cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የተሻለውን ኪዳን መኖር ( Living the better covenant)

ዕብራውያን 7 (Hebrews) 22፤ እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። Hebrews 7 (WEB) - ዕብራውያን 22: By so much has Jesus become the collateral of a better covenant. 👉Brother Solomon Mengesha... 👉09,04,47,37,76

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
338
المشتركون
+124 ساعات
+47 أيام
+2630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

"ፓፓ"፣ "ዳዲ"፣ "ሐዋርያው"፣ "ሪቨረንድ"፣ "Major one"፣ senior ... ተብላችሁ አትጠሩ! አገልጋይነት ሎሌነት ነው! [መጠሪያ ያደረጋችኋቸው] ስሞቹ ይቅሩባችሁና ስም ያለው ሥራ ሥሩ!
إظهار الكل...
4👍 2
በቅድሚያ ነብያት የተናገሩለት ስለእርሱ ሚያወራ መጽሐፉ ቢገለጥ እግዚአብሔርም አለ ልጄ እርሱ ነው ስሙት እናቱ ማርያምም ሚላችሁን አድምጡ አዝ፦ አማላጄ ኢየሱሴ ነው (፬x) ኢየሱሴ ነው ፤ ኢየሱሴ ነው (፬x) ሌሎች ፍጥረታቶች አማላጅ ሚባሉ እስቲ እንያቸው መስቀል ላይ ከዋሉ በቀራኒዮ መስቀል የሞተው ስለእኛ ኢየሱስ ብቻ ነው የሰው ልጅ መዳኛ አዝ፦ አማላጄ ኢየሱሴ ነው (፬x) ኢየሱሴ ነው ፤ ኢየሱሴ ነው (፪x) እውነትና ሕይወት ሰላም መንገድ ነኝ ያለው በእርሱ በቀር ወደአብ ሚሄድ ኧረ እስቲ ማነው እግዚአብሔር አብ የሰውን ልጅ ይጠራዋልና በሚያድነው በኢየሱስ ይዳን ይመንና ይዳን ይመንና (፬x) በቅድሚያ ነብያት የተናገሩለት ስለእርሱ ሚያወራ መጽሐፉ ቢገለጥ እግዚአብሔርም አለ ልጄ እርሱ ነው ስሙት እናቱ ማርያምም ሚላችሁን አድምጡ አዝ፦ አማላጄ ኢየሱሴ ነው (፬x) ኢየሱሴ ነው ፤ ኢየሱሴ ነው (፬x) ✍️የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን። "2ቆሮ 13:14 📝የተሻለውን ኪዳን የመኖር አገልግሎት ። https://t.me/solagrace0904
إظهار الكل...
የተሻለውን ኪዳን መኖር ( Living the better covenant)

ዕብራውያን 7 (Hebrews) 22፤ እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። Hebrews 7 (WEB) - ዕብራውያን 22: By so much has Jesus become the collateral of a better covenant. 👉Brother Solomon Mengesha... 👉09,04,47,37,76

3

📌እንደ ስሜታቸው [እንደ አየሩ ኹኔታ] ሳይሆን እንደ ቃሉ የሚያገለግሉ አገልጋዮችን ብትሰሙ [ከእነርሱ ብትማሩ] ታተርፋላችሁ!
إظهار الكل...
3
02:14
Video unavailableShow in Telegram
10.54 MB
1
መዳፉ ባይኖቼ ፍቅሩ በልቤ ነው ይታየኛል ገፁ ደም እንደሸፈነው አሁን ምን ይገርማል ብታመም በፍቅሩ ከአንደበቴ በላይ ያወራል ችንካሩ 💌💌💌💌💌💌💌💌💌 📌ዘማሪ ሐዋዝ
إظهار الكل...
8
በኑሯችንና በአገልግሎታችን፣ ሁሉን "በአግባብና በሥርዓት" ማድረግ ይኖርብናል! በሌላ መልኩ "ከወግ አጥባቂነት" እና "ከሃይማኖትኝነት" መራቅ አለብን! ኑሯችን በቃሉ ሚዛን ልኩን ይዞ መሄድ አለበት!
إظهار الكل...
2👍 1
"ጸጋው እዚህ ርቀት ድረስ በደኅና አድርሶናል፤ ደግሞም ወደ [ሰማያዊ] ቤታችን ድረስ ይመራናል።" ✍️የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን። "2ቆሮ 13:14 📝የተሻለውን ኪዳን የመኖር አገልግሎት ። https://t.me/solagrace0904
إظهار الكل...
የተሻለውን ኪዳን መኖር ( Living the better covenant)

ዕብራውያን 7 (Hebrews) 22፤ እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። Hebrews 7 (WEB) - ዕብራውያን 22: By so much has Jesus become the collateral of a better covenant. 👉Brother Solomon Mengesha... 👉09,04,47,37,76

2👍 1
ኢየሱስን "ሳይገባን አሳደድን፤ ሲገባን ተሰደድን" "#የፍቅር ጥግ፣ #የፍቅር ልክ" ኢየሱስ
إظهار الكل...
3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.