cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

GRACE SONGS

𝕁𝔼𝕊𝕌𝕊

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
246
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+37 أيام
+2030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ስትወድ ፡ ብዙ ፡ ስትምር ፡ ብዙ ደግነትህ ፡ አበዛዙ መልካምነትህን ፡ ለእኔ ፡ አልቆጠብከው ለያንዳንዱ ፡ ነገር ፡ አብዝተህ ፡ አየሁ ከለመንኩህ ፡ እና ፡ ካሰብኩት ፡ በላይ ሁሉ ፡ ተከናውኖ ፡ ተደርጎልኝ ፡ ሳይ ምለውን ፡ አጣሁ ፡ ዝም ፡ አሰኘኝ የአንት ፡ ስራ ፡ አስደነቀኝ (፪x) http://T.ME/KINE_TUBE አዝ፦ ከተደረግልኝ ፡ በጎነት ፡ አንዳችም ፡ ለእኔ ፡ ማይገባ ፡ ነበር እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ አርገሃልና ፡ እደነቃለሁ አብዝቼ ፡ ተመስገን ፡ እላለሁ (፪x) ኃይሌ ፡ እንዳልል ፡ አይደል ፡ ብዙ ብልጠት ፡ በዝቶ ፡ አልደርስኩ ለእኔ ፡ አንተ ፡ በርትተህ ፡ ተናጥቀህልኛል በርትተህ ፡ ተውግተህ ፡ ምርኮን ፡ በዝብዘሃል እንካ ፡ ምሥጋናዬን ፡ ላንት ፡ ላብዛ ፡ ላብዛ ሳልጠግብ ፡ ውዳሴህም ፡ አፌን ፡ ከቶ ፡ አልዝጋ ወዳጄ ፡ ነህ ፡ የምወድህ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ የማበልጥህ (፪x) http://T.ME/KINE_TUBE አዝ፦ ከተደረግልኝ ፡ በጎነት ፡ አንዳችም ፡ ለእኔ ፡ ማይገባ ፡ ነበር እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ አርገሃልና ፡ እደነቃለሁ አብዝቼ ፡ ተመስገን ፡ እላለሁ (፪x) ሙት ፡ ነበርሁ ፡ የማረባ ከምንደሬ ፡ ስትገባ ምን ፡ ነበረኝና ፡ ምኔን ፡ ወዶ ፡ ልበል የትኛው ፡ እኔነቴ ፡ ለዚ ፡ ሳበው ፡ ልበል እንዲያው ፡ ቸርነትህ ፡ ያ ፡ ፍቅርህ ፡ ካልሆነ አይገባኝም ፡ መድሃኒቴ ፡ የእኔ ፡ ጌታ የአንተ ፡ ውለታ (፪x) አዝ፦ ከተደረግልኝ ፡ በጎነት ፡ አንዳችም ፡ ለእኔ ፡ ማይገባ ፡ ነበር እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ አርገሃልና ፡ እደነቃለሁ አብዝቼ ፡ ተመስገን ፡ እላለሁ (፪x) http://T.ME/KINE_TUBE http://T.ME/KINE_TUBE
إظهار الكل...
9ec36cfa-27f5-47c5-93de-26f1626e15ff.mp37.00 MB
2👍 1
ያየናል የማያይ p ይሰማናል በብርቱ ዝም ሲል አለ የሚረዳን በዙፋኑ የሚደርስልን በማዳኑ /2×/ በድካማችን የሚራራልን የማይስቅ በውድቀታችን በሀዘናችን የሚያፅናናን ኢየሱስ አለ የሚያበረታን /2X/ እርሱ እራሱ እንደሰው ተፈትኖ ብዙ አልፎበታል ሰውን ሆኖ ከሐጥያት በቀር ብዙ ሆኗል የምንናልፍበት ይገባዋል /2X/ ይራራልናል ያስብልናል በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ/2X/ ለጊዜው በሚያልፍ መከራ ብናልፍም ተራ በትራ የማይጥል ጌታን ይዘናል ልባችን በእርሱ ይፅናናል በፀጋው ስንቱን ተውጥተናል በወጅብ ሰላም ሆነናል ያልተወን ጌታ ይመስገን በእረፍቱ ከብቦ የያዘን ምንም ብናዝን በዚህ ዓለም ፈተና አይለወጥም ለእርሱ ያለን ምስጋና በመስቀሉ ያለፈውን እያየን በእምነታችን ዛሬም እንፀናለን ይራራልናል ያስብልናል በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ/2X/ ጻድቅ ጌታ እንደሰው ተፈትኖ ብዙ አልፎበታል ሁሉን ሆኖ ከሐጥያት በቀር ብዙ ሆኗል የምናልፍበት ይገባዋል ይራራልናል ያስብልናል በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ/2X
إظهار الكل...
Hanna_Tekle_Endesew.m4a1.78 MB
3
1:02:01
Video unavailableShow in Telegram
104.73 MB
09:52
Video unavailableShow in Telegram
42.62 MB
2
Track Title ፦ 07 ውለታህ በዛ Volume(ቁጥር)፦ 1 Album Title፦ ጌታ እርሱ ብቻ ነው Singer Name፦ ዳጊ ጥላሁን https://t.me/gracefullsongs
إظهار الكل...
Dagi Tilahun 01 07 ውለታህ በዛ.mp34.91 MB
.   እገረማለሁ ዝም ብዬ   Kassa Familiy - Live
إظهار الكل...
የ_ካሳ_ቤተሰብ_እገረማለው_ዝም_ብዬ_KASSA_FAMILY_EGEREMALEW_ZIMBIYE_በኦታዋ_የኢትዮ.mp311.48 MB
Sirah Girumina Dink Newe.mp33.50 MB
Kidus Kidus.mp37.56 MB
Nefesen Yemiareka.mp36.42 MB
Yale Miheretih.mp36.97 MB