Bashewam Primary & Junior School 1-8
الذهاب إلى القناة على Telegram
2 753
المشتركون
+224 ساعات
+17 أيام
+4530 أيام
أرشيف المشاركات
የባሸዋም ትምህርት ቤት ተማሪዎች በቡድን ወይም የተማሪዎች የትምህርት ጥራት አሐድ ላይ በ1ለ5 መረሐ ግብር በቡድን ሲያጠኑ፡
🌺🌹⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌺
✅🌺🌹 እንኳን ደስ አላችሁ!!! 🙏
🅒︎🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በተካሄደ 2ኛ ዙር የ6ኛ እና የ8ኛ ከፍል የጥያቄ እና መለስ ዉድድር የተገኙ ድሎች(ሽልማቶች)ለት/ቤታችን እና ለተሸላሚ ተማሪዎቻችን የርክክብ ስነስርዓት ዛሬ በቀን 15/04/2017ዓ.ም ሁሉም የት/ቤታችን ማህበረስብ በተገኘበት በዚህ መልኩ በድምቀት አዉቅና ተሰጥቶጣል::
🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️
የተከበራችሁ ፡የባሸዋም ት/ቤት ፡የተማሪ ወላጆች እና አሳዳጊዎች ፡የት/ቤት ክፍያ በሞባይል ባንኪንግ ስትከፍሉ(mobile banking transfer)ስታደርጉ የተማሪው ስም ካላስገባችሁ ፡የክፍያው ባለቤት ማወቅ ስለሚያስቸግር #reason # የሚለው ላይ የተማሪው ስም እንድታስገቡ በአክብሮት እንገልፃለን።
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆በእለቱ ተገኝታችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ እና ገንቢ ሃሳብ ለስጣችሁን ውድ ወላጆች በሙሉ:- ዉይይቱን በስክነትና በስኬት ለመራችሁ መ/ራን እና የአስተዳደር ሠራትኞች በሙሉ:- በት/ቤቱ ስም እጅግ በጣም እያመሰገንን🙏🙏🙏 ከወላጅ የተሰጡ የወደፊት ገዢ የትኩርት ነጥቦችን በመገምገም በትኩረት ተገባራዊ የምናደርጋችዉ መሆኑን እንገልፃለን::🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️
🌺🌹⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌺🍒
በባሽዋም ት/ቤት:-የመጀመሪያው ሩብ አመት የወላጅ ትምህርት ቤት የግንኙነት ቀን(open house day)ውይይት ተካሄደ::
🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
የመጀመሪያው ሩብ አመት የወላጅ ትምህርት ቤት የግንኙነት ቀን(open house day)የክፍል ተ. ወ. መ. ህ በየክፍሉ ተመስርቶ ወላጆች በጋራ እና በተናጥል ከመ/ራኖች እና ከአስተዳደሮች ጋር በልጆች የመማር አቀባበል,የዉጤትና የባህሪ እድገት መሻሻል ዙሪያ በነፅነት የፊት-ለፊት (face to face) ውይይት በስክነት የተካሄደ ሲሆን ወላጆች በባለቤትነትና በእኔነት መንፈስ ወደፊት በጋራ ጠንክሮ ለመስራት እጅግ በጣም ገንቢ የሆኑ ሃሳቦችንና መሻሻል ያለባቸው የትኩረት ነጥቦች ገልፀዋል እንዲሁም ወላጆች ከአስተዳደር እና ከመ/ራን የተሰጡ የትኩረት ነጥቦችን ተረድተዉና ተቀብለዉ የመጀመሪያ ሩብ አመት ሰርተፍኬት ተሰጥቶ ዉይይቱ በጥሩ ሁኔታ ተፈፅሟል።🙏🙏🙏
በመሆኑም በእለቱ ተገኝታችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ እና ገንቢ ሃሳብ ለስጣችሁን ውድ ወላጆች በሙሉ:- ዉይይቱን በስክነትና በስኬት ለመራችሁ መ/ራን እና የአስተዳደር ሠራትኞች በሙሉ:- በት/ቤቱ ስም እጅግ በጣም እያመሰገንን🙏🙏🙏 ከወላጅ የተሰጡ የወደፊት ገዢ የትኩርት ነጥቦችን በመገምገም በትኩረት ተገባራዊ የምናደርጋችዉ መሆኑን እንገልፃለን::🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
