cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ✝💒

""አንድነታችንን አንተው"" ዕብ መልዕክት 10:25 ይህ ✞✝ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ቻናል ነው ይቀላቀሉን ❓የምንለቃቸው ነገሮች❓ ✞ወቅታዊ መረጃዎች ✞ ኦርቶዶክሳዊ ዜናዎች ፦የቅድስት ቤተክርስትያን ዶግማ እና ቀኖና የጠበቀ ቻነል ነው ®️ ማንኛውንም ጥቆማ አስተያየት @mahteben_twahdobot ያድርሱን

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
21 192
المشتركون
+4324 ساعات
+2867 أيام
+1 60630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ጥያቄ ፬ ፨፨፨፨፨፨ ➲ የሰውነት መብራት የሚባለው የአካል ክፍል የትኛው ነው?
إظهار الكل...
ሀ.ልብ
ለ.ልቦና
ሐ.ዓይን
መ.አዕምሮ
✅ መልስ፦ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
#በጸሎት #ሰዓት #ይሔን #ሁላችሁም #አድርጉ 1ኛ እግዚአብሔርን ማመስገን (ሰለሆነልኝ ስለተደረገልኝ ፣ጤና ስለሰጠከኝ በሰላመ ስላዋልከኝ ወዘተ) 2ኛ ኃጢአትን ማመንና ጌታ ሆይ ማረኝ እኔ ኃጢአተኛ በደለኛ ያደፍኩ የረከስኩ የወደኩ ነኝና እባክህን ይቅር በለኝ በማለት ) 3ኛ ለወገን ዘመድና ቤተሰብ ጓደኛን ሃገርን በጸሎት ማሰብ መለመንና መማጸን ያስፈልጋል🙇🙏 4ኛ ዲያብሎስን መቃወም ። #ወደ #ፈተና #እንዳትገቡ #ትጉና #ጸልዬ 🙇 የማቴዎስ ወንጌል (26፣41) ጸሎት የሌለው ሕይወት መብራት የሌለው ቤት ይመስላል ። 👉ጸሎት= ሀይል ነዉ ። 👉ጸሎት= እድገት ነዉ ። 👉ጸሎት= ደስታ ነዉ ። 👉ጸሎት= በረከት ነዉ ። 👉ጸሎት= መፍትሄ ነዉ ። #ጸሎት የክርስትና ሁለመና ነዉ። ☑የማይጸልይ ~ይደርቃል ☑የማይጸልይ ~ይወድቃል ☑የማይጸልይ ~ይፈራል ☑የማይጸልይ ~ያዝናል ☑የማይጸልይ ~ይበሳጭል ☑የማይጸልይ ~ግልጽ ህልም አይኖረውም #ስጋችን በየእለቱ ምግብ እንደሚያስፈልገው ሁሉ እንዲሁም ነፍሳችንም ጸሎት ያስፈልጋታል። የማይጸልይ ክርስቲያን በተለያዩ ፈተናዎች ይወድቃል መጨረሻውም ጥፋት ይሆናል ። #አባቶቻችን እንዲህ አሉ ክንፍ የሌለው ወፍ ጥቅም የሌለው ወታደርና የማይጸልይ ኃይማኖተኛ አንድ ናቸው በጾምና በጸሎት እንደ በረታ ልዑል እግዚአብሔር ያግዘን።??🙇♥ #ጸባኦት #ይከተላችሁ ።♥☑♥ 🔴የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን ❤ 👇👇👇 https://t.me/maheteben123
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🛐 ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎችን ይፈልጋሉ ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት ከስር ያለውን ይጫኑ         ይ🀄️ላ🀄️ሉ                 👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0
إظهار الكل...
