cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኩን ሰለፍይ የሱና ቻናል

مشاركات الإعلانات
197
المشتركون
-224 ساعات
-27 أيام
-330 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
Media files
100Loading...
02
Media files
100Loading...
03
ኢደል ፊጥር እና ኢደል አዱሀ  ሁለት ረክዓ ሳይሰግድ በፊት  መስጅድ የሚቀመጥ አለ  ሁለት ረክዓ ሰግዶ የሚቀመጥ አለ መልስ የኢድ ሶላት ከሀገሩ ዉጭ  ሜዳ ላይ የሚሰገድ ከሆነ   ከኢድ ሶላት በፊትም ቡኋላም  መስገዱ አልተደነገገም የመጣ ሰዉ ዝምብሎ ይቀመጥ በሀድስ እንደመጣዉ ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከኢድ ሶላት በፊትም ቡኋላም አልሰገዱም  በኢድ ሶላት ብቻ ነዉ ያሳጠሩት የኢድ ሶላት ወይም እስቲስቃዕ ሶላት መስጅድ የሚሰገድ ከሆነ  የመስጅድ ሁክም ከተመለከተ ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት አንዳቹህ መስጅድ በገባ ጊዜ ሁለት ረክዓ እስከሚሰግድ ድረስ አይቀመጥ ብለዋል የሄ ሀድስ አም(ጠቅላላ)ነዉ ሶላተል ኢድ ሌሎችም ተህየለት መስጅድ ተደንግጎለታል ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከሶላት ኢድ በፊትም ቡኋላም አልሰገዱ ብሎ ከተመለከተ  ሳይሰግድ  ይቀመጥ የኢድ ሶላት መሆኑን ተመልክቶ ይሄ መስዓላ ጉዳዩ ሰፊ ነዉ ለሶላተል ኢድ መስጅድ የገባ ሰዉ ሁለት ረክዓ ተህየተል መስጅድ ከሰገደ ችግር የለዉም ሶላተል ኢድ ብሎ ተመልክቶ ሁለት ረክዓ ሳይሰግድ ቢቀመጥ ችግር የለዉም 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
100Loading...
04
ሱናዉ ከኢደል አضሀ ሶላት በፊት ምንም ነገር ላይበላ ነዉ ሶላት ሰግዶ ከኡድሁያ ካረደዉ እስኪበላ ድረስ ኡድህያ የማያርድ ከሆነ ለኢድ ሶላት ከመዉጣቱ በፉት መብላት እንዴት ይታያል?? መልስ ላ ይሄ ከነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አልተገኘም ኡዱሁያ የማያርድ ከሆነ ጎረቤቶቹ ስጋ ይመጣለታል ያረዱ ጎረቤቱቹ ያበሉታል ተንቢህ የኢደል ፊጥር ሱናዉ ወደ ኢድ ሶላት ከመሄዳችን በፊት 3 ተምር ወይም ከዚያ በላይ ተበልቶ ነዉ ወደ ሶላት የሚወጣዉ የኢደል አضሀ ደግሞ ምንም አይበላም የሚበላዉ ከሶላት ቡኋላ ነዉ ኡضሁያ የሚታረደዉ የኢድ ሶላት ከተሰገደቡ በሃላ እስከ አያመ ተሽሪቅ 3ቱ ቀናት ድረስ ማረድ ይቻላል ከኢድ ሶላት ኡضሁያ ማረድ አይቻልም የታረደ ከሆነ ለቤተሰቦቹ እንደማንኛዉም ስጋ ሶደቃ እንጅ አለዱህያ ተብሎ አይያዝም 👇👇👇 የሚታረደዉ በግ ከሆነ ከ6ወር ወይም ከዚያ በላይ መሆን አለበት ፍየል ከሆነ አንድ አመት የሞላዉ መሆን አለበት በሬ ከሆነ 2 አመት የሞላዉ መሆን አለበት ግመል ከሆነ 5 አመት የሞላዉ መሆን አለበት 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
100Loading...
