ar
Feedback
Grade 9,10,11 and 12 books and teacher guide new curiculum

Grade 9,10,11 and 12 books and teacher guide new curiculum

الذهاب إلى القناة على Telegram

📚

إظهار المزيد
3 220
المشتركون
+124 ساعات
-17 أيام
-4630 أيام
أرشيف المشاركات
+3
Physics_Grade_9_12_self_Practice_question_for_preparation_of_First.pdf1.99 KB

Mathematics Grade 10 ST (MT)(BOOK).pdf19.92 MB

Grade 10 new curriculum 👇👇👇👇

✅T22 has been successfully added to the channel! Note that some features of T22 are only accessible in groups. 👇 Use our das
T22 has been successfully added to the channel! Note that some features of T22 are only accessible in groups. 👇 Use our dashboard to setup T22 as you like. It's super easy and fast

ይህ የቴሌግራም  ቻናል ለእናንተ 12 ተፈትናችሁ ዉጤት የምትጠብቁ እና remedial  ተማሪወች የተዘጋጀ ነው! ስለ ትምህርት፣ ስለ ዩኒቨርሲቲ ህይወት እና ለፈተናዎች እንዴት መዘጋጀት እንደምትችሉ ጠቃሚ መረጃዎችን እናካፍላችኋለን። ኑ አብረን እንማር! https://t.me/fresmw https://t.me/fresmw https://t.me/fresmw https://t.me/fresmw

በመላው አለም ላላችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለ ደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!🤗 “ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን፦ ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ
በመላው አለም ላላችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለ ደብረ ታቦር  በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!🤗
“ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን፦ ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ፥ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ።”   — ማቴዎስ 17፥4

🌠Old telegram ግሩፖች ያላችሁ    የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም!!   🎇በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን UPDATE PRICE (DM)       ✅2016       ✅2017       ✅2018       ✅2019       ✅2020       ✅2021       ✅2022       ✅ 2023       ✅2024 ለመሸጥ ምትፈልጉ ለሁኔታው አታስቡ ሁሉም ነገር በኔ በቻናሉ አዉኔር በኩል ነው የሚሆነው ገዢውም እኔ ነኝ! ተጨማሪ በናንተ ስም የተከፈቱ ግሩፖችን አንድ ላይ ደርድሮ የሚያመጣ bot ከታች አስቀምጨላችኋለው👇 inbox ➡️ @magcr23

ይህ የቴሌግራም  ቻናል ለእናንተ 12 ተፈትናችሁ ዉጤት የምትጠብቁ እና remedial  ተማሪወች የተዘጋጀ ነው! ስለ ትምህርት፣ ስለ ዩኒቨርሲቲ ህይወት እና ለፈተናዎች እንዴት መዘጋጀት እንደምትችሉ ጠቃሚ መረጃዎችን እናካፍላችኋለን። ኑ አብረን እንማር! https://t.me/fresmw https://t.me/fresmw https://t.me/fresmw https://t.me/fresmw

G12-Agriculture-STB-2023-web.pdf39.23 MB

+5
G12-Chemistry-STB-2023-web.pdf8.15 MB

+6
History Grade 10 ST (MT)(BOOK).pdf20.99 MB

ይህ የቴሌግራም  ቻናል ለእናንተ 12 ተፈትናችሁ ዉጤት የምትጠብቁ እና remedial  ተማሪወች የተዘጋጀ ነው! ስለ ትምህርት፣ ስለ ዩኒቨርሲቲ ህይወት እና ለፈተናዎች እንዴት መዘጋጀት እንደምትችሉ ጠቃሚ መረጃዎችን እናካፍላችኋለን። ኑ አብረን እንማር! https://t.me/fresmw https://t.me/fresmw https://t.me/fresmw https://t.me/fresmw

የትምህርት ሚኒስቴር አጠቃላይ የ2018 ዓ/ም የትምህርት የጊዜ ሰሌዳን ለክልል ትምህርት ቢሮዎች አሳውቋል። ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ተገኘው መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር በላከው የዓመቱ የትምህርት ካ
+1
የትምህርት ሚኒስቴር አጠቃላይ የ2018 ዓ/ም የትምህርት የጊዜ ሰሌዳን ለክልል ትምህርት ቢሮዎች አሳውቋል። ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ተገኘው መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር በላከው የዓመቱ የትምህርት ካላደር ፦ - እስከ ነሐሴ 30/2017 ዓ/ም የአዲስ እና ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ይካሄዳል። - መምህራን በትምህርት ቤታቸው ተገኝተው ሪፖርት የሚያደርጉበት ጊዜ ነሐሴ 19/2017 ዓ/ም ነው። - መስከረም 5/2018 ዓ/ም የመጀመሪያው ቀን የመጀመሪያ መደበኛ ትምህርት ክፍለ ጊዜ (day one class one) የሚጀምርበት ቀን ነው። - ከጥር 18 እስከ ጥር 22 / 2018 ዓ/ም የአንደኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥበት ነው። ከጥር 25 እስከ 29 ትምህርት ቤቶች ዝግ ይሆናሉ። - የካቲት 2/2018 ዓ/ም የሁለተኛ ሴሚስተር መደበኛ ትምህርት ይጀምራል። - ከሰኔ 1 እስከ 5/2018 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ክልላዊ ፈተና ይሰጣል። - ከሰኔ 8 እስከ 12/2018 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ይሰጣል። - የሁለተኛ ሴሚስተር ፈተና ከሰኔ 15 እስከ 19/2018 ዓ/ም ድረስ ይሰጣል። - የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 15 እስከ ሰኔ 26/2018 ዓ/ም ድረስ ለመስጠት ታቅዷል። (የ2018 ዓ/ም የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ)  

ይህ የቴሌግራም  ቻናል ለእናንተ 12 ተፈትናችሁ ዉጤት የምትጠብቁ እና remedial  ተማሪወች የተዘጋጀ ነው! ስለ ትምህርት፣ ስለ ዩኒቨርሲቲ ህይወት እና ለፈተናዎች እንዴት መዘጋጀት እንደምትችሉ ጠቃሚ መረጃዎችን እናካፍላችኋለን። ኑ አብረን እንማር! https://t.me/fresmw https://t.me/fresmw https://t.me/fresmw https://t.me/fresmw

