስማችንን እንድንጠላ አደረከን። ብሶታችን ብዙ ነው.......... https://t.me/mirasss55
4392Loading...
31
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
2203Loading...
32
‏أنا لستُ في الحُجّاجِ ياربّ الورى لكنّ قلبِي بالمحبّةِ كبّرا لبّيكَ ما نبَضَ الفؤادُ و ما دعا داعٍ و ما دمْعٌ بعينٍ قد جرى لبّيكَ أعلِنُها بكُلٍّ تذَلُّلٍ لبيكَ ما امتلأتْ بها أمُّ القُرى لبّيكَ يا ذا الجودِ ما قلبٌ هفَا للعفوِ منكَ و بالخضوعِ تدثَّرا
2102Loading...
33
ያ ጀማዓ በጣም የምንዘነጋው እና በነዚህ ውድ አስርት ቀናት በጣም ተወዳጅ እና አትራፊ ከሚያደርጉን ነገሮች ዋነኛው ተክቢራ ነው። ስለዚህ በሁሉም አጋጣሚዎቻችን ከተክቢራ ልንሰንፍ አይገባም። ደግሞ ተክቢራ ተወዳጅ ነው በተግባር ከማለት ይልቅ በየ'አካውንቶቻችን ሼር በማድረግ ብቻ አጅሩን የምናገኝ የሚመስለን ብዙዎች ነን። እኛ ሳንተገብረው ለሌሎች ሼር ብቻ የምናደርግ ከሆነ እንደሻማ እኛ እየቀለጥን ለሰዎች አብሪ እንደመሆን ነው ። ሀያ! ወደ ተግባር....➡️➡️➡️➡️
4394Loading...
34
Media files
2076Loading...
35
🔻ተክቢራ🔻 ◾️ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። ✅ በነዚህ አስር ቀናቶች ተክቢራ ወንዶች በቤታቸው፣ በመስጅድ፣ በመንገድና በሱቅ ላይ ሆነው ድምፃቸው ከፍ በማድረግ ይበሉ። ሴቶች ደግሞ ድምፃቸው ዝቅ በማድረግ ይላሉ። 📚 مجموع فتاوى ورسائل (١٩٠/٢٥)
10Loading...
36
Media files
2321Loading...
37
Media files
2120Loading...
38
▫️ ‏ما أعذب القرآن بصوته جمال وثقة وإتقان مع أنه يعرضه لأول مرة على شيخه
2190Loading...
39
ለፈገግታ ለሚስቱ መድሃኒት ሊገዛ ሄዶ"ምንህን አሞህ ነው?" ይባላል"ግራ ጎኔን"
2203Loading...
40
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله- 🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ- 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ እስከ 5:00 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C) - * ለሴቶች በቂ ቦታ አለ * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
290Loading...
‏الله أكبــر، الله أكبــر ، لا إله إلا الله الله أكبــر، الله أكبــر  ، ولله الحمد
إظهار الكل...
« اللَّهُمَّ لا عَيْشَ إِلَّا عَيْشُ الآخِرَةِ »
إظهار الكل...
1.24 KB
الدعاء الذي أنصحكم به يوم عرفة يجمع لكم الخير كله 🎙الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
إظهار الكل...
DAhhvDMowVY-139.mp38.85 KB
ومِـما زادَني شَـرَفـاً وَتِـيــهـاً وَكِدتُ بأَخمَصِي أَطَـأُ الـثُّـرَيا دُخُولي تَحتَ قَولِك يا عِبادي وأنْ صَـيَّرتَ أحـمدَ لِـي نَـبِيـّا
إظهار الكل...
አሏህ አሏህ!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
3
لو أن البنوك تسحب أموالنا عندما نغتاب أحد.. وتضعها بحساب من نغتابهم.. لصمتنا حفاظاً على أموالنا.. فهل أموالنا الفانية أغلى من أعمالنا الباقية!! "ሰዎችን በምናማበት ጊዜ ባንክ ላይ ያስቀምጥነው ገንዘብ ከኛ ሂሳብ ተቀንሶ ወደ የምናማቸው ሰዎች ሂሳብ የሚገባ ቢሆን ኖሮ ገንዘባችንን ለመጠበቅ ስንል ዝም ባልን ነበር። እኮ ይህ ጠፊ ገንዘባችን ቀሪ ከሆኑ ስራዎቻችን ይበልጥ ተወዳጅ ናቸውን?" በፍጹም... ታዲያ ለምን ይሆን የተዘናጋነው? https://t.me/mirasss55
إظهار الكل...