05
~~  ታላቁ የዓረፋ እለት ~~ የዓረፋ እለት የሚባለው ከዙልሒጃ ወር ዘጠነኛው እለት እንዲሁም ሑጃጆች በዓረፋ ሜዳ ላይ ተገኝተው ትልቁን የሐጅ ሩክን የሚፈፅሙበት ቀን ሲሆን ፦ ➊~ ይህ ዲን የተሟላና ምንም የሚጎድለው ነገር የሌለው መሆኑን፤ አዲስ ነገርን መፍጠር እንደማያስፈልግ የምትገልፀው፤አይሁዶች የቀኑባትና ለእኛ ሙስሊሞች ደሞ የዐይን ማረፊያችን የሆነችው፤ እንዲሁም እያንዳንዱን ሙብተዲዕ አንገት የምታስደፋዋ የቁርኣን አንቀፅ የወረደችበት እለት ነው።ይህችም አንቀፅ እንዲህ የምትለዋ አንቀፅ ናት ፦ "الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا ۚ " ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ፡፡ 【አል-ማኢዳህ ፣3】 ➋~ የዓረፋን ቀን መፆሙ ያለፈውን አንድ አመትና የሚመጣውን አንድ አመት ወንጀል እንደሚያስምር በሶሒሕ ሐዲስ የተነገረለት ታላቅ ቀን ነው።የዓረፋን ቀን መፆም ያለውን አጅር አስመልክቶ ሲጠየቁ መልዕክተኛችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ " ﻳﻜﻔﺮ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﻤﺎﺿﻴﺔ ﻭﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﻘﺎﺑﻠﺔ"   ( ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ) "የዓረፋን እለት መፆም ያለፈውንና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያስምራል"【ሙስሊም ዘግበውታል】 እራሳችንንም ወዳጅ ዘመዶቻንንም ይህን ቀን በመፆም አደራ አደራ ልንል ይገባል። ➌~ በዓረፋ እለት የሚደረግ ዱዓ ከየትኛውም እለት ዱዓ ይበልጣል።ይህንን አስመልክቶ ነብያችን ﷺ ተከታዩን ብለዋል፦ "ﺧﻴﺮ ﺍﻟﺪﻋﺎﺀ ﺩﻋﺎﺀ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ ‏" ﺻﺤﺤﻪ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ﻓﻲ ﻛﺘﺎﺑﻪ ﺍﻟﺴﻠﺴﺔ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﺔ "ከዱዓዎቹ ሁሉ በላጩ የዓረፋ እለት ዱዓ ነው"【አስሲልሲለቱ አስሶሒሓህ】 ስለዚህ ሐጃዎቻችን በርካታ ናቸውና እለቱን እጃችንን ወደላይ በማንሳት አዛኙ ጌታችንን በመተናነስ መለመን በማብዛት ልናሳልፈው ይገባል። ➍~ አሏህ ለሐጅ ስነስረዓት ዓረፋ ሜዳ ላይ የተገኙ ሰዎች  " አቧራ የለበሱ፤ፀጉራቸው የተንጨባረረ ሲሆን እኔን ለማምለክ መጡ" በማለት በመላኢኮች ላይ የሚፎክርበት እለት ነው።ይህን አስመልክቶ ሐዲስ ላይ እንዲህ የሚል ዘገባ እናገኛለን "ﺇﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺒﺎﻫﻲ ﺑﺄﻫﻞ ﻋﺮﻓﺎﺕ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀ" ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺣﻤﺪ) "አሏህ በዓረፋ ሰዎች የሰማይ ነዋሪዎችን( መላኢኮችን) ይፎካከራል"【ኢማሙ አሕመድ ዘግበውታል】 ➎~ ከየትኛውም ቀን በበለጠ አሏህ በርካታ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚያደርግበት እለት ነው።ይህን አስመልክተው የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል፦ "ﻣﺎ ﻣﻦ ﻳﻮﻡ ﺃﻛﺜﺮ ﻣﻦ ﺃﻥ ﻳﻌﺘﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻴﻪ ﻋﺒﺪﺍ ﻣﻦ ﺍﻟﻨﺎﺭ ﻣﻦ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ" ‏(ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ)  "ከዓረፋ እለት የበለጠ አሏህ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚደርግበት ቀን የለም።" 【ሙስሊም ዘግበውታል】 እናም በዚህ እለት እኛንም ሌሎች ሙስሊሞችንም መቀጣጠያዋ የሰው ልጅና ድንጋይ ከሆነችው የጀሃነም  እሳት ነፃ እንዲያደርገን በአፅንኦት ዱዓ ልናደርግ ይገባል። ➏~ ሐጅ የሚያደርጉ ሰዎች በዓረፋ ሜዳ ላይ ቆመው ከሐጅ ማእዘናት መካከል ትልቁ የሆነውን ዓረፋ ሜዳ ላይ ቆሞ የተለያዩ ዒባዳዎችን መፈፀምን የሚያከናዉኑበት የተከበረ ቀን ነው።ይህን አስመልክተው የአሏህ መልዕተኛﷺ እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል ፦ ‏"ﺍﻟﺤﺞ ﻋﺮﻓﺔ ‏" (ﻣﺘﻔﻖ ﻋﻠﻴﻪ) "ሐጅ ማለት ዓረፋ  ነው" 【ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል】 ይህ አገላለፅ በዙልሒጃ ዘጠነኛው እለት የዓረፋ ሜዳ ላይ ተገኝቶ ከጥዋት ጀምሮ ፀሐይ እስክትጠልቅ ድረስ የተለያዩ ዒባዳዎችን በመፈፀም ያላሳለፈ ሰው ሐጅ እንደሌለውና ይህንን ማድረግ ከሐጅ ማእዘናት መካከል ትልቁ መሆኑን የሚያሳይ ነው። ➐~ የዓረፋ እለት 'ተክቢራ ሙቀይየድ'( ከፈርድ ሶላቶች በኃላ የሚደረገው ተክቢራ) የሚጀምርበት እለት ነው።ከዓረፋ እለት ሱብሒ ሶላት ጀምሮ እስከ ዙልሒጃ አስራ ሶስተኛው እለት አስር ሶላት ድረስ ተክቢራ ሙቀይየድን እንላለን። ይህ የተከበረ ቀን ዘንድሮ የሚውለው ነገ ቅዳሜ ( ሰኔ 8 ) ነውና ከዛሬዋ እለት ጀምሮ እራሳችንንና ሌሎችንም በማስታወስ ለዚህ ታላቅ ቀን እንዘጋጅ። አሏህ በሰላም ያድርሰን፤የምንጠቀምበትም ያድረገን ‼‼ ~ والله تعلى أعلم بالصواب وإليه المرجع والمئاب ~
110Loading...