📢 ውጤታማ የአጠናን ዘዴ 📚 በትምህርት ህይወታችን ስኬታማ መሆን ከፈለግን በመጀመሪያ ለምንማረው ትምህርት  ፍቅርና ፍላጎት እንዲኖረን ማድረግ አለብን። 📚 ለመምህራን ያለን አመለካከትም አዎንታዊ መሆን ይገባል። 📚 እነዚህን ሁለት ቁልፍ ነገሮች በትክክል ከተገበርን በትምህርታችን ውጤታማ የመሆን ሚስጥርን የመጀመሪያ ምዕራፍ አወቅን ማለት ነው።❗️ 📚 ምክንያቱም በትምህርት ላይ ፍላጎት ካሳደርንና መምህራንን የምንወድ ከሆነ ትምህርቱን ከልብ ለመከታተልና ያልገባንን ጠይቀን ለመረዳት ወኔ ይኖረናል። ✊🏾 📚 ሌላው መሰረታዊ ነገር ክፍል ውስጥ የሚሰጠውን ትምህርት በሚገባ በማስታወሻ ይዞ ከልብ መከታተል ነው። 📚 ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ካልሆነ በስተቀር ከክፍል ፈጽሞ መቅረት  የለብንም። 📚 በተደጋጋሚ ከክፍል የምንቀር ከሆነ የሚሰጠው ትምህርት ተከታታይነትና  ተያያዥነት ያለው ስለሚሆን ቀጣዩን ርዕስ ለመረዳትና አብሮ ለመሄድ ያስቸግረናል።  📚 እንደዚሁም ይኸው በተደጋጋሚ ከትምህርት ገበታ የመቅረት ጉዳይ በመምህራን ዘንድ  ከታወቀ መጥፎ አመለካከት በራሳችን ላይ እንዲፈጠር እናደርጋለን። ይህም ደግሞ  ከመምህራን ጋር እንዲኖረን የምንፈልገውን መልካም ግንኙነት ያሻክርብናል። እንዲህ ከሆነ  ደግሞ ትምህርቱን እየጠላነው እንመጣና መጨረሻ ላይ ግድ የለሽ መሆን እንጀምራለን ይህም የውድቀታችን የመጀመሪያ ምዕራፍ ይሆናል። ❗️   📚 ቀጣዩ ስራችን የተለያዩ ማጣቀሻ መጽሐፍት መፈለግና ማንበብ ይኖርብናል። መምህራን  ከሚሰጡን ትምህርት ጋር እያዋሃድን የምናዘጋጀው ሰፋ ያለ ግን ደግሞ ቅደም ተከተሉን  የጠበቀ፣ ግልጽና ያልተንዛዛ፣ ዋና ዋና ፍሬ ሃሳቡን ብቻ የያዘ፣ የራሳችን ማስታወሻ  ሊኖረን ይገባል። ✅ 📃 ማስታወሻ ማዘጋጀት ባይሆንልን ደግሞ፣ ማስታወሻ በጥንቃቄ የመያዝና ያነበቡትን  ነገር ነጥብ በነጥብ የማስቀመጥ ችሎታ ካላቸው ተማሪዎች ልምድ መቅሰም አለብን፤  እንዲረዱንም መጠየቅ ይኖርብናል። አንዳንድ ተማሪዎች በዚህ የተካኑ ናቸው። ማስታወሻ  ሲይዙ አጥንቱን ከስጋው ለይተው፣ ግሳንግሱንና የማያስፈልገውን አበጥረው፣ እጥር- ምጥን ያለ፣ መተው የሌለበትን ፍሬ ነገር ብቻ የያዘ፣ እጅግ ምርጥ ማስታወሻ ያዘጋጃሉ።👏🏾  ከነዚህ ተማሪዎች ልምድ መቅሰም ብልህነት ነው። 👌🏽 🙅🏾‍♂ በመጨረሻም የመምህሩን የማስተማር ስልት፣ የትኩረት አቅጣጫውን፣ የፈተና አወጣጥ ዝንባሌውን የመገመት ብቃት ልናዳብር ይገባል🏋‍♂። የፈተና አወጣጥ ዝንባሌውን በማጥናት፣ የት ላይ የበለጠ ትኩረት መስጠት እንደሚፈልግ መገንዘብ ያስፈልጋል። ራሳችንን  ለዕውቀትና ለፈተና ስናዘጋጅ እነዚህን ነገሮች ሁሉ ታሳቢ ማድረግ አለብን። ይህን ከግምት  ውስጥ አስገብተን የምንጓዝ ከሆነ ስኬት በእጃችን ነች። ጊዜያችን በከንቱ አይባክንም።  በአጭር ጊዜ ውስጥ በበቂ ሁኔታ አጥንተን ብዙ ሳንደክም ውጤታማ እንሆናለን። ✅ ሁል ጊዜ የህይወታችን መርህ “አስተውሎ የሚራመድ ረጅም መንገድ ይጓዛል፡” የሚል ይሁን። "... እነዚህን ቁልፍ ሀሳቦች ተረዳችሁ ከተገበራችኋቸው ቀለሜ  የማትሆኑበት ምንም ምክንያት የለም!❌ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,                         

vote እያደረጋችሁ መረጃወችን ከፋፍለን ለናንተ ለማድረስ እንዲመቸን ነዉ መስከረም ላይ የምትገቡበትን የትምህርት ደረጃ እነመረጣችሁ share    

vote እያደረጋችሁ መረጃወችን ከፋፍለን ለናንተ ለማድረስ እንዲመቸን ነዉ መስከረም ላይ የምትገቡበትን የትምህርት ደረጃ እነመረጣችሁ share     https://t.me/https_lijes_12Drama    https://t.me/https_lijes_12Drama

vote እያደረጋችሁ መረጃወችን ከፋፍለን ለናንተ ለማድረስ እንዲመቸን ነዉ መስከረም ላይ የምትገቡበትን የትምህርት ደረጃ እነመረጣችሁ share

What grade are you
Anonymous voting

what grade are you??
Anonymous voting