cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቤተ-ግጥም እና ፍቅር

ግጥም '''ስሜቶች ከተደበቁበት ወረቀት ላይ ሰፍረዉ እልፍ ትዝታዎች ከተበተኑበት ተሰብስበዉ የሚቀመጡበት የጸሃፊያን ሀሳብ ማረፊያ የአንባቢያን መጽናኛ ነች''። በዚ ቻናል @betagitim ግጥሞች🔥💌 ደብዳቤዎች✍️💌 ያገኛሉ። ሃሳብ እና አስተያየቶን በዚ 👇👇👇 ያናግሩን @dawit_wegayew

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 059
المشتركون
+224 ساعات
+117 أيام
+7430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ኑሮ በጣም መሮኝ ማደርገዉን ሳጣ፣ ገመድ ለመግዛት ወደ ሱቅ ብ'ወጣ በባለሱቁ ምክር ሀሳቤን ቀይሬ በአንዴ ላለመሞት ሳልቃጠል አርሬ   በቀላል አልሞትም እንዲዉ እንደዋዛ   ብያለዉ...እንግዲህ ሚስት አግብቼ ስቃዬ ሳይበዛ። ✍️ዳዊት @betagitim @betagitim
إظهار الكل...
👍 2
ኑሮ በጣም መሮኝ ማደርገዉን ሳጣ፣ ገመድ ለመግዛት ወደ ሱቅ ብ'ወጣ በባለሱቁ ምክር ሀሳቤን ቀይሬ በአንዴ ላለመሞት ሳልቃጠል አርሬ በቀላል አልሞትም እንዲዉ እንደዋዛ ብያለዉ...እንግዲህ ሚስት አግብቼ ስቃዬ ሳይበዛ። ✍️ዳዊት @betagitim @betagitim
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
°እንደምነህ ላልሺኝ° ያው እንደ ግጥሙ ፥ ፅፌ እንደላኩልሽ ፣ ምንም አልሆን ሂጂ ፥ ብዬ እንደማልኩልሽ ፣ ከመክሳቴ በቀር ፥ ከመጥቆሬ በቀር ፥ እንዲ ሰላም ጠፍቶ ፥ እያማጠች ሀገር ፣ አይገርምሽም ...!! እኔ ግን ደህና ነኝ ፥ ምስኪን ያንቺ ለማኝ ፣ ሳቅሽ የሚጠማኝ ፣ ድምፅሽ የሚጠማኝ ፣ አለምን በሙሉ ፥ እንዳላስገዛሽኝ ፣ ባዶነት ነው ዛሬ ፥ ውስጤን የሚሰማኝ ፣ ብቻ ግን ደህና ነኝ...!!!!! ኃይለ ሚካኤል @betagitim @betagitim
إظهار الكل...
4👍 1
🌆⛩⛩⛩⛩⛩⛩⛩⛩🌆 የገጣሚ ሚስት ፧ ባሏ ሚከፋዉ አይመስላትም፡፡ ◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
إظهار الكل...
3👍 1
በቀደም... አጠገቤ ሆነሽ ዐይኔ አይሰበር ስለሞሳሳልሽ  መች አተኛ ነበር ዛሬ... ካጠገቤ ሄደሽ  ባንቺ አየተገፋዅ ዘንድሮም አልተኛም ፤ መቼ አንቀላፋዅ? (በሁለቱም አለሁ) ሕልምና ሐሳቤ ተቀምቶ ቤቱን ታዲያ ምን ሆኜ ነው? ስትመጪም  ስትሄጂም መንቃቴ ሌሊቱን🥺 ዐይኔ ተከድኖ አያውቅ በደስታም በእክል ንገሪኝ ዓለሜ! የቱ ነው አውነቴ? የቱ ነው ትክክል🤷‍♂? አየሄድሽም እንኳን ልክ ልሁን አልሁን  አንቺን መጠየቄ አንደዚህ ታምሜ አውነቱን ንገሪኝ! ልክ ነኝ ዓለሜ🥺? #ኤልያስ_ሽታሁን @betagitim @betagitim
إظهار الكل...
በ'ኔ አንደበት😊

ንፁህ ስላልሆነ ብሽቀት ስለበዛው... እውቀት ቀባብቶ ነው፤ የስህተቱን አመድ, ምሁር የሚያወዛው😏

ሰማይ ይታረሳል    በትዝታ ጅረት አለት ይከፈለል    ባጻድቃንም ጸሎት ዜማ ያጣ ትዝታ ሚቃኘዉ ናፍቆት ጥያቄም መልስም ነዉ። ✍️ዳዋት @betagitim @betagitim
إظهار الكل...
4👍 1
አትጋጠሚ አንቺን በማይጋጠም ቃል ከኑሮ ሳዋስብ ...ምናብሽን እንዳ'ካል ዘመን ይቀደዳል በጠቀምኹት በኩል ቀን ይቦተረፋል ... የቅጽበት ዐይን ስኩል ይጠነጋገራል መንገድ እና እርምጃ... እስካንቺ ዘረጋኹ... እስካትመሺ ነጋኹ...)የእጄን መጋረጃ ልይዝሽ...? ልነካሽ...? ፈልጋለሁ...?! እንጃ.......!!!። መዳሰስ ሰማዩን..... መዳሰስ ዋይ ዋዩን....)ጉም ጭብጡን ክርታስ መዳሰስ ነፋሱን.... የሕልም(ሽ) ቀሚሱን... እነካው? አልነካው? ድናለኹ?..... ቢፈታስ....!(? ።.. አትጋጠሚ አንቺን....በማይጋጠም ቃል የምሔድሽ መሔድ... ማልወድ(ድ)ሽን መውደድ....የቱ ጋር ያበቃል ..?!!። ፡ ፡ ፡ ፡ ²(ነይ እንተቃቀፍ በጥላቻ በኩል....... @betagitim @betagitim
إظهار الكل...
👍 2
⬇️ Downloaded in @allsavevideobot
إظهار الكل...