cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Maranatha Apostolic

እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዝአብሔር ነው አንተም አምላክህን እግዝአብሔር በፋጹም ልብህ በፋጹምም ነፈስህ በፈጹምም ኃይልህ ውደደው ። ዘዳግም 6_4

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
402
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+67 أيام
+3230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from Maranatha Apostolic
Check out Maranatha APOSTOLIC የአንድ አምላክ ልጆች ህብረት: https://t.me/Maranathapostolic
إظهار الكل...
Maranatha APOSTOLIC የአንድ አምላክ ልጆች ህብረት 🙋

እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዝአብሔር ነው አንተም አምላክህን እግዝአብሔር በፋጹም ልብህ በፋጹምም ነፈስህ በፈጹምም ኃይልህ ውደደው ። ዘዳግም 6_4

Photo unavailableShow in Telegram
#New ዘማሪ ሳራ ደምሰው ስራህ ያስገርማል ሁሌ ያደረከው በዘመሜ https://t.me/onlyonejesusone https://t.me/onlyonejesusone
إظهار الكل...
ስራህ_ያስገርመኛል_ሁሌ_NEW_APOSTOLIC_SONG_ዘማሪት_ሳራ_ደምሰው_Apostolic_Church.mp315.93 MB
ላመልክህ መጣሁኝ በገናን ይዤልህ ላጥንልህ ኢየሱስ የልቤን መሥዋዕት አንተን ደሰ የሚያሰኝ የምስጋና ነዶ ተሸክሜ መጣሁኝ የናርዶስን ሸቶ       ይኸው ተቀበለው ምስጋናዬን       ይኸው ተቀበለው አምልኮዬን       ይኸው ተቀበለው እልልታዬን       ይኸው ተቀበለው  ሸብሸባዬን ዛሬ በድል.....       
إظهار الكل...
ይኸው ተቀበለው.mp35.13 MB
Photo unavailableShow in Telegram
apostolic_sidamic_song_melese biranu.aac6.89 MB
#ድንቅ_መዝሙር ዘገየብኝ ብዬ የጌታዬ መምጣት ቆየብኝ ብዬ የኢየሱስ መገለጥ እስከመጨረሻው መፅናት አቅቶኝ እንቅልፌ እንቅልፍ ብሎኝ ተኝቼ እያለሁኝ አይሆንብኝ ያንተ መምጫ ሳላስብ አይድረስብኝ ያ ቀን በድንገት *2 … … … @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
إظهار الكل...
Track 5.mp36.19 MB
#ድንቅ_መዝሙር ዘገየብኝ ብዬ የጌታዬ መምጣት ቆየብኝ ብዬ የኢየሱስ መገለጥ እስከመጨረሻው መፅናት አቅቶኝ እንቅልፌ እንቅልፍ ብሎኝ ተኝቼ እያለሁኝ አይሆንብኝ ያንተ መምጫ ሳላስብ አይድረስብኝ ያ ቀን በድንገት *2 … … … @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
إظهار الكل...
Track 5.mp36.19 MB
🔥 1
ደመሰስከው ሀጥያቴን ምህረት በዛልኝ ከሳሼም ተጣለ ሃይሌ ታደሠልኝ እድፋሙም ልብሴ በአዲስ ተቀየረ አምላኬ በአንተ አበሳዬ ራቀ ጥሩ ልብስ ለበስኩኝ ለራሴ አዲስ ጥምጣም እንደጠላት ሐሳብ ፈፅሞ አልሆነም ምህረትህ ከሀጥያቴ እጅግ አየለና ስለእኔ ተሟግተህ ሆነኸኝ ጠበቃ ልወድቅ ስንገዳገድ ድጋፍ ሆኖኝ ክንድህ በአንተ መልካምነት አለሁ ዛሬም ፊትህ የናርዶስን ሽቱ ሠብሬ ባፈስ በእንባዬ በጸጉሬ እግርህን ባብስ ይኼማ ላንተ ሲያንስ ለአንተ ምሰስተው አንዳች አይኑረኝ አንካሳ ወይ ጉንድሽ ከቶ እንዳይገኝ ለእኔ እንደበዛልኝ እንደ አንተ ቸርነት ልቤን ደስ እያለው ላገልግልህ የእውነት ላገልግልህ በእውነት ማን አለ እንደ እኔ ምህረትህን ያየ ፍቅርህ የበዛለት መዳንን ያገኘ የእስራኤል አምላክ የሆነው እረዳት በመንገዱ ሁሉ እንደ ቅጥር እሳት ማን ይሆን እንደ እኔ በስምህ ተማምኖ ከፍ ከፍ ያለ በክንፍህ ተጋርዶ ከመልካምነትህ በእጅጉ የጠገበው ይቅር የተባለ ምህረት የተሠጠው ከእኔ በላይ ማን ነው ማምለክ የሚገባው ልቤ እስኪል ፍስስ ፊትህ ባሸበሽብ ለንጉስ የሚሠጥ እጣን ከርቤ ባቀርብ አንተን ደስ ካሠኘህ ሠምሮ መስዋዕቴ የሠባውን ፊትህ ላቅርበው ቀድሼ ይኼማ እጅግ ሲያንስ @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
إظهار الكل...
Yihema_Leante.mp34.58 MB
ሀያል ነው የተከተልኩት ዝም ብዬ አይደለም እየሱስ ያልኩት ነገሬን  አሰማምሮታል  ቀንበሬን ሁሉ እርሱ ሰብሮታል በከበደኝ (ባስጨነቀኝ) ላይ ስሙን ስጠራ ፈጥኖ ተናደ ብርቱ ተራራ ሀያል ነው እሱ የማይረታ ባስጨነቀኝ ላይ እየሱስ ጌታ ይችላል አልጠራጠርም በፊቱ ከቶ ሚቆም የለም ተናግሮ መሻርን አያውቅም ይህን ሊያደርግ እርሱ ሰው አይደለም
إظهار الكل...
VID_20231211_173312_813_320kbps.mp311.18 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.