cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ || ENGLISH PREMIER LEAGUE

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለሀሳብ እና አስተያየት 👉 @Yafet_Junior

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
125 159
المشتركون
+49024 ساعات
+1 3187 أيام
+5 65230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ማን ያሸንፋል?Anonymous voting
  • ማንቸስተር ዩናይትድ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
  • አቻ🤝
  • ኒውካስል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
0 votes
ማን ያሸንፋል?Anonymous voting
  • ብራይተን
  • አቻ
  • ቼልሲ
0 votes
👍 1
👍 16🔥 5🙏 4
👍 8🙏 2
🇩🇪🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 አርሰናል የRB ሌብዢጉን አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው እናም በክረምቱ ተጫዋቹን ለማስፈረም እያሰቡ ነው። SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
إظهار الكل...
🔥 12 7
እንደ ኦፕታ ግምት መሰረት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት እድል ይህን ይመስላል። ማን ሲቲ 84% አርሰናል 16% ትስማማላችሁ?🤔 SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
👏 51 6👍 5🙏 5🏆 5 3🔥 3🆒 2😢 1
📝 ብራይተን ከ ቼልሲ ግምታዊ አሰላለፍ። #BHACHE ● የውጤት ግምት ፡ 1-2 #Who_Scored SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
🔥 18👍 7 3😁 3😎 1
በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ አሲስት ማድረግ ተቻሉ ተጫዋቾች!! ኦሊ ዋትኪንስ ኮኮብ አሲስት አድራጊነቱን ከወዲሁ ያረጋገጠ ይመስላል። SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
👍 15
⚠️ | ስቴፋን ኦርቴጋ በቶተንሃም ላይ 1.43 ጎል የሚሆኑ ሴቮች አስመዝግቧል።ይህም ካለፈው የውድድር አመት መጀመሪያ ጀምሮ የማን ሲቲ በረኞች በፕሪምየር ሊግ ያስመዘገበው ሁለተኛው ከፍተኛ የሴቭ ብዛት ነው። 69ኛው ደቂቃ ላይ ነው ከተቀያሪ ወንበር መነሳት የቻለው 🤯 SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
إظهار الكل...
👍 30
ዋንጫው እሁድ ማረፊያው የት ይሆን ? ኢትሀድ ወይስ ኢምሬትስ SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
إظهار الكل...
👍 29 4💔 4