ነገ ለመጾምና ቀኑን ሙሉ በዒባዳህ እና በዱዓ ለማሳለፍ ካሁኑ ተዘጋጁ ወዳጆቼ! ይህ ውድ ቀን የመታደማችን እድል ቀጣይ ዓመት ይኑር አይኑር አሏህ ብቻ ነው የሚያውቀው። ወገን በዱዓ እንተዋወስ!
إظهار الكل...
ماذا يخسر المسلم اذا ترك قيام الليل؟ 🔹 الخسارة الأولى: يفقد لقب عباد الرحمن: (وعباد الرحمن الذين يمشون على الأرض هوناً ... وَالَّذِينَ يَبِيتُونَ لِرَبِّهِمْ سُجَّدًا وَقِيَامًا) 🔹 الخسارة الثانية: يفقد لقب المتقين: (إن المتقين في جنات وعيون... كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ * وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ) 🔹الخسارة الثالثة: يخسر لقب القانت وأولي الألباب: (أَمَّنْ هُوَ قَانِتٌ آنَاءَ اللَّيْلِ سَاجِدًا وَقَائِمًا يَحْذَرُ الْآخِرَةَ وَيَرْجُو رَحْمَةَ رَبِّهِ ۗ قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ. يَعْلَمُونَ وَالَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ ۗ إِنَّمَا يَتَذَكَّرُ أُولُو الْأَلْبَابِ) 🔹الخسارة الرابعة: يخسر المقام المميز للقائمين: (لَيْسُوا سَوَاءً ۗ مِنْ أَهْلِ الْكِتَابِ أُمَّةٌ قَائِمَةٌ يَتْلُونَ آيَاتِ اللَّهِ آنَاءَ اللَّيْلِ وَهُمْ يَسْجُدُونَ). 🔹الخسارة الخامسة: يخسر أن لا تُذهب حسناته سيئاته فمن أحد شروطها أن أقم الصلاة زلفاً من الليل: (وَأَقِمِ الصَّلَاةَ طَرَفَيِ النَّهَارِ وَزُلَفًا مِنَ اللَّيْلِ ۚ إِنَّ الْحَسَنَاتِ يُذْهِبْنَ السَّيِّئَاتِ ۚ ذَٰلِكَ ذِكْرَىٰ لِلذَّاكِرِينَ) 🔹الخسارة السادسه: يخسر أن لا يبعثه ربي مقاماً محموداً: (وَمِنَ اللَّيْلِ فَتَهَجَّدْ بِهِ نَافِلَةً لَكَ عَسَىٰ أَنْ يَبْعَثَكَ رَبُّكَ مَقَامًا مَحْمُودًا) 🔹الخسارة السابعه: يخسر الرضى الذي وعد به ربي عزوجل: (......وَمِنْ آنَاءِ اللَّيْلِ فَسَبِّحْ وَأَطْرَافَ النَّهَارِ لَعَلَّكَ تَرْضَىٰ). 🔹الخسارة الثامنة: يخسر عناية الله التي يوليها لمن يراه قائماً بالتوكل عليه: (وتوكل على العزيز الرحيم الَّذِي يَرَاكَ حِينَ تَقُومُ * وَتَقَلُّبَكَ فى السَّاجِدِينَ). قم الليل ولو بركعتين ● اللهم اعنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك.
إظهار الكل...
00:17
Video unavailableShow in Telegram
ጉዞ ወደ ሚና.. ያ ረብ እኔን እና መላው ቤትህን ናፍቀው በሁኔታዎች አለመቻቸት ያልተሳካላቸውን በሙሉ ለቤትህ ጉብኝት አብቃን!
إظهار الكل...
1.53 MB
👍 2