Bashewam Primary & Junior School 1-8
الذهاب إلى القناة على Telegram
2 758
المشتركون
+424 ساعات
+87 أيام
+5630 أيام
أرشيف المشاركات
🌹የጥናትና ምርምር ስራችሁን ላቀረባችሁ መ/ራን እና እስከ ፕሮግራሙ ፍፃሜ ድረስ በመቆየት ንቁ ተሳትፎ ላደረጋችሁ ታዳሚዎች በሙሉ በት/ቤቱ ስም እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
•🌺🌸•የባሽዋም ቅደመ አንደኛ , የመጀመሪያ, መካከለኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት:- የት/ቤቱ የአስተዳደሮች, የተመረጡ ዳኞች, መ/ራን እና ሰራተኞች እንዲሁም ከወረዳና ክፍለ ከተማ የተጋበዙ ባለሙያዎች ባሉበት ከቅድመ አንደኛ እስከ 2ኛ ደረጃ ያሉ ተገባራዊ ጥናትና ምርምር ሥራ የሰሩ መ/ራኖች ሳቢና ማራኪ እንዲሁም ለሌሎች አርያ በሆነ መንግድ ስራቸውን ት/ቤቱ ባዘጋጅዉ አመታዊ የጥናትና ምርምር አዉደ ጥናት ላይ አቀረቡ::
🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
