እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ || ENGLISH PREMIER LEAGUE
ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለሀሳብ እና አስተያየት 👉 @Yafet_Junior
إظهار المزيد125 042
المشتركون
-24824 ساعات
+1507 أيام
+5 15630 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Photo unavailableShow in Telegram
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መጠናቀቅያ እለት ከማን ሲቲ የዋንጫ ስነስርዓት ይልቅ የክሎፕን ስንብት ብዙ ሰው ተከታትሏል 🤯
SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
🤯 3❤ 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨BREAKING : ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ እና ቼልሲ በስምምነት ተለያይተዋል።
ቼልሲ ፖቸቲኖን ለመተካት ወጣት ስራ አስኪያጅን እንደ ቅድሚያ ይቆጥረዋል።
🔗Fabrizio Romano - Sky Italy
SHARE 📲 @EthioEpl
😢 43👍 11💔 5👀 3🔥 2😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
ኤርሊንግ ሀላንድ 2 የፕሪሚየር ሊግ የወርቅ ጫማ ሽልማቶችን ያሸነፈ ዘጠነኛው ተጫዋች ነው።
🥰 16👍 11🔥 4❤ 2🤯 2
Photo unavailableShow in Telegram
በ2023/24 በፕሪምየር ሊጉ የመሀል ተከላካይ ሁኖ ከቨርጅል ቫንዳይክ(7.15) የበለጠ ሬቲንግ የተሰጠው አንድም የመሀል ተከላካይ የለም። 🧱
SHARE 📲 @EthioEpl
🔥 35👍 11👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
ኢንግሊዝ ለ ዩሮ 2024 ስብስቧን ይፋ ስታደርግ እነዚህ ተጫዋቾች ከስብስቡ ውጪ ሁነዋል!🫣
⛔️ ራሽፎርድ፣ ቺልዌል፣ ሪይስ ጀምስ፣ ሄንደርሰን፣ ካልቪን ፊሊፕስ፣ ኒክ ፍሊፕስ፣ ራሂም ስተርሊንግ፣ ጃዶን ሳንቾ፣ ካልዌል።
SHARE 📲 @EthioEpl
👍 27🤣 12🔥 4🤯 4❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ቪንሰንት ኮምፓኒ አዲሱ የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ለመሆን በእጩዎች ዝርዝር ውስጥ ይገኛል።
[Fabrizio]
SHARE 📲 @EthioEpl
👍 27😁 11
Photo unavailableShow in Telegram
አስቶንቪላ ሮስ ባርክሌይን ከሉተን ታውን ለማስፈረም ድርድር ላይ ናቸው።
- ፋብሪዚዮ ሮማኖ
SHARE 📲 @EthioEpl
👍 24🆒 5
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ የውድድር ዘመን ቡዙ የጎል አስተዋጽኦ ማስመዝገብ የቻሉ ተጫዋቾች
SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
👍 28
Photo unavailableShow in Telegram
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ብዙ ጊዜ ማንሳት የቻሉ ተጫዋቾች
SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
👍 30
Photo unavailableShow in Telegram
የ2023/24 የውድድር ዘመን የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ 11!
#Who_score
SHARE 📲 @EthioEpl
🔥 16😁 5👍 3🤯 3👀 1