06
Media files
220Loading...
07
ለአረፋ ተጓጆች ምክር እናትና አባት መዘየር ትልቅ ደረጃ ያለው ነው ሼር ወደ ክፍላገር ለሚሄዱ ሁሉ ሊደመጥ የሚገባው ገሳጭ ምክር 🎙 ሳዳት ከማል حفظه الله✅ https://t.me/yetkaru https://t.me/yetkaru
260Loading...
08
የዙልሂጃ 10ቱ ቀናቶች የሚወደዱ ስራዎች
440Loading...
09
በሱፊያው ዓለም በርካታ የሚመለኩ ቀብሮች አሉ። ቀብሮቹ ዘንድ በመሄድ ልጅ፣ ዝናብ እና የተለያዩ ሐጃዎችን ይማፀናሉ። የሞተ ሰው እንኳን የነሱን ጉዳይ ሊፈፅም ከራሱ፣ ከተሰራለት ዶሪሕ እንኳ መከላከል አይችልም። ይሄው ይሄ "ወሃቢ" የሆነ ጎርፍ ዶሪሑን ነቅሎ እየወሰደው ነው። { أَیُشۡرِكُونَ مَا لَا یَخۡلُقُ شَیۡـࣰٔا وَهُمۡ یُخۡلَقُونَ (191) وَلَا یَسۡتَطِیعُونَ لَهُمۡ نَصۡرࣰا وَلَاۤ أَنفُسَهُمۡ یَنصُرُونَ (192) } "ምንንም የማይፈጥሩትንና እነርሱም የሚፈጠሩትን (በአላህ) ያጋራሉን? ለእነርሱም መርዳትን የማይችሉትን ነፍሶቻቸውንም የማይረዱትን (ያጋራሉን)?" [አልአዕራፍ፡ 191-192] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
450Loading...
10
🕋 ስለ ዙል ሒጃ አስር ቀናቶች ========================= // የተለየ ደረጃ እንዳላቸው ሚጠቁሙ ማስረጃዎች// ❶ ``በነዚህ አስር ለሊቶች አላህ ቁርአን ላይ ምሎባቸዋል። {ﻭَﺍﻟْﻔَﺠْﺮِ . ﻭَﻟَﻴَﺎﻝٍ ﻋَﺸْﺮٍ } ‏[ ﺍﻟﻔﺠﺮ 2-1: ‏] (( በንጋት እምላለ ⓵ በአስሩም ለሊቶች ⓶)) {ሱረት ፈጅር 1-2} ➻ኢብን ከሲር  በዚህ የቁርአን አየቀፅ የተፈለገው አስሩ የዙል ሒጃ እንደሆነ ይጠቅሳል። ይህንን ደግሞ ኢብን አባስ: ኢብን ዙበይር: ሙጃሒድ እና ሌሎችም ብለውታል። ❷ በሀዲስም እንደመጣው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ‏« ﻣﺎ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻲ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻓﻀﻞ ﻓﻲ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﻌﺸﺮﺓ ‏» << ምንም ስራ የለም በየትኛውም ቀን የሚሰራ በነዚህ ቀናቶች ከሚሰራ የሚበልጥ።>> ጅሀድም ቢሆን? ብለው ሰሀቦች ጠየቋቸው። <<ጅሀድም ቢሆን በነፍሱና በገንዘቡ ሊዋጋ ወጥቶ በምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር>> አሏቸው።  {ቡኻሪ ዘግቦታል} ❸ አላህ እንዲህ ማለቱ ﻭَﻳَﺬْﻛُﺮُﻭﺍ ﺍﺳْﻢَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓِﻲ ﺃَﻳَّﺎﻡٍ ﻣَّﻌْﻠُﻮﻣَﺎﺕٍ { ‏[ ﺍﻟﺤﺞ 28: ‏] (( አላህንም በታወቁት ግዜያቶች ሊያወሱ)) {ሀጅ 28} ➻ኢብን አባስ አሱሩ ቀናቶች ብሎ  ፈስሮታል ❹ በሌላ ሀዲስም እንደመጣው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ‏« ﻣﺎﻣﻦ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻋﻈﻢ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ﻭﻻ ﺃﺣﺐ ﺇﻟﻴﻪ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻳﺎﻡ ﺍﻟﻌﺸﺮ، ﻓﺄﻛﺜﺮﻭﺍ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ ﺍﻟﺘﻬﻠﻴﻞ ﻭﺍﻟﺘﻜﺒﻴﺮ ﻭﺍﻟﺘﺤﻤﻴﺪ ‏» . ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﻄﺒﺮﺍﻧﻲ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﻌﺠﻢ ﺍﻟﻜﺒﻴﺮ ‏) << የትኛውም ቀን የለም አላህ ዘንድ ትልቅ የሆነ እና ስራ የተወደደበት ከነዚህ አስር ቀኖች ይበልጥ። በዛ ላይ ላሊላሀኢለላህ, አላሁ አክበር አልሐምዱሊላህ ከማለት አብዙ >> {ኢማሙ ጠበራኒ ዘግበውታል} ➠ ኢብን ሀጀር እንዲህ ይላል ➻"ያ ግልፅ የሚሆነው አስሩ የዙልሒጃ ቀናቶች ከሌሎች የተለዩበት ምክንያት የኢባዳ እናቶች ስለ ተሰበሰቡበት ነው እነሱም #ሰላት_ፆም_ሰደቃ_ሀጅ ይህ በሌላ ግዜ አይመጣም። ======================== // በነዚህ አስር ቀናቶች የሚወደድ ተግባር// ----- ❺ ሰላት   _ዋጅብ ሰላት ላይ ከሌላው ግዜ በበለጠ መልኩ ይበልጥ መጠናከር ሱና ሰላትንም ማብዛት ይወደዳል። ➻ምክንያቱም ሰላት ከትልልቆቹ መልካም ስራዎች መሐከል ነው በነዚህ ቀናቶች ደግሞ መልካም ስራ አብዙ ተብሏል -------- ❻ ፆም ____ መልካም ስራ ከሚለው ውስጥ ፆምም ስለሚገባ። የአላህ መልእክተኛም ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች ይፆሙ እንደነበር የመጣ ሐዲስ ስላለ ➻ኢማመ ነወዊ ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች መፆም የጠነከረ ሱና መሆኑን ይገልፃሉ ----- ❼ ተክቢራን ማብዛት ____ ከላይ ተራ ቁጥር ❹ ላይ የጠቀስነው ሀዲስ ለዚህ በቂ ማስረጃ ነው። ኢብን ኡመርና አቡ ሑረይራ ወደ ሱቅ ወጥተው ተክቢራ ያደርጉ ነበር ሰዎችም የነሱን ተክቢራ ሰምተው ተክቢራ ያደርጉ ነበር። ➻ተክቢራውን ጮክ ብሎ ማለቱ ይወደዳል ----- ❽ ከሰሀቦች እና ታብእዮች የመጡ የተክቢራ አይነቶች ◅ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ ﻛﺒﻴﺮًﺍ . ◅ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ . ◅ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ . ------❾ የአረፍ ፆም ➻የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያስምር ኢማም ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ላይ መጥቷ``ል ﻗﺎﻝ ﻋﻦ ﺻﻮﻡ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ : ‏« ﺃﺣﺘﺴﺐ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻥ ﻳﻜﻔﺮ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﻗﺒﻠﻪ ﻭﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﺑﻌﺪﻩ ‏» ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ ‏) . ------❿ ሰደቃ ➻መልካም ስራ በነዚህ ቀናቶች የተወደደ ነው ተብሏል። ሰደቃም ደግሞ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነው። ፁሁፉ copy
380Loading...
11
ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ጁመዓ አንድ ብሎ ይጀምራል፡፡ ስለዚህ ከነገ ጀምሮ ያሉት አስርቱን ቀናት ቀኢባዳ ልናሳልፈው ይገባል መልካም የኢባዳ ቀን ይሁንልን!!! 👇👇👇👇👇👇 @ibnumitiku 👇👇👇👇 @ibnumitiku
320Loading...
12
~ አስርቱ ወርቆች ~                                     ° ክፍል ሦስት ° ~~ ኡድሒያ ማረድ የፈለገ ሰውን የሚመለከቱ ህግጋት ~                   አንድ ኡድሒያ ማረድ የፈለገ ሰው የዙልሒጃ ወር ጨረቃ ከታየበት ጊዜ ጀምሮ የሚከተሉትን ነገራቶች ማድረግ ሐራም ይሆንበታል።እነሱም፦ ➊ የሰውነትን ፀጉር ማሳጠርም ይሁን መላጨት ➋ ጥፍርን መቁረጥ ➌ ከሰውነቱ ቆዳ መቁረጥ ለምሳሌ  ~ አንዳንድ ሰዎች ተረከዛቸው ሲቆራረጥ የተረከዛቸውን ቆዳ በምላጭ እንደሚያነሱት አይነት ተግባር መፈፀም ክልክል ነው። ይህን አስመልክተው መልዕክተኛችን ( ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም) እንዲህ ይሉናል፦ ‏ « ﺇﺫﺍ ﺩﺧﻞ ﺷﻬﺮ ﺫﻱ ﺍﻟﺤﺠﺔ ﻭﺃﺭﺍﺩ ﺃﺣﺪﻛﻢ ﺃﻥ ﻳﻀﺤﻲ ﻓﻼ ﻳﺄﺧﺬ ﻣﻦ ﺷﻌﺮه ﻭﻻ ﻣﻦ ﺃﻇﻔﺎﺭﻩ ﺷﻴﺌﺎ ‏"( رواه المسلم) ﻭﻓﻲ ﺍﻟﺮﻭﺍﻳﺔ ﺍﻷﺧﺮﻯ : ‏«ﻭﻻ ﻣﻦ ﺑﺸﺮﺗﻪ ﺷﻴﺌﺎ‏» "የዙልሒጃ ወር ሲገባ አንዳችሁ ኡድሒያን ማረድ ከፈለገ ከፀጉሩ እና ከጥፍሩ አንዳችም ነገር አይንካ( አይቁረጥ)" 【ሙስሊም ዘግበውታል】 በሌላ ዘገባ "ከሰውነቱ ቆዳ አንዳችም አይንካ" ይላሉ ስለዚህ ኡድሒያን ማረድ የፈለገ ሰው የዙል ሒጃ ወር ከገባበት ጊዜ አንስቶ ኡድሒያውን እስኪያርድ ድረስ ፀጉሩን ፣ ቆዳውንና ጥፍሩን ከመቁረጥ መቆጠብ ይኖርበታል።