📘BATCH OF STUDENT
الذهاب إلى القناة على Telegram
📚https://t.me/Book_storbot Freshman books ?contract me @Job_149 $$ https://t.me/tumimfamil
إظهار المزيد1 772
المشتركون
-124 ساعات
-57 أيام
-2230 أيام
أرشيف المشاركات
1 772
ማሳሰቢያ ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ!
(ለ3ኛ ዓመት እና ከዚያ በታች ለሆናችሁ)
በሀገሪቱ እየተፈጠረ ያለውን የመምህራን እጥረት ለመቅረፍየትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ ላይ በተማሪዎችዘንድ ቅሬታዎች እየተነሱ መሆኑ ይታወቃል። የተማሪዎችህብረትም ይህንን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተለው ይገኛል።
ህብረታችን ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትየተማሪዎች ህብረት ጋር በመቀናጀት፣ ጉዳዩን በማጣራት እናጥያቄው ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ የበኩሉን ጥረትእያደረገ መሆኑን እንገልጻለን።
ይሁን እንጂ፣ አንዳንድ አካላት ይህንን አጋጣሚ እንደ ሽፋንበመጠቀም የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማደናቀፍና በተማሪመሃል ረብሻና ሁከት ለማስነሳት የምሰሩ አካላት ስለምኖሩ
• ማንኛውም ተማሪ ህጋዊ መሰረት ከሌለው መሰባሰብ እናሰልፍ ከማድረግ እንዲሁም ራሱንና ጓደኞቹን ለችግርከሚዳርጉ ድርጊቶች እንዲቆጠብ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
• ማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት ያለው ተማሪ፣ በግልምሆነ በጋራ በመሆን ጥያቄውን በህጋዊ እና ሥርዓቱንበጠበቀ መንገድ ለተማሪዎች ህብረት ማቅረብ ይችላል።
በስተመጨረሻም ተማሪዎች ስሜታዊ ከሆኑ እና አላስፈላጊ ዋጋከሚያስከፍሉ ተግባራት ራሳችሁን እንድትጠብቁ ማሳሰብእንወዳለን።
1 772
This is new freshman
https://t.me/NS11fresh
All book
All short note
All midter exam ... so on
thanks for share
1 772
Good morning, guys! 👋🌅😊
I just wanted to remind you that TODAY IS MONDAY — the first day of the week! 😁🥱🥲
.
1 772
Repost from DDAC Makers_space 🔭
Next session will be Tomorrow morning.
October 25, 2025
3:00 LT
ሁሉም ተማሪ በሰአት ይገኝ
1 772
+2
ዛሬ ማክሰኞ ከቀኑ 7 ሰዓት አከባቢ የሆነ ነገር ነው። የቀን ሰራተኛ ናት ይሄን ጅብ አባርራ እስከ Central Library ያመጣችው። ከዚያም Library ውስጥ እስከ Checkpoint ድረስ ገብቶ እየሮጠ ሲወጣ በአካፋ ደብድባ አደከመችው። በመጨረሻም ፖሊሶች ደርሰው አጠናቀቁት 😭💔😁
#RIP ጅባችን 🕊😞🥺
.
1 772
Repost from DDU-SU President Office
Next session will be tomorrow afternoon
📅 Thursday, October 23, 2025
🕑 9:00 (Local Time)
PLACE: Dire Dawa American Corner
(Inside Dire Dawa Public Library)
Join us on TELEGRAM CHANNEL :👇 https://t.me/DireDawaAmericanCorner
FACEBOOK:👇
https://facebook.com/groups/696025717805268/
