cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ነጃ የንጽጽር መድረክ | 𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

ቻናሉ የተከፈተበት ዋና አላማ ሚሽነሪዎች እስልምና ላይ ለሚቀጥፏቸው ቅጥፈቶችም ሆነ ሊሚያነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጥበታል እዲሁም ክርስትና እና እስልምና ይነፃፀርበታል ኑ እስልምናን ተቀበሉ in box እጠብቃቹሀለው👇👇 in box👉 @Yarebi_12 ነይ 👆 ና 👆 ኑ 👆

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 020
المشتركون
+124 ساعات
+717 أيام
+42630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አዎ! ነቢዩ ሙሐመድን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መልክተኛ አድርጎ ከመላኩ በፊት ጣኦታውያንን በጣኦት አምልኮአቸው ሰበብ በቅጣት ቢያጠፋቸው ኖሮ የሚያቀርቡት ከንቱ ምክንያት፡- ይህ የጣኦት አምልኮ አንተ ዘንድ የተጠላ መሆኑን ባለማወቃችን ነው! የሚያብራራልንም መልክተኛ ስላላክልን ነው እንጂ የአንተን ፈቃድ ለመጣስ ፈልገን አይደለም ይላሉ። አላህም ሰዎች ለክህደታቸውና ለአመጻቸው ነጌ በጌታቸው ፊት ቀርበው ሲጠየቁ ምንም ምክንያት እንዳይኖራቸው ገና ከወዲሁ በምድር ላይ በተለያየ ዘመንና በተለያየ ስፍራዎች ነቢያትን ከመሀከላቸው መርጦ ላከ፣ መለኮታዊ መጽሐፍትንም አወረደ፣ ማስረጃዎቹንም በባሪያዎቹ ላይ አቆመ፡፡ ከዚህ በኋላ ሰው ማስረጃው ደርሶት ለጥፋቱ ምክንያት አይኖረውም ማለት ነው፡፡ ‹‹ከመልክተኞቹ በኋላ ለሰዎች በአላህ ላይ አስረጅ እንዳይኖር አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች የሆኑን መልክተኞች፣ (ላክን)፤ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው።›› (ሱረቱ-ኒሳእ 165)፡፡ መ) ባርነትን በተግባር ለማሳየት፡- ሌላው የመፈተናችን ሚስጥር ነው፡፡ አላህ ሰዎችን በዚህ ምድር ላይ ኃላፊነትን አሸክሟቸው ነው ያኖራቸው፡፡ ትክክለኛ የእርሱ ባሪያ መሆናቸውን በፈቃዳቸው እንዲያረጋግጡ ይፈልጋል፡፡ እውነተኛ የአላህ ባርነት ደግሞ የሚረጋገጠው በፈተና በኩል ሲያልፍ ነው፡፡ ማንኛውንም አምላካዊ ትእዛዛት ለመፈጸም የተወሰነ መስዋእትነት ካልተከፈለ በስተቀር አለመቻሉ ለዚህ ትልቅ አስረጂ ነው፡፡ ምድራዊ ህይወት ከፈተና የጸዳች ከሆነ መከራና ችግር፣ ስቃይና እንግልት ከሌለባት፤ የአምልኮ ትርጉሙ ምኑ ላይ ነው? ጌታ አላህ ባሪያውን ካለው ንብረቱ ለተቸገሩ ሰዎች እንዲለግስ እና እንዲሰጥ አዝዞታል፡፡ በዛው ተቃራኒ ራስ-ወዳድነትንና ስስታምነትን ስሜቱ ላይ አስቀምጦበታል። እንዲሁም በአላህ መንገድ የሐቅና የኢስላም ጠላቶችን እንዲፋለማቸው አዘዘው፡፡ ህይወትን ግን ወዳድ ሆኖ ተፈጠረ፡፡ ይህ ሁሉ የሚያሳየው ሰው ሳይፈተን እና ሳይሞከር በፍጹም እንደማያልፍ ነው፡- "ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚትተዉ መሆናቸውን ጠረጠሩን? እነዚያንም ከነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፤ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል፤ ውሸታሞችንም ያውቃል።" (ሱረቱል ዐንከቡት 2-3)፡፡ ሠ) ለተውበት ለማዘጋጀት፡- እንዲሁም ሌላኛው የፈተና ዓላማ ለከሀዲያንና ለአመጸኞች የተውበት በርን ለመክፈት ያመች ዘንድ ነው፡፡ ይህ ሁሉ መከራና ስቃይ የመጣብን በኃጢአታችን ሰበብ ነው! በማለት በፍጥነት ወደ ጌታቸው ምህረት ይቻኮሉ ዘንድም ለመርዳት ነው፡፡ ረ) የአማኞችን ደረጃ ከፍ ለማድረግ፡- በአላህ ያመኑ ሙስሊሞችን ከኃጢአት ለማንጻት ደረጃቸውንም ከፍ ለማድረግ ያግዛቸዋል፡፡ በሐዲሥ ላይ እንደተገለጸው፡- "ሙስሊምን ድካም፣ በሽታ፣ ሀሳብ፣ ጭንቀት፣ መከራ፣ የእሾህ ውጋት እንኳ አይነካውም፡፡ አላህ በነሱ ሰበብ ኃጢአቱን የደመሰሰለት ቢሆን እንጂ" (ቡኻሪይ 5641፣ ሙስሊም 2573)፡፡ 6ኛ) አሁንም ፈተና የፈታኝን ቀድሞ አለማወቅ ይገልጻል በሚለው አቋማችሁ ግትር ካላችሁ ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እንዴት ልትፈቱት ነው፡- ‹‹ከእነዚህም ነገሮች በኋላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው፤ እንዲህም አለው። አብርሃም ሆይ! አብርሃምም። እነሆ፥ አለሁ አለ። የምትወደውን አንድ ልጅህን ይስሐቅን ይዘህ ወደ ሞሪያም ምድር ሂድ፤ እኔም በምነግርህ በአንድ ተራራ ላይ በዚያ መሥዋዕት አድርገህ ሠዋው አለ።