cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አቡ ዒክሪማ أبو عكرمة

ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል ነው።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 624
المشتركون
+224 ساعات
+257 أيام
+12130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🌴🌴🌴 🌴 إذا خسرت الدنيا كلّها وأنت مع الله ، فما خسرت شيئًا ، وإذا ربحت الدنيا كلّها وأنت بعيدٌ عن الله ، فقد خسرت كلّ شيء 🌷ዱንያን ባጠቃላይ ብትከስር ብታጣ አንተ ከአላህ ጋ እስከሆንክ ድረስ ምንም አልከሰርክም❗️ 👉አንተ ከአላህ ርቀህ ዱንያን ባጠቃላይ ብታተርፍ በረግጥ ሁሉንም ነገር ከስረሀል ❗️ 💦💦💦💦 👉https://t.me/AbuEkrima
إظهار الكل...
👍 2
🗡የበላይ በነበርንበት ዘመን ሮማውያን በምንም ጦርነት ላይ ሽንፈት ገጥሞት የማያውቀውን ጀግናው ካሊድ ኢብን ወሊድን በተመለከተ እንዲህ ብለው ነበር። 👇👇👇👇👇👇
ካሊድ አይተኛም አንድንም ሰው እንዲተኛ አያደርግም
📚አልቢዳያ ወንኒሃያ 👉https://t.me/AbuEkrima
إظهار الكل...
👍 2
🗡የበላይ በነበርንበት ዘመን ሮማውያን በምንም ጦርነት ላይ ሽንፈት ገጥሞት የማያውቀውን ጀግናው ካሊድ ኢብን ወሊድን በተመለከተ እንዲህ ብለው ነበር። 👇👇👇👇👇👇
ካሊድ አይተኛም አንድንም ሰው እንዲተኛ አያደርግም
📚አልቢዳያ ወንኒሃያ 👉https://t.me/AbuEkrima
إظهار الكل...
🌷ኢብራሂም ኢብን አድሀም رحمه الله እንዲህ አለ፦ ልባችሁን በአላህ ፍራቻ ሙሉት፣ አካላችሁን ደግሞ አላህን በመታዘዝ፣ ፊታችሁን ከአላህ ሀያእ በማድረግ፣ ምላሳችሁን አላህን በማውሳት፣ አይናችሁን ሀራምን ከማየት ሰበር አድርጉት።
በመልካም ያመላከተ የሰሪውን ምንዳ ያገኛል👇👇👇👇
👉https://t.me/AbuEkrima
إظهار الكل...
👍 5💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዒድ ማለት አዲስ ልብስ ለለበሰ አይደለም ዒድ ብሎ ማለት አምልኮው ለጨመረ ሰው ነው። ዒድ ማለት በልብስ፣ በመጓጓዣ በተዋበ አይደለም❗️ዒድ ብሎ ማለት ለወንጀሉ ምህረትን ማግኘት ነው። 👉ኢብን ረጀብ 👉https://t.me/AbuEkrima
إظهار الكل...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
በድጋሚ መልካም በአል እያልኩ እቺን የቁርኣን አንቀፅ ላስታውሳችሁ ወደድኩኝ👇👇👇 وَكُلُوا۟ وَٱشْرَبُوا۟ وَلَا تُسْرِفُوٓا۟ إِنَّهُۥ لَا يُحِبُّ ٱلْمُسْرِفِينَ ብሉም፤ ጠጡም፤ አታባክኑም፡፡ እርሱ አባካኞችን አይወድምና፡፡    👉https://t.me/AbuEkrima
إظهار الكل...
👍 5💯 1
ለመላው ሙስሊሞች እንኳን ለ1445ኛ የዒድ አል_አድሃ በአል በሰላም አደረሳቹ 🌷عيدكم مبارك أعادها الله علينا وعليكم أعواما عديدة وأزمنة مديدة وأنتم على أتم الصحة والعافية🌷 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌷
إظهار الكل...
👍 7
0.22 KB
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2💯 1
👆 ዱዓ ነው
إظهار الكل...