cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 693
المشتركون
-324 ساعات
-107 أيام
-2730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
አስታውስ ከ 16-25 አመትህ ያለው ግዜ ከሴቶች ጋር ምትጃጃልበት ሰዓት አይደለም
إظهار الكل...
😎 10 2👍 1🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጀግናው አንተን ከኣላማህ ላይ የሚያስቆምህ ወይም አላማህ ላይ እንዳትደርስ እንቅፋት ሊሆንብህ የሚሞክር ሰው ካለ በፀባይ እንዲያቆም ንገረው አላቆም ካለ ግን ውስጥህ ያለውን የአውሬ ሀይል ቀስቅሰው አንተ ራሱ የምትፈራውን ማንነትህን አሳየው                  አንበሳው ተግባባን
إظهار الكل...
👍 8🫡 5😎 4
Photo unavailableShow in Telegram
እራስህን እስከ መጨረሻው ቀይር 1,ማታ ከ4 ሰዓት በፊት ተኛ 2.ጥዋት 11 ተነስ 3.በሳምንት 4+ ስፓርት ስራ 4.ሁል ፀልይ/ስገድ 5,ሴቶች አታሳድ (ከቻልክ አትመልከት) 6,ጤናማ ምግብ ተመገብ/ውሃ ብዙ ጠጣ 7,Po*n በጭራሽ አትመልከት 8,ከምቾት ዞን ውጣ ከተስማማህ በreact አሳየኝ
إظهار الكل...
👍 20🫡 10 7😈 2
Photo unavailableShow in Telegram
አርቆ ማሰብ የተሳናቸው እንዳንተ መሆን ሲያቅታቸውና ባንተ ስራ መቅናት ሲጀምሩ ራሳቸውን ከሚመስሉ ከጠባቦች ጋር ስላንተ ማውራት ይጀምራሉ አንተ ግን ስለማናቸውም ግድ አይስጥህ አንበሳው ሲፈልጉ ገደል መግባት ይችላሉ 📲 "SHARE " @ETHIO_SIGMA_ET
إظهار الكل...
👍 5🫡 4😈 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጓደኛህ መጥቶ ስላንተ የተወራውን መጥፎ ነገር ሊነግርህ ከሞከረ እንዲ በለው.. -ስለኔ መጥፎ ነገር ማውራታቸውን አትንገረኝ... ባንተ ፊት ስለኔ ማውራት ለምን እንደተመቻቸው ንገረኝ
إظهار الكل...
👍 6🫡 5😈 2
Photo unavailableShow in Telegram
እስኪ አንዴ ቆም ብለህ አስብ !🫵 እዚህ ድረስ የመጣሀው እኮ እዚህ ጋር ለማቆም አይደለም !!! 🤜🤛 @Ethio_Sigmaa @Ethio_Sigmaa
إظهار الكل...
🫡 14👍 4😎 3
Photo unavailableShow in Telegram
🎆አዲስ CEDEX የሚባል በ Cex የሚደገፍ  Airdrop መጥቷል ይህ Airdrop በ cexio የሚደገፍ ነው 🎆በየ 4 ሰአቱ እየገባችሁ Farm አድርጉ 🎆Task ስሩ 🎆TAP ያረጋቹትን ደቂቃው ሲያልቅ Claim አድርጉ 🎆ሀገራችን Ethiopia Cedex እንደ ትልቆ አካል ጠቅሷታል ይህ የሚያሳየው ኢትዮጵያ   ከቅርብ ጊዜ ወዲህ Airdrop ላይ የሚገርም ለውጥ እያሳች እንደሆነ ነው ⬇️⬇️ ለመጀመር ⬇️⬇️ https://t.me/cedex_tap_bot?start=1719327843478055
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ገራሚ የመልስ ምት እኔ አንተን አሎድክም ካሉ 👉ድሮም ባርያ ንጉሱን አይወደውም😎 @Ethio_Sigmaa @Ethio_Sigmaa
إظهار الكل...
🫡 7😎 5 2👍 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
👉በቀንህ ውስጥ ይህን አድርግ - ወደ Gym ሂድ ካልቻልክ 30-50 Push up ስራ 20-30 Set up ስራ 30 squat ስራ ውሃ ጠጣ የተመጣጠነ ምግብ ተመገብ አልኮል እና ጣፋጭ ቀንስ 👉በሳምንት ውስጥ - ፀጉርህን ተስተካከል አንድ መፅሀፍ ጨርስ አዲስ Skill ተማር ቢያንስ ከ3-4 ቀን ገላህን ታጠብ 👉በእለት ተዕለት ኑሮህ - ፀልይ አመስግን ካለህ ላይ አካፍል(ንፉግ አትሁን) @Ethio_Sigmaa @Ethio_Sigmaa
إظهار الكل...
🫡 7 6🔥 3😎 3👍 1
00:37
Video unavailableShow in Telegram
ለሰው ልጅ መሰረታዊ ነገሮች 1,2,-7 👇👇 ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈
إظهار الكل...
3.61 MB
🫡 4👍 3😎 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.