cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮ Al-Nassr Fans™

ይህ የኢትዮ አል-ናስር ፋንስ ገፅ ነዉ ! - ስለክለባችን መረጃዎች - ስለክለባችን የዝዉዉር ዜናዎች እና - ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ የምናደርሶለት ቻናል ነው ሁሉንም የክለባችን መረጃዎች አማክልን በጥራት እና በቅልጥፍና የምናቀርብላቹ ይሆናል። Contact- @Tammejr

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
31 498
المشتركون
+12524 ساعات
+2857 أيام
+1 57530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
#ያለፉት 5_ጨዋታዎቻቸው 🟡 ያለፉት የ አል ናስር 5 ጨዋታዎች አል ኡክዱድ 2-3 አል ናስር አል ናስር 6-0 አል ወህዳ አል ናስር 3-1 አል ከሊጅ አል ከሊጅ 0-1 አል ናስር አል ናስር 3-1 አል ፈይሃ 🔵 ያለፉት የ አል ሂላል 5 ጨዋታዎች አል ሂላል 4-1 አል ሀዝም አል አህሊ 1-2 አል ሂላል አል ተዓውን 0-3 አል ሂላል አል ኢትሃድ 1-2 አል ሂላል አል ሂላል 3-1 አል ፈትህ #ግምታዊ_አሰላለፍ 🟡 የአል ናስር አሰላለፍ ኦስፒና ቴልስ ላፖርት አል አምሪ ሱልጣን አል ኻይባሪ ብሮዞቪች ማኔ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ🐐 አይመን Share @CristianoRonaldoETH🙏🙏 🔵 አል ሂላል አሰላለፍ ቦኖ፣ ሱዑድ፣ ኩሊባሊ፣ ቡለይሂ፣ ተምባክቲ፣ ኔቬስ ፣ ከኖ፣ ማልኮም፣ ሳቪች፣ ሚሼል፣ ሚትሮቪች (4-2-3-1) #የማሸነፍ_ንፃሬ 🟡 አል ናስር  = 46% 🤝 አቻ = 14% 🔵 አል ሂላል = 36% [Stats Source - Sofa score] ✍ በ Amer © CRISTIANO RONALDO 🇪🇹🐐™ @AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia
إظهار الكل...
15👍 5❤‍🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
33ኛ ሳምንት የሳውዲ ሊግ ተጠባቂ የሪያድ ደርቢ ጨዋታ 🟡 አል ናስር ከ አል ሂላል 🔵 ⏰ ማታ 3:30 🏟 አወል ፓርክ ስታዲየም የጫወታ ቅድመ ትንተና 🟡 ብጫዎቹ አል ናስሮች በዚህ የውድድር ዘመን በደረጃ ሠንገረዡ ቶፕ 5 ላይ ከሚገኙ ክለቦች ጋር ካደረጓቸው 9 የሊግ ጨዋታዎች ሁለቱን ብቻ የተሸነፉት (6 ድል፣ 2 ሽንፈት) ይህም የሆነው በዛሬ ተጋጣሚያቸው አል ሂላል 2-0 በተሸነፉት ጨዋታ እና በ አል ተዓውን በተሸነፉት ጨዋታ ነው። 🔵 ሰማያዊዎቹ አል ሂላሎች በዚህ የውድድር ዘመን በደረጃ ሠንገረዡ ቶፕ 5 ላይ ከሚገኙ ክለቦች ጋር ካደረጓቸው 9 የሊግ ጨዋታዎች ሁሉንም በድል መወጣት ችሏል #የጉዳት_መረጃ 🟡 በ አል ናስር በኩል ግብ ጠባቂው ወሊድ በጉዳት ነዋፍ በ ቅጣት በተጨማሪም መራን፣ ታሊስካ፣ ገሪብ፣ በጉዳት አይናሩም 🔵 በ አል ሂላል በኩል ደግሞ ኔይማር፣ ሸህራኒ፣ ደውሰሪ፣  ከጨዋታው ውጪ ናቸው።
إظهار الكل...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
💛የጨዋታ ቀን💙 The clash of titans⚔️ የሳውዲ ፕሮ ሊግ🇸🇦 💛አል ናስር🆚 አል ሂላል💙 ⌚ የጨዋታ ሰዓት| ማታ 3:00 ድል ለሳውዲው ኩራት ክለባችን🇸🇦 @AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia
إظهار الكل...
👍 46 4👀 2🤩 1🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
💔እንዴዴዴዴዴዴዴዴ! እስካሁን ድረስ የ #ክርስቲያኖ ሮናልዶን  ቻናል አልተቀላቀሉም ኸረ አሁኑኑ በፍጥነት #join ይበሉ👇 https://t.me/+RH4chTJcY2s4MmQ0 https://t.me/+RH4chTJcY2s4MmQ0
إظهار الكل...
ጥቂት ስለ ሳውዲ ሊግ ዋንጫ 👇 ኦፕታ 📊 ይዞት በወጣ መረጃ መሰረት በዚህ የውድድር ዘመን በአለም ደርጃ አንድም ክላብ የአል ሂላልን ያህል ፔናሊቲ አላገኘም 😶 አልሂላል በሊጉ 19 ፔናሊቲ አገኝቷል 😨 በጣም ይየሚገርመው ደግሞ በሊጉ አንድም ፔንሊቲ ተስጥቶበት አያውቅም 🫣 አል ናስር በአል ሂላል ጫወታ ላይ ፔናሊቲ ካገኙ 7+ ዓመት አልፎታል ሌሎችም የሳውዲ ክለቦች ከ አል ሂላል ስጫወቶ ፔናