cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

IUCSF VLM

This is the official telegram channel of IUCSF በዚህ ቻናል ውስጥ ✔ በየለቱ የእግዚአብሔር ቃል ✔ ጥቅሶች ✔ የህይወት ምስክርነት ✔የተለያየ ይዘት ያላቸው ጽሑፎችን ያገኛሉ። ✔ ነፋሳትን በመጋበዝ የበረከቱ ተካፋይ ያድርጉ !

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
215
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

2.86 MB
🔥 3
IMG_20230901_065051_185.jpg2.33 KB
IMG_20230901_065012_036.jpg1.49 KB
IMG_20230830_050034_957.jpg1.24 KB
IMG_20230831_065421_087.jpg1.46 KB
IMG_20230831_065415_271.jpg2.13 KB
IMG_20230831_065159_438.jpg1.65 KB
Photo unavailableShow in Telegram
@bible_verse “ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።” — ዕብራውያን 7፥25 “Wherefore he is able also to save them to the uttermost that come unto God by him, seeing he ever liveth to make intercession for them.” — Hebrews 7:25 (KJV)
إظهار الكل...
👍 1
04:50
Video unavailableShow in Telegram
245.77 MB
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
@Daily_verse @Daily_verse “BETH. Wherewithal shall a young man cleanse his way? by taking heed thereto according to thy word.”   — Psalms 119:9 (KJV) “ጕልማሳ መንገዱን በምን ያነጻል? ቃልህን በመጠበቅ ነው።”   — መዝሙር 119፥9
إظهار الكل...
⏯ የነጻነት ያለህ... 📻 ከ Kingdoom Radio 💾 በ IU Fellowship          🗣 By Niguse Bulcha 🔗https://t.me/iu_fellowship 🗞𝑙𝑖𝑡𝑒𝑟𝑎𝑡𝑢𝑟𝑒_𝑡𝑖𝑝𝑠 ⏰10:11 🎧𝑎𝑢𝑑𝑖𝑜
إظهار الكل...
05 የነጻነት ያለህ.mp311.37 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 CONGRATULATION 🎊🎊🎊🎊🎁🎁🎁🎁 መዝሙር 103 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ቃሉን የምትፈጽሙ፥ ብርቱዎችና ኃያላን፥ የቃሉንም ድምፅ የምትሰሙ መላእክቱ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ። ²¹ ሠራዊቱ ሁሉ፥ ፈቃዱን የምታደርጉ አገልጋዮቹ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ። ²² ፍጥረቶቹ ሁሉ በግዛቱ ስፍራ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ። ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪውድ ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ለዚህ ዉብ ቀን ጌታ ተረድቶአችሁ በሰላም አደረሳችሁ       IUCSF       IUCSF
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#daily_verse “ነገር ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ከማመን የሆነው የተስፋ ቃል ለሚያምኑ ይሰጥ ዘንድ መጽሐፍ ከኃጢአት በታች ሁሉን ዘግቶታል።” — ገላትያ 3፥22 “But the scripture hath concluded all under sin, that the promise by faith of Jesus Christ might be given to them that believe.” — Galatians 3:22 (KJV) IUCSF VLM IUCSF VLM
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#Daily_verse #IUSCF_VLM “አሁን ግን ከኃጢአት አርነት ወጥታችሁ ለእግዚአብሔርም ተገዝታችሁ፥ ልትቀደሱ ፍሬ አላችሁ፤ መጨረሻውም የዘላለም ሕይወት ነው።” — ሮሜ 6፥22 “But now being made free from sin, and become servants to God, ye have your fruit unto holiness, and the end everlasting life.” — Romans 6:22 (KJV) #Share https://t.me/iu_fellowship #IUSCF https://t.me/iu_fellowship
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.