cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ || ENGLISH PREMIER LEAGUE

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለሀሳብ እና አስተያየት 👉 @Yafet_Junior

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
125 042
المشتركون
-24824 ساعات
+1507 أيام
+5 15630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መጠናቀቅያ እለት ከማን ሲቲ የዋንጫ ስነስርዓት ይልቅ የክሎፕን ስንብት ብዙ ሰው ተከታትሏል 🤯 SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
إظهار الكل...
🤯 3 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨BREAKING : ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ እና ቼልሲ በስምምነት ተለያይተዋል። ቼልሲ ፖቸቲኖን ለመተካት ወጣት ስራ አስኪያጅን እንደ ቅድሚያ ይቆጥረዋል። 🔗Fabrizio Romano - Sky Italy SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
😢 43👍 11💔 5👀 3🔥 2😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
ኤርሊንግ ሀላንድ 2 የፕሪሚየር ሊግ የወርቅ ጫማ ሽልማቶችን ያሸነፈ ዘጠነኛው ተጫዋች ነው።
إظهار الكل...
🥰 16👍 11🔥 4 2🤯 2
Photo unavailableShow in Telegram
በ2023/24 በፕሪምየር ሊጉ የመሀል ተከላካይ ሁኖ ከቨርጅል ቫንዳይክ(7.15) የበለጠ ሬቲንግ የተሰጠው አንድም የመሀል ተከላካይ የለም። 🧱 SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
🔥 35👍 11👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
ኢንግሊዝ ለ ዩሮ 2024 ስብስቧን ይፋ ስታደርግ እነዚህ ተጫዋቾች ከስብስቡ ውጪ ሁነዋል!🫣 ⛔️ ራሽፎርድ፣ ቺልዌል፣ ሪይስ ጀምስ፣ ሄንደርሰን፣ ካልቪን ፊሊፕስ፣ ኒክ ፍሊፕስ፣ ራሂም ስተርሊንግ፣ ጃዶን ሳንቾ፣ ካልዌልSHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
👍 27🤣 12🔥 4🤯 4 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ቪንሰንት ኮምፓኒ አዲሱ የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ለመሆን በእጩዎች ዝርዝር ውስጥ ይገኛል። [Fabrizio] SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
👍 27😁 11
Photo unavailableShow in Telegram
አስቶንቪላ ሮስ ባርክሌይን ከሉተን ታውን ለማስፈረም ድርድር ላይ ናቸው። - ፋብሪዚዮ ሮማኖ SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
👍 24🆒 5
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ የውድድር ዘመን ቡዙ የጎል አስተዋጽኦ ማስመዝገብ የቻሉ ተጫዋቾች SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
إظهار الكل...
👍 28
Photo unavailableShow in Telegram
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ብዙ ጊዜ ማንሳት የቻሉ ተጫዋቾች SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
إظهار الكل...
👍 30
Photo unavailableShow in Telegram
የ2023/24 የውድድር ዘመን የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ 11! #Who_score SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
🔥 16😁 5👍 3🤯 3👀 1