ኡድሒያን ለማረድ አስቦ እያወቀ እነዚህን ክልከላቶች የሚተላለፍ ከሆነ ሐራም የሆነ ተግባርን ፈፅሟልና ለዚህ ጥፋቱ ተውበትና ኢስቲጝፋር ማድረግ አለበት።ነገር ግን ኡድሒያው ላይ ተፅዕኖ የለውም።ማለትም እነዚህን ክልከላዎች እያወቀ ቢፈፅምም ክልክላውን በመፈፀሙ ጥፋተኛ ይሆናል እንጂ ኡድሒያው ተበላሽቷል፤ ኡድሒያው አጅር አይኖረውም አይባልም።ኡድሒያው ትክክል ነው የሚሆነው። ሌላው ደሞ አስገዳች ነገር ተከስቶ እነዚህን ክልከላዎች ቢፈፅም ምንም ችግር አይኖረውም።    ለምሳሌ ~ በአደጋ ምክኒያት የጥፍር መገንጠል ቢያጋጥመውና ቆርጦ ቢያስወግደው፤ ጭንቅላቱ ላይ የመፈንከት አደጋ ገጥሞት ያንን ለመስፋት ፀጉሩን ቢላጭ ክልከላውን ተላልፏልና ወንጀለኛ ነው አይባልም ፤ ምክንያቱም አሏህ እንዲህ ብሏልና፦ "لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفسا إلا وسعها" 【 البقرة】 "አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም፡፡ "【አል በቀራህ ፣286】 በዚህም መሰረት አስገዳጅ ሁኔታ ያጋጠመው ሰው ክልከላዎቹን ቢተላለፍ ወንጀለኛ አይሆንም፤ ለድርጊቱም የሚከፈል ፊድያ (ካሳም) የለበትም። አንዳንዴ ደሞ መጀመሪያ እጅ አጥሮን ኡድሒያ የማረድ ሃሳቡ ሳይኖረን የዙልሒጃ ወር ይገባል። ከዛም የተወሰኑ ቀናት ካለፉ በኋላ ኡድሒያ ለማረድ አቅሙን ብናገኝና ኡድሒያን ለማረድ ብንወስን፤ አቅሙን ካገኘንበትና ኡድሒያን ለማረድ ከወሰንበት ጊዜ አንስቶ ከላይ የተዘረዘሩትን ክልከላዎች ከመፈፀም መታቀብ ይኖርብናል። ― ማስታወሻዎች ‼‼ ✔ ከላይ የተዘረዘሩት ክልከላዎች የሚመለከቱት ኡድሒያውን ለማረድ ያሰበውን ግለሰብ ብቻ ነው። ለምሳሌ ፦ አንድ ቤት ውስጥ አባወራ፣እማወራና ልጆች ቢኖሩና ኡድሒያውን የሚያርደውና ኡድሒያውን የማዘጋጀት ሃላፍትና በአባ ወራው ላይ ከሆነ ክልከላው የሚመለከተው እሱን ብቻ ይሆናል።ስለዚህ እማወራዋና ልጆቹን ክልከላው አይመለከታቸውም። ✔በተለያዩ ምክንያቶች እኛ እራሳችን ኡድሒያውን ማዘጋጀትና ማረድ ባንችል ፤ እናም ኡድሒያውን ለማዘጋጀትና ለማረድ ሌላ ሰው ብንወክል ክልከላዎቹ የሚመለከቱት እኛን እንጂ የወከልነውን ግለሰብ አይደለም። ለምሳሌ ፦ ከሀገር ውጪ የምንኖር ወንድምና እህቶች ኡድሒያን ለማረድ ብናስብና ሀገራችን ላይ ሰውን ብንወክል ክልከላዎቹ የሚመለከቱት እኛን ነውና ክልከላዎቹን ከመፈፀም መጠንቀቅ ይጠበቅብናል።ስለዚህ ሰው ስለወከልን ክልከላዎቹ እኛን አይመለከቱም ብለን ጥፋት ላይ እንዳንወድቅ። ✔ በማሳጠርም ይሁን በመላጨት ፀጉርን ማስወገድ ነው የተከለከለው።ስለዚህ ፀጉራችንን ስንታጠብና ስናበጥር የሚነቃቀል ፀጉር መኖሩ ምንም ችግር የለውም።ነገር ግን በምናበጥርበት ወቅት እንዳይነቃቀል የተቻለንን ጥንቃቄ ማድረጉ የተሻለ ነው። ✔ ከላይ ከተዘረዘሩት ውጪ ኡድሒያን ማረድ ያሰበ ሰው የሚከለከለው ነገር የለም።አንዳንድ ጊዜ ጉዳዩን ሐጅ ለማድረግ ኢሕራም ካደረጉ ሰዎች ጋር በማመሳሰል ሐጅ ለማድረግ ኢሕራም ያደረገ ሰው የሚከለከለውን ነገር ሁሉ ኡድሒያ ማረድ የፈለገ ሰውም ይከለከላል የሚል አመለካከት ይፈጠራልና ትክክል አይደለም፤ ማስተካከል ይጠበቅብናል።ለሌሎችም እውነታውን በማስረዳት ግንዛቤ መፍጠር አለብን። ለምሳሌ ፦ ለሐጅ ኢሕራም ያደረገ ሰው ፦ ሽቶ መቀባት ፦ ከባለቤቱ ጋር ስጋዊ ተራክቦ ማድረግ ፦ አደን ማደን ...... ወዘተ ይከለከላል ነገር ግን ሀገሩ ላይ እያለ ኡድሒያን ለማረድ ያሰበ ሰው ግን እነዚህ ሁሉ የተፈቀዱለት ይሆናሉ። ✔ሴቶችም አቅሙ ካላቸው ኡድሒያ ከማረድ የሚከለክላቸው ነገር ስለሌለ ኡድሒያ የማረድ አቅሙ ያላችሁ እህቶች ትልቅ ኢባዳ ነውና አትዘናጉ። والله تعلى أعلم بالصواب وإليه المرجع والمئاب
310Loading...
13
وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ إِنَّ الَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِي سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመግገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ፡፡ join and share 👇 🍃 https://t.me/Ramas_Alhanani
330Loading...
14
ኪታቡ ተውሂድ 23
300Loading...
15
Media files
330Loading...
16
ኪታቡ ተውሂድ 19
250Loading...
17
ኪታቡ ተውሂድ 22
250Loading...
18
Media files
200Loading...
19
ኪታቡ ተውሂድ 21
280Loading...
20
Media files
260Loading...
21
ኪታቡ ተውሂድ 20
260Loading...
22
Media files
240Loading...
23
Media files
180Loading...
24
ኪታቡ ተውሂድ 18
210Loading...
25
Media files
10Loading...
26
Media files
190Loading...
27
ኪታቡ ተውሂድ 17
210Loading...
28
ኪታቡ ተውሂድ 31
10Loading...
29
Media files
180Loading...
30
Media files
170Loading...
31
ኪታቡ ተውሂድ 14
200Loading...
32
Media files
190Loading...
33
ኪታቡ ተውሂድ 15
200Loading...
34
ኪታቡ ተውሂድ 16
190Loading...
35
Media files
270Loading...
36
ኪታቡ ተውሂድ 13
260Loading...
37
ኪታቡ ተውሂድ 11
190Loading...
38
Media files
240Loading...
39
ኪታቡ ተውሂድ 12
220Loading...
40
Media files
180Loading...
ዙልሒጃ_ዘጠኝንየውሙ_ዓረፋንበምን_መልኩ_እናሳልፍ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም_1.mp37.45 MB
01:22
Video unavailableShow in Telegram
ኢደል ፊጥር እና ኢደል አዱሀ  ሁለት ረክዓ ሳይሰግድ በፊት  መስጅድ የሚቀመጥ አለ  ሁለት ረክዓ ሰግዶ የሚቀመጥ አለ መልስ የኢድ ሶላት ከሀገሩ ዉጭ  ሜዳ ላይ የሚሰገድ ከሆነ   ከኢድ ሶላት በፊትም ቡኋላም  መስገዱ አልተደነገገም የመጣ ሰዉ ዝምብሎ ይቀመጥ በሀድስ እንደመጣዉ ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከኢድ ሶላት በፊትም ቡኋላም አልሰገዱም  በኢድ ሶላት ብቻ ነዉ ያሳጠሩት የኢድ ሶላት ወይም እስቲስቃዕ ሶላት መስጅድ የሚሰገድ ከሆነ  የመስጅድ ሁክም ከተመለከተ ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት አንዳቹህ መስጅድ በገባ ጊዜ ሁለት ረክዓ እስከሚሰግድ ድረስ አይቀመጥ ብለዋል የሄ ሀድስ አም(ጠቅላላ)ነዉ ሶላተል ኢድ ሌሎችም ተህየለት መስጅድ ተደንግጎለታል ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከሶላት ኢድ በፊትም ቡኋላም አልሰገዱ ብሎ ከተመለከተ  ሳይሰግድ  ይቀመጥ የኢድ ሶላት መሆኑን ተመልክቶ ይሄ መስዓላ ጉዳዩ ሰፊ ነዉ ለሶላተል ኢድ መስጅድ የገባ ሰዉ ሁለት ረክዓ ተህየተል መስጅድ ከሰገደ ችግር የለዉም ሶላተል ኢድ ብሎ ተመልክቶ ሁለት ረክዓ ሳይሰግድ ቢቀመጥ ችግር የለዉም 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
إظهار الكل...
