cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የኢንጊሊዝ ፕሪሜር ሊግ የመረጃ ምንጭ! ════════ ➮የዝውውር መረጃዎች ➮ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሙ እና የጨዋታ ስታትስቲክስ ➮የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ 🙄 ግሩፕ ለመቀላቀል https://t.me/+LIedFLLv አስተያየት ካሎት @Mason_Mount_19_29 Cʀᴇᴀᴛᴏr @Mason_Mount_19_29 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ | 2015

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
419
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-77 أيام
-3730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
ቡዙ ማውራት አያስፈልግም የቼልሲ ደጋፊ ከሆንክ ብቻ ተቀላቀለን ! 24 ሰአት ስለ ለንደኑ ኩራት ቼልሲ 💙 ከማንም በፊት ወደናንተ ለማድረስ ቃል እንገባለን 💙
إظهار الكل...
𝐉𝐎𝐈𝐍 💙
𝐂𝐇𝐄𝐋𝐒𝐄𝐀 💙
💙 𝐏𝐑𝐎𝐔𝐃 𝐎𝐅 𝐋𝐎𝐍𝐃𝐎𝐍 💙
Photo unavailable
የቼልሲ ደጋፊ ነህ ቻናሉን ካልተቀላቀልክ ስለ ቼልሲ ሁሉንም ነገር ይናፍቃል።
إظهار الكل...
Join
Photo unavailable
ውድ የቼልሲ የእግር ኳስ ክለብ አፍቃሪዎች፡ እርሶ የቸልሲ ብድን ከልብ ደጋፊ ኖት? የቼልሲ የቀጥታ ጨዋታዎችን ለመከታተል ታማኝ ምንጮችን መፈለግ ሰልችቶታል? የዜናስ ብትሉ በአማረ እና በተሰናዳ መልኩ ትኩስ ትኩስ የዜና ዘገባዎች እንደደርሶት ይፈልጋሉ? ደህና ፣ ለእርስዎ አስደሳች ዜና አለን! የቼልሲ ጨዋታዎችን የቀጥታ የቪድዮ ስትሪም ስርጭቶች የመጨረሻ መድረሻዎ የሆነውን የቼልሲ ዜና ቴሌግራም ቻናልን በማስተዋወቅ ላይ ነን! በኛ ቻናል አዎን ያለ አንዳች መቆራረጥ የቼልሲ ጨዋታ በደስታን ማግኘት ይችላሉ። የኛ የቼልሲ ቁርጠኛ ቡድን ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የስትሪም የቀጥታ ስርጭት በቴልግራም ቻናላችን በሲትሪም መልክ ለእርስዎ ለማቅረብ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ይሰራል። እንዲሁም አዳዲስ የዜና ዘገባዎች ሁሉንም ያካተተ ዳሰሰ የሚቀርብበት ሲሆን ይህም የሚወዱት ቡድንዎ እንቅስቃሴ አንድ አፍታ እንዳያመልጥዎት ያደርጋል። አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡ [https://t.me/Ethio_Chelsea_Club ]
إظهار الكل...
Photo unavailable
😤ይሄ ለወንዱ ብቻ ይሁን !!!☹️ 😤ምን ልልክ ፈልጌ ፦ አንተ ወንድ ነክ?☹️☹️ በ ብልህነት መኖር እና ወደ ሀብት ማማ መምጣት ትፈልጋለክ?🔥 እና ምን ትጠብቃለህ ግባ 👇
إظهار الكل...
JOIN
𝐖𝐚𝐯𝐞 𝐓𝐢𝐦𝐞 ⏲ መግባት የምትፈልጉ ባለቻናሎች 👇👇 👉 3 𝐃𝐢𝐬𝐤 👉 ከ 500 በላይ ይሁን 👆 እነዚህን ካሟላቹ በዚህ አናግሩኝ 👇 👉 @MIKI_NEGN
إظهار الكل...
Photo unavailable
🎖 ይህ ኢትዮ JAF ነው ⚽️ ስለ እግር ኳስ ብቻ የሚያተኩር   የቴሌግራም ቻናል ። ⚽️ 🔹 ጨዋታ ከሜዳው በቀጥታ 🔹 የተጫዋቾች ግለ ታሪክ 🔹 አንዳንድ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ 🔹 የተጫዋቾች ዝውውር 🔹 የአሰልጣኞች አስተያየት 🔹 የጨዋታ ትንተና ⚽️ በአጠቃላይ ስለ እግርኳስ የሚያተኩር የስፖርት ቻናል ⚽️
إظهار الكل...
JOIN
Photo unavailable
#OFFICIAL ጆኒ ኤቫንስ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱ እስኪጠናቀቅ በሚቆይ ውል በይፋ ከክለቡ ጋር ኮንትራት መፈራረሙ ተረጋግጧል። @Premier_League_above_2021 @Premier_League_above_2021
إظهار الكل...
Photo unavailable
ቼልሲ ተጨዋቹ ቀዶ ጥገና አድርጓል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋቹ ዌስሌይ ፎፋና ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ቀዶ ጥገና እንደተደረገለት ባወጣው ይፋዊ መግለጫ አስታውቋል። ክለቡ በመግለጫውም የ 22ዓመቱ ተጨዋች ዌስሌይ ፎፋና ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ወደ አሜሪካ ያላቀናው የህክምና ቡድኑ ቀዶ ጥገና እንደሚያስፈልገው በማመኑ እንደሆነ ገልጿል። ተጨዋቹ አሁን ላይ በክለቡ የህክምና ቡድን እየታገዘ በማገገም ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። @Premier_League_above_2021 @Premier_League_above_2021
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailable
🎖 ይህ ኢትዮ JAF ነው ⚽️ ስለ እግር ኳስ ብቻ የሚያተኩር   የቴሌግራም ቻናል ። ⚽️ 🔹 ጨዋታ ከሜዳው በቀጥታ 🔹 የተጫዋቾች ግለ ታሪክ 🔹 አንዳንድ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ 🔹 የተጫዋቾች ዝውውር 🔹 የአሰልጣኞች አስተያየት 🔹 የጨዋታ ትንተና ⚽️ በአጠቃላይ ስለ እግርኳስ የሚያተኩር የስፖርት ቻናል ⚽️
إظهار الكل...
❤️ ለመቀላቀል 🔥
☺️ ለማጋራት 🙏
እስከ አሁን አልተቀላቀላችሁም?🧐
Photo unavailable
በዚህ የእግር ኳስ ቻናል ላይ admin መሆን የሚፈልግ እና ዜና መስራት ችሎታው ያለው ልጅ በዚ ያናግረኝ 👉 @MIKI_NEGN ይሄን እወቁ 2 ልጅ ነው የምንፈልገው ፈጠን በሉ ። 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎_𝐉𝐀𝐅_𝐒𝐏𝐎𝐑𝐓_𝐂𝐇𝐀𝐍𝐍𝐀𝐋
إظهار الكل...