✝️ ይቀላቀሉ ✝️
✝️ 🙏 ✝️
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል      🔐ከስር ክፈት የሚለውን      በመጫን ይቀላቀሉ👇👇👇 ክፈት      ክፈት          ክፈት                ክፈት       ክፈት        ክፈት ክፈት       ክፈት        ክፈት        ................💚💛❤️............... ክፈት        ክፈት           ክፈት        ክፈት        ክፈት           ክፈት      ክፈት        ክፈት           ክፈት ...............💚💛❤️................                                                   ክፈት           ክፈት          ክፈት ክፈት          ክፈት          ክፈት    ክፈት           ክፈት           ክፈት
إظهار الكل...
🛎✝️ ይቀላቀሉ ✝️🛎
🎁 ክፈት 🎁
የግንቦትና ጥቅምት ሲኖዶስ ላይ ለምን ይሆን ቤተ ክርስቲያናች ላይ ፈተናን መንግስት የሚያበዛው ?
إظهار الكل...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
👉ቅዱሱን ንዋየ ቅድሳት ተሸክመው ተደርድረው የቆሙት እነዚህ ወጣቶች ስዕለት ደርሶላቸው ስዕለት ሊያስገቡ እንዳይመስላችሁ 👉ለመናገር በሚያስፈራ በመስማት በሚሰቀጥጥ ለማመን በሚከብድ ሁኔታ የአዲግራት ወጣቶች ቤተመቅደሱን ዘርፈው ለመሸጥ ሲደራደሩ የተያዙ ናቸው እኛ የምናውቀው ማህበረ ምዕመናን ቤተክርስቲያን ሲሰሩ ነው ሲያንጹ ነበር ቅርስ ሲጠብቁ ነው የምናውቀው ጊዜው ተለውጦ ለማለት ያስቸግራል 👉የፈለገ ጊዜ ቢለወጥ ቢለዋወጥ ከጊዜ ጋር የሚለወጥ ሃይማኖት የለም በተለወጠ በሚያስፈራ ዘመን የማይለወጡ የማይናወጡ ማህበረ ምዕመናን ነው የምናውቀው ለሃይማኖታቸው ለቤተክርስቲያን አንገታቸውን የሚሰጡ ደማቸውን የሚያፈሱ ሕይወታቸውን የሚሰጡ ምዕመናን ናቸው ያሉን እነዚህ ከየት መጡ መስቀል አስረው መስቀል የሚያሳድዱ የሚቀብሩ ከየት መጡ ያውም የሃይማኖት ሀገር በሚባለው ትግራይ አዲግራት እግዚኦ ማለት አሁን ነው
إظهار الكل...
😭 23👍 3😢 3
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 💒                                          💒 💒      #የተዋህዶ_ፍሬዎች        💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒       ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ         💒 💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር     💒 💒          ለምትፈልጉ፦              💒 💒       እሄን ጹህፍ ነክተው         💒 💒    ወደ እግዚአብሔር ቤት       💒 💒        መግባት ይችላሉ           💒 💒  💠መልካም ትምህርት💠    💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒                                          💒 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
إظهار الكل...
ሙሉ ትምህርት ለማግኘት
ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን
ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። በቻናሉ ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                              ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት       ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
إظهار الكل...
👍 1
✅ ✟ ክፈት ✟ ✅
🎼#የንሰሃ #የሠርግ እና የተለያዩ መዝሙራት ኬት ላግኝ ብለው አስበዋል እንግድያውስ ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ምርጥ #ቻናል #ይቀላቀሉን 👇👇👇
إظهار الكل...
🌺 የንሰሃ መዝሙር
🌸 የሠርግ መዝሙር
🌿 የበገና መዝሙር
💝 የተለያዩ የመዝሙር ስብስቦች
✝️ ይቀላቀሉ ✝️
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 💒                                          💒 💒      #የተዋህዶ_ፍሬዎች        💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒       ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ         💒 💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር     💒 💒          ለምትፈልጉ፦              💒 💒       እሄን ጹህፍ ነክተው         💒 💒    ወደ እግዚአብሔር ቤት       💒 💒        መግባት ይችላሉ           💒 💒  💠መልካም ትምህርት💠    💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒                                          💒 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
إظهار الكل...
ሙሉ ትምህርት ለማግኘት
ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን