cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

X Crypto's

For ads visit us Make Money Online in Ethiopia Airdrops Earning Apps Earning websites Earning Bots

إظهار المزيد
Ethiopia10 084لم يتم تحديد اللغةالأعمال55 236
مشاركات الإعلانات
918
المشتركون
-1024 ساعات
-117 أيام
+2130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ኖትኮይንም የምታስታውሱ ከሆነ April 20 ሊስት ይደረጋል ተብሎ ተራዝሞ በመጨረሻም ከተባለበት April 20 ወደ May 16 ተራዝሞ ነው ሊስት የተደረገው ኖትኮይን በቴሌግራም ከፍተኛ ድጋፍ ነበረው በቶን በራሱ ከፍተኛ ድጋፍ ነበረው ሆኖም ግን 26 ቀን ተራዝሟል ፤ በዚህም በወቅቱ ምንም አይከፍልም ብለው ብዙዎች ሲሳለቁበት ነበር መጀመሪያ ማይኒንግ ያበቃል ከዛ ብዙ ስራዎች ተሰርተው ሊስት ይደረጋል ፤ ታፕስዋፕም ጊዜ ይፈልጋል በጣም ብዙ ነገሮችን ማስተካከል ስላለባቸው ነው በዚህኛው ካለፈው ትምህርት ወስደው በዚህ ቀን ራሱ ያላሉት 1 ወር ቢሉ ባሰቡት ልክ ላያልቅ ይችላል 2 ሳምንት ቢሉ ባሰቡት ልክ ላያልቅ ይችላል ለዛም ቀኑን ይፋ ባለማድረግ ተራዝሟል ሲሉ ገልፀዋል ፤ ስለዚ ይሄ የሚያሳየው እነሱም መቼ ቀሪ ነገሮችን ሙሉ ለሙሉ እንደሚጨርሱ እርግጠኛ አለመሆናቸውን ነው ! 100% አሁንም እየሰራቹ ያላቹ የበለጠ ኮይናችሁን ለማሳደግ ሞክሩ ጥሩ ዜናው ወቅቱን ጠብቆ ይመጣል 🙌
إظهار الكل...
ኖትኮይንም የምታስታውሱ ከሆነ April 20 ሊስት ይደረጋል ተብሎ ተራዝሞ በመጨረሻም ከተባለበት April 20 ወደ May 16 ተራዝሞ ነው ሊስት የተደረገው ኖትኮይን በቴሌግራም ከፍተኛ ድጋፍ ነበረው በቶን በራሱ ከፍተኛ ድጋፍ ነበረው ሆኖም ግን 26 ቀን ተራዝሟል ፤ በዚህም በወቅቱ ምንም አይከፍልም ብለው ብዙዎች ሲሳለቁበት ነበር መጀመሪያ ማይኒንግ ያበቃል ከዛ ብዙ ስራዎች ተሰርተው ሊስት ይደረጋል ፤ ታፕስዋፕም ጊዜ ይፈልጋል በጣም ብዙ ነገሮችን ማስተካከል ስላለባቸው ነው በዚህኛው ካለፈው ትምህርት ወስደው በዚህ ቀን ራሱ ያላሉት 1 ወር ቢሉ ባሰቡት ልክ ላያልቅ ይችላል 2 ሳምንት ቢሉ ባሰቡት ልክ ላያልቅ ይችላል ለዛም ቀኑን ይፋ ባለማድረግ ተራዝሟል ሲሉ ገልፀዋል ፤ ስለዚ ይሄ የሚያሳየው እነሱም መቼ ቀሪ ነገሮችን ሙሉ ለሙሉ እንደሚጨርሱ እርግጠኛ አለመሆናቸውን ነው ! 100% አሁንም እየሰራቹ ያላቹ የበለጠ ኮይናችሁን ለማሳደግ ሞክሩ ጥሩ ዜናው ወቅቱን ጠብቆ ይመጣል 🙌 @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from SabirTube
Photo unavailableShow in Telegram
ምዝገባው ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀረው🔥🔥🔥 🚨 በክሪፕቶ ከፍተኛ ልምድ ባላቸውና ኢትዮጵያ ውስጥ ስመ ጥር በሆኑ ትሬደሮች እና የክሪፕቶ ባለሙያዎች የVip ትምህርቶችን ለመማር ይፈልጋሉ? ትምህርቱን በሚገባ ተከታትሎ ከ 1-3 ለሚወጡት ሶስት ሰዎች 55ሺ ብር እንሸልማለን! 👉 Crypto Vip = 2400 ብር 👉 Forex Vip = 2400 ብር ሁለቱንም ለመማር 4800 ብር ለመመዝገብ 👉 @HSDA_4_ever ማሳሰብያ እኛ ጋር ሲመጡ የሚከተሉትን የሟሉ 1.የትምርት ምርጫ 2. ስልክ 3. ቴሌግራም Username
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሀከሮች በ June ወር ብቻ 176 ሚልየን ዶላር የሚያወጣ Cryptocurrency ሀክ እንዳደረጉ ተዘገበ ይህም ቁጥር ካለፈው ወር ያነሰ ነው ተብሏል
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ተረጋግጧል በቅርቡ Verify ይደረጋል። ከ ሀምስተር ቀጥሎ ትልቁ airdrop ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል በዙ ተጠቃሚዎችን እያገኘ ነው። በ መክፈሉ በኩል ምናልባትም እስከዛሬ ከተጀመሩት airdrop ሁሉ የበለጠ እንደሚከፍል እየተነገረለት ነው። የቦቱ ጥራት ገብታችሁ እዩት አማርኛን ጨምሮ የተለያዩ ቋንቋዎችን አካቷል ፈጥናችሁ ጀምሩ ሊንክ bio ላይ አለ https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero1482857268 🚨Musk empire
إظهار الكل...
Musk Empire

Build your own empire!

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.