›› (ኦሪት ዘፍጥረት ምእ 22፡ ቁ 1-2)፡፡ እግዚአብሄር አብርሀምን ልጅህን ለእኔ ብለህ እረድ! ብሎ ሲፈትነው አብርሀም ታዛዥ ይሁን አይሁን አላወቀም ነበር ማለት ነው? ያውቃል ካላችሁ ለምን ፈተነው ታዲያ? ነገሩ በጣም የሚገርመው እግዚአብሄር አብርሀም ታዛዥ መሆኑን ያወቀው ልጁን ሊያርድ ቢላዋ ሲያነሳ እንደሆነ መጽሐፉ መናገሩ ነው፡- ‹‹አብርሃምም እጁን ዘረጋ፥ ልጁንም ያርድ ዘንድ ቢላዋ አነሣ። የእግዚአብሔር መልአክም ከሰማይ ጠራና። አብርሃም አብርሃም አለው፤ እርሱም። እነሆኝ አለ። እርሱም። በብላቴናው ላይ እጅህን አትዘርጋ፥ አንዳችም አታድርግበት፤ አንድ ልጅህን ለእኔ አልከለከልህምና እግዚአብሔርን የምትፈራ እንደ ሆንህ #አሁን አውቄአለሁ አለ።›› (ኦሪት ዘፍጥረት 22፡ 10-12)፡፡ የያእቆብን መልክት በመጥቀስ ‹እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም› የምትሉን ወገኖች! ኢየሱስ በሰይጣን የተፈተነው እሱ እግዚአብሄር ስላልነበረ ነው ማለት ነው? አላህ ወደሱ ከሚመሩት መልካም ባሮቹ ያድርገን። ለበለጠ ኢስላማዊ ዳዕዋ በዚህ ይከተሉን Click and like Www.fb.com/islamictrueth https://wincdaawa.wordpress.com ጀይን@eslmnan_teqebelu በሉ  @eslmnan_teqebelu         🌹ወሰላሙ አለይኩም
إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 4👌 1
ነጃ የንጽጽር መድረክ | 𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞: ኢስላማዊ እውነታ: ክርስቲያኖች ለሚጠይቁን ጥያቄዎች መልሶቻችን 30 አላህ ሰውን የፈጠረው ለፈተና ከሆነ፤ እሱ መልካም አምላክ ሳይሆን ክፉ ነው ማለት ነው! ደግሞስ መፈተኑ ቀድሞ አያውቅም ነበር ማለት ነውን? አቡ ሀይደር መልስ አለኝ ይላል! በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡(አል-ፋቲሓ 2) የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡ አንዳንድ አላዋቂዎች ከእምነታቸው ጉድለት: ከግንዛቤያቸውም እጥረት "ሰው የተፈጠረው ለፈተና ነው!" የሚለውን የሙስሊሞችን እምነት ይቃወማሉ። እንዲህ ሲሉም ተቃውሞ ያቀርባሉ፡- አላህ ሰውን የፈጠረው ለፈተና ከሆነ፤ እሱ መልካም አምላክ ሳይሆን ክፉ ነው ማለት ነው! ደግሞስ መፈተኑ ቀድሞ አያውቅም ነበር ማለት ነውን? የሚል ነው፡፡ የኛም ምላሽ በአላህ ፈቃድ እንደሚከተለው ይሆናል፡- 1ኛ)ለዚህ ለተሳሳተ ግንዛቤ መነሻ ችግር የሆነው ለምን እንደተፈጠርን አለማወቁ ነው፡፡ ፈጣሪ አምላክ አላህ ሰውን በዚህ ምድር ላይ የመፍጠሩን ዓላማ የተረዳ ሰው ‹‹ለፈተናም የተዘጋጀ›› መሆኑን በቀላሉ ይረዳል፡፡ የአምላክ ቃል የሆነው ቅዱስ ቁርኣን ለምን እንደተፈጠርን ሲናገር እንዲህ ይላል፡- ‹‹ጋኔንንና ሰውን ሊገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም።›› (ሱረቱ-ዛሪያት 56)፡፡ ከዚህ አንቀጽ በግልጽ መረዳት እንደሚቻለው እኛ ሰዎች ብቻ ሳንሆን አጋንንት (ጂንኒ) እንኳን የተፈጠሩበት ዓላማ አላህን በብቸኝነት ለማምለክና ለመገዛት ነው፡፡ ሰው ከእንሰሳ የሚለይበት ትልቁ ነጥብም እዚህ ጋር ነው፡፡ እንሰሳዎች ህግ የላቸውም፡፡ በደመ-ነፍስ ነው የሚጓዙት፡፡ የተፈጠሩትም ለአምልኮ ሳይሆን ለሰው ልጅ ግልጋሎት ነው (አል-በቀራህ 29)፡፡ ሰው ደግሞ ፈጣሪ አምላኩን አላህን ለማገልገልና በትእዛዙ ስር ለመኖር ነው የተፈጠረው፡፡ ለምን እንደተፈጠረ ያላወቀ ሰው በማን ትእዛዝ ስር መኖር እንዳለበት ያልተረዳ ሰው ከእንሰሳ በምን ይለያል? ሁለቱም ይበላሉ፣ ይጠጣሉ፣ ቆሻሻቸውን ያራግፋሉ፣ ይተኛሉ፣ መጨረሻም ይሞታሉ!!! 2ኛ) የተፈጠርንበትን ዓላማ ካወቅንና ከተረዳን ደግሞ ቀጣዩን ነጥብ እናንሳው፡፡ እሱም፡- የተፈጠርነው ለአምልኮ ከሆነ ለምን እንደ መላእክት ከኃጢአት ፈቃድ እና ስሜት ነጻ ተደርገን ለአምልኮ ብቻ የተዘጋጀን ሆነን ለምን አልተፈጠርንም? ለምን አምላካችን አላህ ‹‹ስሜት›› የሚባለው ውስጣዊ ጠላታችን እንዲኖር ፈቀደ? ለምንስ ሰይጣናት እኛን ከሐቅ መንገድ ለማውጣት እንዲሞክሩ ፈቃዱ ሆነ? ይህ ሁሉ ለፈተና መሆኑን አያሳይም? ደግነቱ አላህ እነዚህን ፈተናዎችንም ተቋቁመን ለማለፍ ከፈቀድን የሚያግዘንንም አቅም ለግሶናል፡፡ የራሱም እርዳታ እንደማይለየን ነግሮናል (አል-ፋቲሓ 5)፡፡ ሰው ያለ ፈተና ለአምልኮ ብቻ የተዘጋጀ እንዲሆን የተፈጠረ ቢሆን ኖሮ አላህ ሰይጣናትን ዝም ይላቸው ነበርን? የሰይጣናትን ዓላማ የሚያሳኩ የሰው ሰይጣናትንስ እንዲኖሩ ይፈቅድ ነበርን? በምድራዊው ትምህርት ቤት እንኳ ያለ-ፈተና ውጤት የለም! አይደል የሚባለው?፡፡ 3ኛ) ሰው ነጻ ፈቃድ (free will) ያለው ፍጡር ነው፡፡ እንደ ሮቦት በተሞላው ብቻ የሚንቀሳቀስ ፍጥረት አይደለም፡፡ ከአምላኩ አላህ ዘንድ ‹‹አድርግ!›› የተባለውን ትእዛዝ ለመፈጸምም ሆነ ለመተው ‹‹አታድርግ›› ተብሎ የታቀበውንም ነገር ለመራቅም ሆነ ለመዳፈር የሚያስችለው ምርጫና ውስን አቅም ተሰጥቶታል፡፡ ይህ በራሱ ፈተና አይደለምን? አንተ ራስህ በአንድ ነገር ላይ ለማድረግም ሆነ ለመተው ነጻ ፈቃዱ ተሰጥቶሀል ብትባል እስኪ ምን ታደርግበታለህ በሚል ቋንቋ እየተፈተንክ መሆኑ አይገባህምን? አላህ ትዳርን ፈቅዶ ዝሙትን መከልከሉ፣ ንግድን ፈቅዶ ወለድን መከልከሉ፣ ውሀና መሰል መጠጦችን ፈቅዶ መጠጥና አስካሪ ነገሮችን በመላ መከልከሉ፣ በስሙ የታረደን ምግብ ፈቅዶ ለጣኦት የተሰዋን ምግብ እርም ማድረጉ፣ እሱን ብቻ እንድናመልክ አዝዞ ጣኦት አምልኮን መከልከሉ ፈተና አይደለምን? ፈተና አይደለም ካላችሁ ምን እንበለው ታዲያ? ፈተናስ ካልሆነ ለምን የተከለከልናቸውን ነገራት ከፈለግን እንድንጠቀም ነጻ ፈቃዱን ሰጠን? 4ኛ) አላህ ሰዎችን ሊፈትናቸው ፈጠራቸው ማለት እርሱ መልካም አምላክ አይደለም ለማለት ምንም ምክንያት የለንም፡፡ ምክንያቱም፡- የታዘዝነውን ለመፈጸምም ሆነ የተከለከልነውን ለመራቅ የሚያስችል አቅምን ለግሶናልና፡፡ በዛም ሳያበቃ ‹‹የኔንም እገዛ ከሻችሁ አግዛችኋለሁ›› በማለት ቃል ገብቶልናልና፡፡ ከዛ በበለጠ የሚደንቀው ደግሞ፡- ከአቅም በላይ የሆነ ነገር ሲመጣ እንኳ የታዘዝነው ግዳጅ እንደሚነሳልን መናገሩ ነው (አል-በቀራህ 286)፡፡ እንግዲያውስ መጥፎነቱ ምኑ ላይ ነው? "በናንተ ላይ እርም ያደረገው፣ በክትንና ደምን፣ የአሳማንም ሥጋ፣ ያንንም (በመታረድ ጊዜ) በርሱ ከአላህ ስም ሌላ የተነሳበትን ብቻ ነው፤ አመጠኛም ወሰን አላፊም ሳይሆን (ለመብላት) የተገደደ ሰው (ይፈቀድለታል)፤ አላህ መሐሪ አዛኝ ነውና።" (ሱረቱ-ነሕል 115)፡፡ 5ኛ) ከግንዛቤ ጉድለት የመነጨው ሌላው ጥያቄ እዚህ ጋር ነው፡፡ አላህ ሰዎችን የፈጠራቸው ሊፈትናቸው ነው ከተባለ፤ ምነው ቀድሞ አላወቀም ነበር ወይ? የሚል ጥያቄ ያስነሳል ይላሉ፡፡ መልሱም እንደሚከተለው ይቀርባል፡- ሀ) አላህ ሁሉን ዐዋቂ የሆነ አምላክ ነው፡፡ ለዚህ አንዱና ዋነኛው ማረጋገጫ ቀጣዩ አንቀጽ ነው፡፡ ‹‹የሩቅ ነገርም መክፈቻዎች እርሱ ዘንድ ናቸው፡፡ ከእርሱ በቀር ማንም አያውቃቸውም፡፡ በየብስና በባሕር ያለውንም ሁሉ ያውቃል፡፡ ከቅጠልም አንዲትም አትረግፍም የሚያውቃት ቢኾን እንጅ፡፡ ከቅንጣትም በመሬት ጨለማዎች ውስጥ የለም ከእርጥብም ከደረቅም አንድም የለም ግልጽ በኾነው መጽሐፍ ውሰጥ (የተመዘገበ) ቢኾን እንጅ፡›› (ሱረቱል አንዓም 59)፡፡ ለ) ታዲያ እኛን ለምን ፈተነን? ከተባለም መልስ የሚሆነው፡- የነገው ቤታችንን በገዛ ፈቃዳችን ከወዲሁ መርጠን እንድንጓዝ የሚል ነው፡፡ ‹ጀነት› እና ‹ጀሀነም› የሚባሉ የተድላና የስቃይ ዓለም ከፊት-ለፊታችን ይጠብቁናል፡፡ ሁለቱም ለነዋሪዎቻቸው ዘላለማዊ ቤት ናቸው፡፡ ዛሬ በዚህ ምድር ፈጣሪ አምላኩን አላህን እየተገዛ በሱ አምልኮ ላይ ማንንም ሳያጋራ የሞተ ባሪያ ወደ ጀነት ሲገባ፤ ከዚህ ውጭ ያለው ሁሉ ለእሳት ይዳረጋል፡፡ ከሁለት አንዱን መርጠን እንድንጓዝ ግን ፈተናውና ነጻ ፈቃዱ በዚህ ምድር ላይ ሆነ፡፡ ሐ) አላህ በዚህ ምድር ላይ ፈተናን ሳያዘጋጅ በሁሉን ዐዋቂነቱ ብቻ ፍርድን ላዘጋጅ ቢል ይችላል፡፡ ፍርዱም ፍትሀዊ ነው፡፡ ሰው ግን ይህን ለመቀበል እምቢተኛ ነው፡፡ የተበዳይነት ስሜት ይሰማዋል፡፡ መች ተሞከርኩኝና! ይላል፡፡ ቁርኣን ይህን እውነት እንዲህ ያብራራዋል፡- ‹‹እኛም ከርሱ (ከሙሐመድ መላክ) በፊት በቅጣት ባጠፋናቸው ኖሮ፦ ጌታችን ሆይ! ከመዋረዳችንና ከማፈራችን በፊት አንቀጾችህን እንከተል ዘንድ ወደኛ መልክተኛን አትልክም ነበርን? ባሉ ነበር።›› (ሱረቱ ጣሀ 134)፡፡
إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

አዎ! ነቢዩ ሙሐመድን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መልክተኛ አድርጎ ከመላኩ በፊት ጣኦታውያንን በጣኦት አምልኮአቸው ሰበብ በቅጣት ቢያጠፋቸው ኖሮ የሚያቀርቡት ከንቱ ምክንያት፡- ይህ የጣኦት አምልኮ አንተ ዘንድ የተጠላ መሆኑን ባለማወቃችን ነው! የሚያብራራልንም መልክተኛ ስላላክልን ነው እንጂ የአንተን ፈቃድ ለመጣስ ፈልገን አይደለም ይላሉ። አላህም ሰዎች ለክህደታቸውና ለአመጻቸው ነጌ በጌታቸው ፊት ቀርበው ሲጠየቁ ምንም ምክንያት እንዳይኖራቸው ገና ከወዲሁ በምድር ላይ በተለያየ ዘመንና በተለያየ ስፍራዎች ነቢያትን ከመሀከላቸው መርጦ ላከ፣ መለኮታዊ መጽሐፍትንም አወረደ፣ ማስረጃዎቹንም በባሪያዎቹ ላይ አቆመ፡፡ ከዚህ በኋላ ሰው ማስረጃው ደርሶት ለጥፋቱ ምክንያት አይኖረውም ማለት ነው፡፡ ‹‹ከመልክተኞቹ በኋላ ለሰዎች በአላህ ላይ አስረጅ እንዳይኖር አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች የሆኑን መልክተኞች፣ (ላክን)፤ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው።›› (ሱረቱ-ኒሳእ 165)፡፡ መ) ባርነትን በተግባር ለማሳየት፡- ሌላው የመፈተናችን ሚስጥር ነው፡፡ አላህ ሰዎችን በዚህ ምድር ላይ ኃላፊነትን አሸክሟቸው ነው ያኖራቸው፡፡ ትክክለኛ የእርሱ ባሪያ መሆናቸውን በፈቃዳቸው እንዲያረጋግጡ ይፈልጋል፡፡ እውነተኛ የአላህ ባርነት ደግሞ የሚረጋገጠው በፈተና በኩል ሲያልፍ ነው፡፡ ማንኛውንም አምላካዊ ትእዛዛት ለመፈጸም የተወሰነ መስዋእትነት ካልተከፈለ በስተቀር አለመቻሉ ለዚህ ትልቅ አስረጂ ነው፡፡ ምድራዊ ህይወት ከፈተና የጸዳች ከሆነ መከራና ችግር፣ ስቃይና እንግልት ከሌለባት፤ የአምልኮ ትርጉሙ ምኑ ላይ ነው? ጌታ አላህ ባሪያውን ካለው ንብረቱ ለተቸገሩ ሰዎች እንዲለግስ እና እንዲሰጥ አዝዞታል፡፡ በዛው ተቃራኒ ራስ-ወዳድነትንና ስስታምነትን ስሜቱ ላይ አስቀምጦበታል። እንዲሁም በአላህ መንገድ የሐቅና የኢስላም ጠላቶችን እንዲፋለማቸው አዘዘው፡፡ ህይወትን ግን ወዳድ ሆኖ ተፈጠረ፡፡ ይህ ሁሉ የሚያሳየው ሰው ሳይፈተን እና ሳይሞከር በፍጹም እንደማያልፍ ነው፡- "ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚትተዉ መሆናቸውን ጠረጠሩን? እነዚያንም ከነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፤ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል፤ ውሸታሞችንም ያውቃል።" (ሱረቱል ዐንከቡት 2-3)፡፡ ሠ) ለተውበት ለማዘጋጀት፡- እንዲሁም ሌላኛው የፈተና ዓላማ ለከሀዲያንና ለአመጸኞች የተውበት በርን ለመክፈት ያመች ዘንድ ነው፡፡ ይህ ሁሉ መከራና ስቃይ የመጣብን በኃጢአታችን ሰበብ ነው! በማለት በፍጥነት ወደ ጌታቸው ምህረት ይቻኮሉ ዘንድም ለመርዳት ነው፡፡ ረ) የአማኞችን ደረጃ ከፍ ለማድረግ፡- በአላህ ያመኑ ሙስሊሞችን ከኃጢአት ለማንጻት ደረጃቸውንም ከፍ ለማድረግ ያግዛቸዋል፡፡ በሐዲሥ ላይ እንደተገለጸው፡- "ሙስሊምን ድካም፣ በሽታ፣ ሀሳብ፣ ጭንቀት፣ መከራ፣ የእሾህ ውጋት እንኳ አይነካውም፡፡ አላህ በነሱ ሰበብ ኃጢአቱን የደመሰሰለት ቢሆን እንጂ" (ቡኻሪይ 5641፣ ሙስሊም 2573)፡፡ 6ኛ) አሁንም ፈተና የፈታኝን ቀድሞ አለማወቅ ይገልጻል በሚለው አቋማችሁ ግትር ካላችሁ ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እንዴት ልትፈቱት ነው፡- ‹‹ከእነዚህም ነገሮች በኋላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው፤ እንዲህም አለው። አብርሃም ሆይ! አብርሃምም። እነሆ፥ አለሁ አለ። የምትወደውን አንድ ልጅህን ይስሐቅን ይዘህ ወደ ሞሪያም ምድር ሂድ፤ እኔም በምነግርህ በአንድ ተራራ ላይ በዚያ መሥዋዕት አድርገህ ሠዋው አለ።›› (ኦሪት ዘፍጥረት ምእ 22፡ ቁ 1-2)፡፡ እግዚአብሄር አብርሀምን ልጅህን ለእኔ ብለህ እረድ! ብሎ ሲፈትነው አብርሀም ታዛዥ ይሁን አይሁን አላወቀም ነበር ማለት ነው? ያውቃል ካላችሁ ለምን ፈተነው ታዲያ? ነገሩ በጣም የሚገርመው እግዚአብሄር አብርሀም ታዛዥ መሆኑን ያወቀው ልጁን ሊያርድ ቢላዋ ሲያነሳ እንደሆነ መጽሐፉ መናገሩ ነው፡- ‹‹አብርሃምም እጁን ዘረጋ፥ ልጁንም ያርድ ዘንድ ቢላዋ አነሣ። የእግዚአብሔር መልአክም ከሰማይ ጠራና። አብርሃም አብርሃም አለው፤ እርሱም። እነሆኝ አለ። እርሱም። በብላቴናው ላይ እጅህን አትዘርጋ፥ አንዳችም አታድርግበት፤ አንድ ልጅህን ለእኔ አልከለከልህምና እግዚአብሔርን የምትፈራ እንደ ሆንህ #አሁን አውቄአለሁ አለ።›› (ኦሪት ዘፍጥረት 22፡ 10-12)፡፡ የያእቆብን መልክት በመጥቀስ ‹እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም› የምትሉን ወገኖች! ኢየሱስ በሰይጣን የተፈተነው እሱ እግዚአብሄር ስላልነበረ ነው ማለት ነው? አላህ ወደሱ ከሚመሩት መልካም ባሮቹ ያድርገን። ለበለጠ ኢስላማዊ ዳዕዋ በዚህ ይከተሉን Click and like Www.fb.com/islamictrueth https://wincdaawa.wordpress.com ጀይን@eslmnan_teqebelu በሉ  @eslmnan_teqebelu         🌹ወሰላሙ አለይኩም
إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

ኢስላማዊ እውነታ: ክርስቲያኖች ለሚጠይቁን ጥያቄዎች መልሶቻችን 30 አላህ ሰውን የፈጠረው ለፈተና ከሆነ፤ እሱ መልካም አምላክ ሳይሆን ክፉ ነው ማለት ነው! ደግሞስ መፈተኑ ቀድሞ አያውቅም ነበር ማለት ነውን? አቡ ሀይደር መልስ አለኝ ይላል! በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡(አል-ፋቲሓ 2) የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡ አንዳንድ አላዋቂዎች ከእምነታቸው ጉድለት: ከግንዛቤያቸውም እጥረት "ሰው የተፈጠረው ለፈተና ነው!" የሚለውን የሙስሊሞችን እምነት ይቃወማሉ። እንዲህ ሲሉም ተቃውሞ ያቀርባሉ፡- አላህ ሰውን የፈጠረው ለፈተና ከሆነ፤ እሱ መልካም አምላክ ሳይሆን ክፉ ነው ማለት ነው! ደግሞስ መፈተኑ ቀድሞ አያውቅም ነበር ማለት ነውን? የሚል ነው፡፡ የኛም ምላሽ በአላህ ፈቃድ እንደሚከተለው ይሆናል፡- 1ኛ)ለዚህ ለተሳሳተ ግንዛቤ መነሻ ችግር የሆነው ለምን እንደተፈጠርን አለማወቁ ነው፡፡ ፈጣሪ አምላክ አላህ ሰውን በዚህ ምድር ላይ የመፍጠሩን ዓላማ የተረዳ ሰው ‹‹ለፈተናም የተዘጋጀ›› መሆኑን በቀላሉ ይረዳል፡፡ የአምላክ ቃል የሆነው ቅዱስ ቁርኣን ለምን እንደተፈጠርን ሲናገር እንዲህ ይላል፡- ‹‹ጋኔንንና ሰውን ሊገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም።›› (ሱረቱ-ዛሪያት 56)፡፡ ከዚህ አንቀጽ በግልጽ መረዳት እንደሚቻለው እኛ ሰዎች ብቻ ሳንሆን አጋንንት (ጂንኒ) እንኳን የተፈጠሩበት ዓላማ አላህን በብቸኝነት ለማምለክና ለመገዛት ነው፡፡ ሰው ከእንሰሳ የሚለይበት ትልቁ ነጥብም እዚህ ጋር ነው፡፡ እንሰሳዎች ህግ የላቸውም፡፡ በደመ-ነፍስ ነው የሚጓዙት፡፡ የተፈጠሩትም ለአምልኮ ሳይሆን ለሰው ልጅ ግልጋሎት ነው (አል-በቀራህ 29)፡፡ ሰው ደግሞ ፈጣሪ አምላኩን አላህን ለማገልገልና በትእዛዙ ስር ለመኖር ነው የተፈጠረው፡፡ ለምን እንደተፈጠረ ያላወቀ ሰው በማን ትእዛዝ ስር መኖር እንዳለበት ያልተረዳ ሰው ከእንሰሳ በምን ይለያል? ሁለቱም ይበላሉ፣ ይጠጣሉ፣ ቆሻሻቸውን ያራግፋሉ፣ ይተኛሉ፣ መጨረሻም ይሞታሉ!!! 2ኛ) የተፈጠርንበትን ዓላማ ካወቅንና ከተረዳን ደግሞ ቀጣዩን ነጥብ እናንሳው፡፡ እሱም፡- የተፈጠርነው ለአምልኮ ከሆነ ለምን እንደ መላእክት ከኃጢአት ፈቃድ እና ስሜት ነጻ ተደርገን ለአምልኮ ብቻ የተዘጋጀን ሆነን ለምን አልተፈጠርንም? ለምን አምላካችን አላህ ‹‹ስሜት›› የሚባለው ውስጣዊ ጠላታችን እንዲኖር ፈቀደ? ለምንስ ሰይጣናት እኛን ከሐቅ መንገድ ለማውጣት እንዲሞክሩ ፈቃዱ ሆነ? ይህ ሁሉ ለፈተና መሆኑን አያሳይም? ደግነቱ አላህ እነዚህን ፈተናዎችንም ተቋቁመን ለማለፍ ከፈቀድን የሚያግዘንንም አቅም ለግሶናል፡፡ የራሱም እርዳታ እንደማይለየን ነግሮናል (አል-ፋቲሓ 5)፡፡ ሰው ያለ ፈተና ለአምልኮ ብቻ የተዘጋጀ እንዲሆን የተፈጠረ ቢሆን ኖሮ አላህ ሰይጣናትን ዝም ይላቸው ነበርን? የሰይጣናትን ዓላማ የሚያሳኩ የሰው ሰይጣናትንስ እንዲኖሩ ይፈቅድ ነበርን? በምድራዊው ትምህርት ቤት እንኳ ያለ-ፈተና ውጤት የለም! አይደል የሚባለው?፡፡ 3ኛ) ሰው ነጻ ፈቃድ (free will) ያለው ፍጡር ነው፡፡ እንደ ሮቦት በተሞላው ብቻ የሚንቀሳቀስ ፍጥረት አይደለም፡፡ ከአምላኩ አላህ ዘንድ ‹‹አድርግ!›› የተባለውን ትእዛዝ ለመፈጸምም ሆነ ለመተው ‹‹አታድርግ›› ተብሎ የታቀበውንም ነገር ለመራቅም ሆነ ለመዳፈር የሚያስችለው ምርጫና ውስን አቅም ተሰጥቶታል፡፡ ይህ በራሱ ፈተና አይደለምን? አንተ ራስህ በአንድ ነገር ላይ ለማድረግም ሆነ ለመተው ነጻ ፈቃዱ ተሰጥቶሀል ብትባል እስኪ ምን ታደርግበታለህ በሚል ቋንቋ እየተፈተንክ መሆኑ አይገባህምን? አላህ ትዳርን ፈቅዶ ዝሙትን መከልከሉ፣ ንግድን ፈቅዶ ወለድን መከልከሉ፣ ውሀና መሰል መጠጦችን ፈቅዶ መጠጥና አስካሪ ነገሮችን በመላ መከልከሉ፣ በስሙ የታረደን ምግብ ፈቅዶ ለጣኦት የተሰዋን ምግብ እርም ማድረጉ፣ እሱን ብቻ እንድናመልክ አዝዞ ጣኦት አምልኮን መከልከሉ ፈተና አይደለምን? ፈተና አይደለም ካላችሁ ምን እንበለው ታዲያ? ፈተናስ ካልሆነ ለምን የተከለከልናቸውን ነገራት ከፈለግን እንድንጠቀም ነጻ ፈቃዱን ሰጠን? 4ኛ) አላህ ሰዎችን ሊፈትናቸው ፈጠራቸው ማለት እርሱ መልካም አምላክ አይደለም ለማለት ምንም ምክንያት የለንም፡፡ ምክንያቱም፡- የታዘዝነውን ለመፈጸምም ሆነ የተከለከልነውን ለመራቅ የሚያስችል አቅምን ለግሶናልና፡፡ በዛም ሳያበቃ ‹‹የኔንም እገዛ ከሻችሁ አግዛችኋለሁ›› በማለት ቃል ገብቶልናልና፡፡ ከዛ በበለጠ የሚደንቀው ደግሞ፡- ከአቅም በላይ የሆነ ነገር ሲመጣ እንኳ የታዘዝነው ግዳጅ እንደሚነሳልን መናገሩ ነው (አል-በቀራህ 286)፡፡ እንግዲያውስ መጥፎነቱ ምኑ ላይ ነው? "በናንተ ላይ እርም ያደረገው፣ በክትንና ደምን፣ የአሳማንም ሥጋ፣ ያንንም (በመታረድ ጊዜ) በርሱ ከአላህ ስም ሌላ የተነሳበትን ብቻ ነው፤ አመጠኛም ወሰን አላፊም ሳይሆን (ለመብላት) የተገደደ ሰው (ይፈቀድለታል)፤ አላህ መሐሪ አዛኝ ነውና።" (ሱረቱ-ነሕል 115)፡፡ 5ኛ) ከግንዛቤ ጉድለት የመነጨው ሌላው ጥያቄ እዚህ ጋር ነው፡፡ አላህ ሰዎችን የፈጠራቸው ሊፈትናቸው ነው ከተባለ፤ ምነው ቀድሞ አላወቀም ነበር ወይ? የሚል ጥያቄ ያስነሳል ይላሉ፡፡ መልሱም እንደሚከተለው ይቀርባል፡- ሀ) አላህ ሁሉን ዐዋቂ የሆነ አምላክ ነው፡፡ ለዚህ አንዱና ዋነኛው ማረጋገጫ ቀጣዩ አንቀጽ ነው፡፡ ‹‹የሩቅ ነገርም መክፈቻዎች እርሱ ዘንድ ናቸው፡፡ ከእርሱ በቀር ማንም አያውቃቸውም፡፡ በየብስና በባሕር ያለውንም ሁሉ ያውቃል፡፡ ከቅጠልም አንዲትም አትረግፍም የሚያውቃት ቢኾን እንጅ፡፡ ከቅንጣትም በመሬት ጨለማዎች ውስጥ የለም ከእርጥብም ከደረቅም አንድም የለም ግልጽ በኾነው መጽሐፍ ውሰጥ (የተመዘገበ) ቢኾን እንጅ፡›› (ሱረቱል አንዓም 59)፡፡ ለ) ታዲያ እኛን ለምን ፈተነን? ከተባለም መልስ የሚሆነው፡- የነገው ቤታችንን በገዛ ፈቃዳችን ከወዲሁ መርጠን እንድንጓዝ የሚል ነው፡፡ ‹ጀነት› እና ‹ጀሀነም› የሚባሉ የተድላና የስቃይ ዓለም ከፊት-ለፊታችን ይጠብቁናል፡፡ ሁለቱም ለነዋሪዎቻቸው ዘላለማዊ ቤት ናቸው፡፡ ዛሬ በዚህ ምድር ፈጣሪ አምላኩን አላህን እየተገዛ በሱ አምልኮ ላይ ማንንም ሳያጋራ የሞተ ባሪያ ወደ ጀነት ሲገባ፤ ከዚህ ውጭ ያለው ሁሉ ለእሳት ይዳረጋል፡፡ ከሁለት አንዱን መርጠን እንድንጓዝ ግን ፈተናውና ነጻ ፈቃዱ በዚህ ምድር ላይ ሆነ፡፡ ሐ) አላህ በዚህ ምድር ላይ ፈተናን ሳያዘጋጅ በሁሉን ዐዋቂነቱ ብቻ ፍርድን ላዘጋጅ ቢል ይችላል፡፡ ፍርዱም ፍትሀዊ ነው፡፡ ሰው ግን ይህን ለመቀበል እምቢተኛ ነው፡፡ የተበዳይነት ስሜት ይሰማዋል፡፡ መች ተሞከርኩኝና! ይላል፡፡ ቁርኣን ይህን እውነት እንዲህ ያብራራዋል፡- ‹‹እኛም ከርሱ (ከሙሐመድ መላክ) በፊት በቅጣት ባጠፋናቸው ኖሮ፦ ጌታችን ሆይ! ከመዋረዳችንና ከማፈራችን በፊት አንቀጾችህን እንከተል ዘንድ ወደኛ መልክተኛን አትልክም ነበርን? ባሉ ነበር።›› (ሱረቱ ጣሀ 134)፡፡
إظهار الكل...
