cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

إظهار المزيد
EthiopiaAmharicالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
1 602
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-2430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:49
Video unavailable
3.00 MB
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
መልካም የ ቡሄ በአል ይሁንላቹ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
🌹Earn ETB 10000 Easily in Two Hours a Day 🌹

@melest invites you to make money with your mobile phone, no investment, no requirements.

Profile picture🖼 wallpapers🏞 Love quotes🥰 motivational quotes💪 new and oldie 🎶 Couple pic😘 jokes😁 የፎቶ ውድድር & ሽልማት😮 ብቻ መን አለፋቹ ሁሉም ሞልቶል join🤝 Request click once 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+ZZ26QLX9lBQxM2Vk
إظهار الكل...
​​​​┉┉✽‌»‌🌸✿🌸»‌✽‌┉┉┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉ ለምዶበት ነው እንጂ ጥርሴ የሚስቀው፡ የልቤን መከፋት እኔው ነኝ የማውቀው፡ የራሴን በሽታ ላስታም ብዬ ራሴ፡ ለሰው ሳላወጋው ሸሽጌው በጥርሴ፡ በሳቄ መለያ ስቃይ እያጫወትኩ፡ የውስጤን ጫጫታ ራሴው እያዳመጥኩ፡ አለሁኝ እስካሁን ለይምሰል እየሳኩ፡ የደበነው ውስጤ በበደል ያረረው፡ ጠባሳ የሞላው ጊዜ የማይሽረው፡ ያለኔ ማን አውቆት የልቤን ስብራት፡ ፈገግታዬ እንጂ ስሜቴ ማን ገብቶት፡ መደሰቴን እንጂ ማንባቴን ማን አይቶት፡ በይምሰል ፈገግታ ውስጤን እየደበኩ፡ አለሁኝ እስካሁን ለይምሰል እየሳኩ፡ በመሰለች ምድር ለምሳሌ እየኖርኩ፡ ስቄ ላልስቅበት ጥርሴንም እያስዋብኩ ህ ህ ህ ህህ ልበልና ፈገግታዬን ላሳይ፡ ደብቄው ነው እንጂ በዝቷል የኔ ስቃይ፡ ለምዶበት ነው እንጂ ጥርሴ አመል ሆኖት ፈገግ ያስብለኛል ስቄ ላልስቅበት
إظهار الكل...
ለክርስትና እመነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሰችሁ
إظهار الكل...
Photo unavailable
😆😂🤣በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆😂🤣 🤣🤣እውነት ዝም ብላቹ request በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁request ብለው  አብረን እንሳቅ😂😂😂 #cross_ @babaa94 Cross .....@babaa94
إظهار الكل...
😂 ሀበሻ ቀልድ 😂
😂 ሀበሻ meme 😂
😂 አቤ ና ከቤ ቀልድ 😂
😂 የቶሚ ቀልዶች 😂
😂 ኢትዮ ፈገግታ 😂
ከሱሰኛው አፍቃሪሽ የተላከ የተስፋ ደብዳቤ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በጭስ ከናወዘው ከሱሰኛ አፍቃሪሽ   ቃላቱን ሰብስቤ ይህንን ፃፍሁልሽ የአፍቃሪን ሰው ሀሳብ ባልችልም መዘርዘር         እንዲህ ይላል ቃሉ ባጭር ሲመነዘር "እየጠበቅሁሽ ነው ራሴን ከጭስ ላይ ከሲጋራ አርቄ የያዝኩትን ቂም ሁል በይቅርታ ፍቄ ያኔ አንች ስትሄጅ    የተጣላሁትን ራሴን ታርቄ   ትመጫለሽ አደል               ልጠብቅሽ ስቄ? ነው ወይስ ቀርተሻል? ያሳለፍነው ጊዜ     ቀመሩ ጠፍቶሻል?          ከነመፈጠሬ እኔን ረስተሻል?   ቢሆንም ቅጠሪኝ      እመጣለሁ በይኝ ግድ የለም የኔ ውድ ቅጠሪኝ ባትመጭም ልቡን ለተቀማ በቃላት ከመሞት ዘላለም መጠበቅ  ሳይሻል አይቀርም    ትመጫለሽ አይደል??? " ይህንም እወቂ... ሀሳቡን ተናግሮ ቃሉን ሳይጨርሰው በእንባ ፈርሞታል ባይታይም ለሰው                                    ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
إظهار الكل...
Online mesrat lemetefelegu arif sera new mokerut channelochun be mekelakel chack yemilewen bemenkat yemegabeza link bemalet le gwadengocacehum lenantem arif sera new
إظهار الكل...
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 0 ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r04575866145 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.