cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Remote IT ሪሞት አይቲ

✔️በቻናላችን✔️ ✅ 📲 የAndroid መተግበሪያ ✅ 💻 የPC SoftWare ✅ 📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ 👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ @remoteict You tube link 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCcyO8Yt4swWlW5pzIu8YAPw

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 541
المشتركون
+1824 ساعات
+647 أيام
+21030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👨‍🏫የስንተኛ ክፍል ተማሪ ኖት❓🧑‍🏫
إظهار الكل...
ከ 1-4
ከ 5-8
ከ 8-12
ከ 12 በላይ
ተማሪ አይደለሁም
#Binance, #የNot, #Launchpool    ~~❤❤❤❤~ #Binance ላይ #የNotcoin #Launchpool ተጀምሯል:: ለአንድ ቀን ከ10 ሰዓታት ይቆያል:: #Launchpool ማለት #የBinance አካውንት እና እዛው ክሪፕቶከረንሲ ያላቸው ሰዎች አዲሱ #ክሪፕቶ (#Not) ለሽያጭ ከመቅረቡ በፊት በነጻ የሚያገኙበት ነው:: በዚህም መሰረት ፍላጎት ያላቸው #ክሪፕቷቸውን #FDUSD ((ከUSD ጋር እኩል የሆነ) እና ወደ #BNB ይቀይሩና ድረገጹ ላይ የተመለከተን መርጠው በዝግ/በማይንቀሳቀስ አካውንት ያስቀምጡታል (#Stake ያደርጉታል):: ካደረጉበት ሰዓት ጀምሮም ባስቀመጡት መጠን #Notcoin ይቆጥርላቸዋል:: በዚህ መልኩ የሚከፋፈል ከ3.08 billion በላይ #Notcoin ተመድቧል:: የማከፋፈል ተግባሩ ሰዎች ባስቀመጡት ገንዘብ መጠን እና ባስቀመጡበት ሰዓት ይለያያል:: ሂደቲ ሲያልቅ አስቀማጮች ገንዘብውን ምንም ሳይቀናነስ መውሰድ ይችላሉ::  ይህ የሚደረገውም ብዙ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ወደግብይቱ ለመሳብ ነው:: #የBinance አካውንትና እዛው ክሪፕቶ ያላችሁ ካላችሁ #Notcoin በነጻ የምታገኙበት መልካም እድል ነው - ተጠቀሙበት🤗🤗🤗🤗🤗 . . . #Notcoin መሰብሰብ ችላ ብላችሁ ያሳለፋችሁ ደግሞ ሌላ #የTapswap እድል አያምልጣችሁ:: የጀመራችሁ አማሙቁት:: ያልጀመራችሁ 👇👇 አሁንኑ ጀምሩ🤗 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
إظهار الكل...
☑️በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ #teddy_afro ሙሉ አልበም ተለቀቀ  የምትፈልጉት #track እየመረጣቹ  አውርዱት
إظهار الكل...
Track 1⃣
Track6⃣
Track2⃣
Track7⃣
Track3⃣
Track 8⃣
Track 4⃣
Track9⃣
Track 5⃣
Track🔟
Add ur channel
💎Notcoin መተግበሪያው እየሰራ ነው።  ትናንት ምሸት #Claim ማድረግ ተጀምሯል:: ብዙዎቻችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እየጠየቃችሁ ነው። 🟢 መጀመሪያ #Tap ስናደርግበት የነበረው #notcoin_botን መክፈት 🟢 Click "start" 🟢 Click "open" 🟢 Click on the "arrow" ከዚያም ከምልመጡት አማራጮች የፍርለጋችሁትን መምረጥ ትችላላችሁ::  በግሌ ብዙ አካውንት ስለነበረኝ አብዛኛውን #Stake ማድረግን መርጫለሁ:: #Stake ማድረግ ማለት "#ለ30_ቀናት_በባንክ_ዝግ_አካውንት_ማስቀመጥ" ማለት ነው::  በእነዚህ ቀናት መሸጥም ማንቀሳቀስም አይቻልም:: #Stake ማድረግ እንዳስቀመጣችሁት #Notcoin ብዛት የተለያዩ ደረጃዎች ሲኖሩት እንደየደረጃው ነጻ #Notcoin በወለድ መልክ ይጨመርላችኋል:: የዚህ ዋና ዓላማው ከፍተኛ መጠን ያለው #Notcoin ወደገበያው ገብቶ ዋጋው ላይ ተፅእኖ እንዳያመጣ ነው:: ስለዚህ ለራሳችሁም በተለይም ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች የሰበሰባችሁ #አንዱን ብቻ አስቀርታችሁ #Stake ብታደርጉት መልካም ነው:: ⚡️ #በVoucher መቀየር ይቻላል:: ነገር ግን ይን ያህል አስፈላጊ አይመስለኝም:: ⚡️ ወደግብይት ድረገጾች (ለምሳሌ #ወደBinance መውሰድ የሚቻለው May 16 ግብይቱ ከተጀመረ በኋላ ነው:: በግል ትርኪምርኪ ጥያቄዎች አትላኩልኝ:: ጥያቄ ሲኖራችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ:: ተገቢ ጥያቄ ከሆነ እመሳለሁ:: ካልመለስኩ #እንቶፈንቶ ነው ማለት ነው:: በተረፈ ከሚመለከታቸው የሚሰራጩ መረጃዎችን እየሰበሰብኩ #Update አደርጋችኋለሁ:: #Notcoin_Stakingን በተመለከተ ተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያ ከፈለጋችሁ ከዚህ ጽሁፍ በላይ አለላችሁ::
إظهار الكل...
ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።🔥 📶የ Http ወርሀዊ un limited file ይለቀቅበታል።📶 🌐  የ ቴሌ ሰራተኞች አይተውት ከ መደለታቸው በፊት ይቀላቀሉ።🛜 Add your channel @remoteict
إظهار الكل...
]አዲስ የኢትዮጲያ ሆረር ፊልም ወጣ ወጣ  ወጣ ይላል 😍 ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ 👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
🥶Join🫣
💋የአርቲስቶችን ስልክ የምናገኝበት ቻናል ተከፍቷል JOIN ብላችሁ የምትፈልጉትን አርቲስት ስልክ ማግኘት ትችላላችሁ
إظهار الكل...
👍 1
የ ቬሮኑካን ስልክ
የሀናን ታሪክ
የሩታን ስልክ
የማራማዊት
የ አዲስ አለም
የዳናይት
የሁሉንም አርቲስቶች ስልክ ለማግኘት
BROKEN HEART ካልሆንክ እንዳትገባ ደብሮህ ትወጣለህ ከሆንክ ግን እንዳያመልጥህ ምንም አልልም ገብተህ እየው❣
إظهار الكل...
💔 BROKEN HEART 💔
💔 JOIN 💔
#እንድታውቁት ነገ ቅዳሜ ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 እስከ ምሽቱ 12:00 ድረስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 132 ኪ.ቮ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር ላይ የጥገና ስራ ስለሚያከናውን በድሬዳዋ፣ ሀረማያ፣ ሐረር፣ ጅጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢው የኃይል አቅርቦቱ ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም ከላይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ደንበኞች የኃይል አቅርቦቱ እንደሚቋረጥ አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ሲል የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት አሳውቋል። @remoteict
إظهار الكل...
👍 1
🌹ምርጥ ምርጥ ለ አፍቃሪዎች ለተፈቃሪዎች ለሁሉም የሚሆኑቻናሎችን አቅርበንላችኋል የፈለጋችሁትን በመምረጥ ህይወታችሁን አሳምሩ🌹 🇯 🇴 🇮 🇳  🇺 🇸
إظهار الكل...
ለወንድ አፍቃሪያን
❤️ ለሴት አፍቃሪያን
❤️ ለፍቅር ፎቶዎች
❤️ JOIN ❤️