ኢንሻአላህ ወደ 3k 🥰ከላይ የተለቀቁ ፅሁፎችን ሼር አድርጉ ቻናሉን እናሳድገው
إظهار الكل...
👏 9👍 5
መፅሃፍ ቅዱስ ግጭት በትንሹ እንይ 👉@eslmnan_teqebelu በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኀሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው ። 1•👉@eslmnan_teqebelu “የኤራ ልጆች 775” (መፅሓፈ ዕዝራ 2:5) “የኤራ ልጆች 652” (መፅሓፈ ነህምያ 7:10) የኛ ጥያቄ: የኤራ ልጆች 775 ወይስ 652? 2•👉@eslmnan_teqebelu “የፈሐት ሞዓብ ልጆች 2812” (መፅሓፈ ዕዝራ 2:6) “የፈሓት ሞዓብ ልጆች 2818” (መፅሓፈ ነህምያ 7:11) የኛ ጥያቄ: የፈሓት ሞዓብ ልጆች 2812 ወይስ 2818? 3•👉@eslmnan_teqebelu “የዛቱዕ ልጆች 945″ (መፅሓፈ ዕዝራ 2:8) ” የዛቱዕ ልጆች 845″ (መፅሓፈ ነህምያ 7:13) የኛ ጥያቄ: የዛቱዕ ልጆች 945 ወይስ 845? 4•👉@eslmnan_teqebelu “የቤባይ ልጆች 623” (መፅሓፈ ዕዝራ 2:11) “የቤባይ ልጆች 628” (መፅሓፈ ነህምያ 7:16) የኛ ጥያቄ: የቤባይ ልጆች 623 ወይስ 628? 5•👉@eslmnan_teqebelu “የዓዝጋድ ልጆች 1222” (መፅሓፈ ዕዝራ 2:12) “የዓዝጋድ ልጆች 2322” (መፅሓፈ ነህምያ 7:17) የኛ ጥያቄ: የዓዝጋድ ልጆች 1222 ወይስ 2322? 6•👉@eslmnan_teqebelu “የኣዶኒቃም ልጆች 666” (መፅሓፈ ዕዝራ 2:13) “የኣዶኒቃም ልጆች 667” (መፅሓፈ ነህምያ 7:18) የኛ ጥያቄ: የኣዶኒቃም ልጆች 666 ወይስ 667? 7•👉@eslmnan_teqebelu “የበጉዋይ ልጆች 2056” (መፅሓፈ ዕዝራ 2:14) “የበጉዋይ ልጆች 2067” (መፅሓፈ ነህምያ 7:19) የኛ ጥያቄ: የበጉዋይ ልጆች 2056 ወይስ 2067? 8•👉@eslmnan_teqebelu “የዓዲን ልጆች 454” (መፅሓፈ ዕዝራ 2:15) “የዓዲን ልጆች 655” (መፅሓፈ ነህምያ 7:20) የኛ ጥያቄ: የዓዲን ልጆች 454 ወይስ 655? 9•👉@eslmnan_teqebelu “የሓሱም ልጆች 223” (መፅሓፈ ዕዝራ 2:19) “የሓሱም ልጆች 328″ (መፅሓፈ ነህምያ 7:22) የኛ ጥያቄ: የሓሱም ልጆች 223 ወይስ 328? 10•👉@eslmnan_teqebelu ” ዳዊትም ከሶርያውያን 700 ሰረገለኞች 40,000 ፈረሰኞች ገደለ”(2ኛ ሳሙኤል 10:18) “ዳዊትም ከሶሪያውያን 7000 ሰረገለኞች 40,000 እግረኞች ገደለ” (1ኛ ዜና መዋዕል 19:18) የኛ ጥያቄ: 1• 700 ወይስ 7000? 2• እግረኛ ወይስ ፈረሰኛ? 11•👉@eslmnan_teqebelu ” ለሰለሞንም በ 40,000 ጋጥ የሚገቡ የሰረገላ ፈረሶች 12,000 ፈረሰኞች ነበሩት”(1ኛ ነገስት 4:26) ” ሰለሞንም ለፈረሰኞችና ለሰረገሎች 4000 ጋጥ 12000 ፈረሰኞች ነበሩት” (2ኛ ዜና መዋዕል 9:25) የኛ ጥያቄ: 40,000 ወይስ 4000? 12•👉@eslmnan_teqebelu “ዳዊትም ከርሱ 1000 ሰረገለኞች, 7000 ፈረሰኞች ,20,000 እግረኞች ወሰደ”(1ኛ ዜና መዋዕል 18:3— 4) “ዳዊትም ከርሱ 1700 ፈረሰኞች, 20,000 እግረኞች ያዘ” ( 2ኛ ሳሙኤል 8:3— 5) የኛ ጥያቄ: 7000 ወይስ 1700? 13•👉@eslmnan_teqebelu “የብኒያምም ልጆች ቤላ,ቤከር,ኣስቤል” (ኦሪት ዘፍጥረት 46:21) “የብኒያም ልጆች ቤላ,ቤከር,ይድኤል” (1ኛ ዜና 7:6) የኛ ጥያቄ: የሥስተኛው ልጅ ስሙ ኣስቤል ወይስ ይድኤል? 14•👉@eslmnan_teqebelu ” እግዚኣብሄር ተዋጊ ነው” (ኦሪት ዘጸአት 15:3) “የሰላምም ኣምላክ ከሁላችሁ ጋር ይሁን”(ሮሜ 15:33) የኛ ጥያቄ: እግዚኣብሄር ተዋጊ ወይስ የሰላም? 15•👉@eslmnan_teqebelu “እኔና ኣብ ኣንድ ነን” (የዬሐንስ ወንጌል 10:30) “ከእኔ ኣብ ይበልጣልና” ( የዬሐንስ ወንጌል 14:28) የኛ ጥያቄ: ኣብና ወልድ ይበላለጣሉ ወይስ 1 ናቸው? 16•👉@eslmnan_teqebelu “ስለ ኣባቶቻቸው በደል ለልጆቹ ሞትን ኣዘጋጅላቸው”(ኢሳያስ 14:21) “ኣባቶች ስለ ልጆች ኣይገደሉ ልጆችም ስለ ኣባቶች ኣይገደሉ ነገር ግን ሁሉ እያንዳንዱ በኃጢኣቱ ይገደል” (ኦሪት ዘዳግም 24:16) የኛ ጥያቄ: ልጆች ስለ ኣባቶች ይገደላሉ ወይስ ኣይገደሉም? 17•👉@eslmnan_teqebelu “ኤልያስም በዐውሎ ነፋስ ወደ ሰማይ ወጣ”(2ኛ ነገስት 2:11) “ከሰማይ ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም” (የዬሐንስ ወንጌል 3:13) የኛ ጥያቄ: ወደ ሰማይ የወጣ ኣለ ወይስ የለም? 18•👉@eslmnan_teqebelu ” በሐሞት የተደባለቀ የወይን ጠጅ ኣቀረቡለት ቀምሶም ሊጠጣው ኣልወደደም “(ማቴዎስ 27:34) “ከርቤም የተቀላቀለበትን የወይን ጠጅ እንዲጠጣ ሰጡት እርሱ ግን ኣልተቀበለም “(ማርቆስ 15:23) የኛ ጥያቄ: 1•ያቀረቡለት የወይን ጠጅ ምን ኣይነት ነው? 2• ወይን ጠጁን ቀምሶታል ወይስ ኣልቀመሰውም? 19•👉@eslmnan_teqebelu “እስራኤል የበኵር ልጄ ነው” (ዘጸአት 4:23) “ኤፍሬምም በኵሬ ነውና” (ትንቢተ ኤርምያስ 31:9) የኛ ጥያቄ: የእግዚኣብሄር የበኵር ልጅ ማነው? 20•👉@eslmnan_teqebelu “መንገስ በጀመረ ጊዜ ኣካዝያስ የ 22 ዓመት ጎልማሳ ነበረ” (2ኛ ነገስት 8:26) “ኣካዝያስም መንገስ በጀመረ ጊዜ ዕድሜው 42 ዓመት ነበረ” (2ኛ ዜና መዋዕል 22:2) የኛ ጥያቄ: ኣካዝያስ መንገስ ሲጀምር ዕድሜው ስንት ነበር?22 ወይስ 42? 21•👉@eslmnan_teqebelu “ያዕቆብም እግዚኣብሄርን ፊት ለፊት ኣየሁ”(ኦሪት ዘፍጥረት 32:30) “እግዚኣብሄርን ያየው ኣንድ ስንኳ የለም” (የዬሐንስ ወንጌል 1:18) የኛ ጥያቄ: እግዚኣብሄርን ያየ ኣለ ወይስ የለም? 22•👉@eslmnan_teqebelu “እግዚኣብሄር ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ” (ኦሪት ዘፍጥረት 6:6) “ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚኣብሄር ሰው ኣይደለም ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ ኣይደለም”(ኦሪት ዘኁልቁ 23:19) የኛ ጥያቄ: እግዚኣብሄር ይጸጸታል ወይስ ኣይጸጸትም? 23•👉@eslmnan_teqebelu “የሸማያም ልጆች ሐጡስ፥ ይግኣል፥ ባርያሕ፥ ነዓርያ፥ ሻፋጥ ስድስት ነበሩ” (መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 3:22) ጥያቄ:የሸማያም ልጆች 5 ወይስ 6??? 24•👉@eslmnan_teqebelu “ የዘሩባቤልም ልጆች ሜሱላም፥ ሐናንያ፥ እኅታቸውም ሰሎሚት። ሐሹባ፥ ኦሄል፥ በራክያ፥ ሐሳድያ፥ ዮሻብሒሴድ አምስት ናቸው” (መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 3:19-20) ጥያቄ:የዘሩባቤል ልጆች 8 ወይስ 5??? አእምሮ (ህሊና) ላለው አንድ ማስረጃ በቂው ነው። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቹ ✍️በሰለምቴው ወድማቹ ሙስጠፋ ነኝ           👇👇👇👇 ጀይን 👉@eslmnan_teqebelu በሉ  👉@eslmnan_teqebelu 🌹ወሰላሙ አለይኩም
إظهار الكل...
👍 9
ምዕራፍ ሁለት ስለ ነቢያቶች 6•ነብዩ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ማናቸው? 7•ነብዩን ማን ላካቸው? ✍ከዐቃቢ ኢስላም ወንድም ነጃ @eslmnan_teqebelu ወሠላሙ ዐለይኩም
إظهار الكل...
ስለ_ነብያችን_ሙሀመድ_ሰለላሁ_አለይሂ_ወሰለም_.pdf1.32 KB