2.17 MB
00:26
Video unavailableShow in Telegram
ሱናዉ ከኢደል አضሀ ሶላት በፊት ምንም ነገር ላይበላ ነዉ ሶላት ሰግዶ ከኡድሁያ ካረደዉ እስኪበላ ድረስ ኡድህያ የማያርድ ከሆነ ለኢድ ሶላት ከመዉጣቱ በፉት መብላት እንዴት ይታያል?? መልስ ላ ይሄ ከነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አልተገኘም ኡዱሁያ የማያርድ ከሆነ ጎረቤቶቹ ስጋ ይመጣለታል ያረዱ ጎረቤቱቹ ያበሉታል ተንቢህ የኢደል ፊጥር ሱናዉ ወደ ኢድ ሶላት ከመሄዳችን በፊት 3 ተምር ወይም ከዚያ በላይ ተበልቶ ነዉ ወደ ሶላት የሚወጣዉ የኢደል አضሀ ደግሞ ምንም አይበላም የሚበላዉ ከሶላት ቡኋላ ነዉ ኡضሁያ የሚታረደዉ የኢድ ሶላት ከተሰገደቡ በሃላ እስከ አያመ ተሽሪቅ 3ቱ ቀናት ድረስ ማረድ ይቻላል ከኢድ ሶላት ኡضሁያ ማረድ አይቻልም የታረደ ከሆነ ለቤተሰቦቹ እንደማንኛዉም ስጋ ሶደቃ እንጅ አለዱህያ ተብሎ አይያዝም 👇👇👇 የሚታረደዉ በግ ከሆነ ከ6ወር ወይም ከዚያ በላይ መሆን አለበት ፍየል ከሆነ አንድ አመት የሞላዉ መሆን አለበት በሬ ከሆነ 2 አመት የሞላዉ መሆን አለበት ግመል ከሆነ 5 አመት የሞላዉ መሆን አለበት 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
إظهار الكل...
5.48 KB
~~  ታላቁ የዓረፋ እለት ~~ የዓረፋ እለት የሚባለው ከዙልሒጃ ወር ዘጠነኛው እለት እንዲሁም ሑጃጆች በዓረፋ ሜዳ ላይ ተገኝተው ትልቁን የሐጅ ሩክን የሚፈፅሙበት ቀን ሲሆን ፦ ➊~ ይህ ዲን የተሟላና ምንም የሚጎድለው ነገር የሌለው መሆኑን፤ አዲስ ነገርን መፍጠር እንደማያስፈልግ የምትገልፀው፤አይሁዶች የቀኑባትና ለእኛ ሙስሊሞች ደሞ የዐይን ማረፊያችን የሆነችው፤ እንዲሁም እያንዳንዱን ሙብተዲዕ አንገት የምታስደፋዋ የቁርኣን አንቀፅ የወረደችበት እለት ነው።ይህችም አንቀፅ እንዲህ የምትለዋ አንቀፅ ናት ፦ "الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا ۚ " ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ፡፡ 【አል-ማኢዳህ ፣3】 ➋~ የዓረፋን ቀን መፆሙ ያለፈውን አንድ አመትና የሚመጣውን አንድ አመት ወንጀል እንደሚያስምር በሶሒሕ ሐዲስ የተነገረለት ታላቅ ቀን ነው።የዓረፋን ቀን መፆም ያለውን አጅር አስመልክቶ ሲጠየቁ መልዕክተኛችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ " ﻳﻜﻔﺮ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﻤﺎﺿﻴﺔ ﻭﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﻘﺎﺑﻠﺔ"   ( ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ) "የዓረፋን እለት መፆም ያለፈውንና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያስምራል"【ሙስሊም ዘግበውታል】 እራሳችንንም ወዳጅ ዘመዶቻንንም ይህን ቀን በመፆም አደራ አደራ ልንል ይገባል። ➌~ በዓረፋ እለት የሚደረግ ዱዓ ከየትኛውም እለት ዱዓ ይበልጣል።ይህንን አስመልክቶ ነብያችን ﷺ ተከታዩን ብለዋል፦ "ﺧﻴﺮ ﺍﻟﺪﻋﺎﺀ ﺩﻋﺎﺀ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ ‏" ﺻﺤﺤﻪ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ﻓﻲ ﻛﺘﺎﺑﻪ ﺍﻟﺴﻠﺴﺔ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﺔ "ከዱዓዎቹ ሁሉ በላጩ የዓረፋ እለት ዱዓ ነው"【አስሲልሲለቱ አስሶሒሓህ】 ስለዚህ ሐጃዎቻችን በርካታ ናቸውና እለቱን እጃችንን ወደላይ በማንሳት አዛኙ ጌታችንን በመተናነስ መለመን በማብዛት ልናሳልፈው ይገባል። ➍~ አሏህ ለሐጅ ስነስረዓት ዓረፋ ሜዳ ላይ የተገኙ ሰዎች  " አቧራ የለበሱ፤ፀጉራቸው የተንጨባረረ ሲሆን እኔን ለማምለክ መጡ" በማለት በመላኢኮች ላይ የሚፎክርበት እለት ነው።ይህን አስመልክቶ ሐዲስ ላይ እንዲህ የሚል ዘገባ እናገኛለን "ﺇﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺒﺎﻫﻲ ﺑﺄﻫﻞ ﻋﺮﻓﺎﺕ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀ" ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺣﻤﺪ) "አሏህ በዓረፋ ሰዎች የሰማይ ነዋሪዎችን( መላኢኮችን) ይፎካከራል"【ኢማሙ አሕመድ ዘግበውታል】 ➎~ ከየትኛውም ቀን በበለጠ አሏህ በርካታ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚያደርግበት እለት ነው።ይህን አስመልክተው የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል፦ "ﻣﺎ ﻣﻦ ﻳﻮﻡ ﺃﻛﺜﺮ ﻣﻦ ﺃﻥ ﻳﻌﺘﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻴﻪ ﻋﺒﺪﺍ ﻣﻦ ﺍﻟﻨﺎﺭ ﻣﻦ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ" ‏(ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ)  "ከዓረፋ እለት የበለጠ አሏህ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚደርግበት ቀን የለም።" 【ሙስሊም ዘግበውታል】 እናም በዚህ እለት እኛንም ሌሎች ሙስሊሞችንም መቀጣጠያዋ የሰው ልጅና ድንጋይ ከሆነችው የጀሃነም  እሳት ነፃ እንዲያደርገን በአፅንኦት ዱዓ ልናደርግ ይገባል። ➏~ ሐጅ የሚያደርጉ ሰዎች በዓረፋ ሜዳ ላይ ቆመው ከሐጅ ማእዘናት መካከል ትልቁ የሆነውን ዓረፋ ሜዳ ላይ ቆሞ የተለያዩ ዒባዳዎችን መፈፀምን የሚያከናዉኑበት የተከበረ ቀን ነው።ይህን አስመልክተው የአሏህ መልዕተኛﷺ እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል ፦ ‏"ﺍﻟﺤﺞ ﻋﺮﻓﺔ ‏" (ﻣﺘﻔﻖ ﻋﻠﻴﻪ) "ሐጅ ማለት ዓረፋ  ነው" 【ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል】 ይህ አገላለፅ በዙልሒጃ ዘጠነኛው እለት የዓረፋ ሜዳ ላይ ተገኝቶ ከጥዋት ጀምሮ ፀሐይ እስክትጠልቅ ድረስ የተለያዩ ዒባዳዎችን በመፈፀም ያላሳለፈ ሰው ሐጅ እንደሌለውና ይህንን ማድረግ ከሐጅ ማእዘናት መካከል ትልቁ መሆኑን የሚያሳይ ነው። ➐~ የዓረፋ እለት 'ተክቢራ ሙቀይየድ'( ከፈርድ ሶላቶች በኃላ የሚደረገው ተክቢራ) የሚጀምርበት እለት ነው።ከዓረፋ እለት ሱብሒ ሶላት ጀምሮ እስከ ዙልሒጃ አስራ ሶስተኛው እለት አስር ሶላት ድረስ ተክቢራ ሙቀይየድን እንላለን። ይህ የተከበረ ቀን ዘንድሮ የሚውለው ነገ ቅዳሜ ( ሰኔ 8 ) ነውና ከዛሬዋ እለት ጀምሮ እራሳችንንና ሌሎችንም በማስታወስ ለዚህ ታላቅ ቀን እንዘጋጅ። አሏህ በሰላም ያድርሰን፤የምንጠቀምበትም ያድረገን ‼‼ ~ والله تعلى أعلم بالصواب وإليه المرجع والمئاب ~
إظهار الكل...
العشر ذي الحجة.mp32.40 MB
ለአረፋ ተጓጆች ምክር እናትና አባት መዘየር ትልቅ ደረጃ ያለው ነው ሼር ወደ ክፍላገር ለሚሄዱ ሁሉ ሊደመጥ የሚገባው ገሳጭ ምክር 🎙 ሳዳት ከማል حفظه اللهhttps://t.me/yetkaru https://t.me/yetkaru
إظهار الكل...
Arefa Guzo 32.mp33.31 MB
Repost from N/a
01:41
Video unavailableShow in Telegram
የዙልሂጃ 10ቱ ቀናቶች የሚወደዱ ስራዎች
إظهار الكل...
8.71 MB
00:30
Video unavailableShow in Telegram
በሱፊያው ዓለም በርካታ የሚመለኩ ቀብሮች አሉ። ቀብሮቹ ዘንድ በመሄድ ልጅ፣ ዝናብ እና የተለያዩ ሐጃዎችን ይማፀናሉ። የሞተ ሰው እንኳን የነሱን ጉዳይ ሊፈፅም ከራሱ፣ ከተሰራለት ዶሪሕ እንኳ መከላከል አይችልም። ይሄው ይሄ "ወሃቢ" የሆነ ጎርፍ ዶሪሑን ነቅሎ እየወሰደው ነው። { أَیُشۡرِكُونَ مَا لَا یَخۡلُقُ شَیۡـࣰٔا وَهُمۡ یُخۡلَقُونَ (191) وَلَا یَسۡتَطِیعُونَ لَهُمۡ نَصۡرࣰا وَلَاۤ أَنفُسَهُمۡ یَنصُرُونَ (192) } "ምንንም የማይፈጥሩትንና እነርሱም የሚፈጠሩትን (በአላህ) ያጋራሉን? ለእነርሱም መርዳትን የማይችሉትን ነፍሶቻቸውንም የማይረዱትን (ያጋራሉን)?" [አልአዕራፍ፡ 191-192] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
4.76 KB