Bashewam Primary & Junior School 1-8
الذهاب إلى القناة على Telegram
2 759
المشتركون
+124 ساعات
+117 أيام
+5830 أيام
أرشيف المشاركات
ባሸዋም ትምህርት ቤት ለረዳት መምህራን ስልጠና ሰጥቷል ፡ እንዲሁም በመምህራን መካከል የምርጥ ተሞክሮ የርስ በርስ የልምድ ልውውጥ ተካሂዷል ።
ውድ የተማሪ ወላጆች ማክሰኞ 25/03/2016 ዓም ፈተና የሚጀምሩ ስለሆነ ተማሪዎችን በተላከው የፈተና ፕሮግራም መሰረት ያስጠኗቸው፡ ከ1 - 4ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ፕሮግራሙ ደብተራቸው ላይ የተለጠፈ መሆኑን እናሳውቃለን።
የባሸዋም ትምህርት ቤት የብሔር ብሔረሰቦች በዓል "ብዝሐነት እና እኩልነት ለሐገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል ህዳር 21/03/2016 በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል ።
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
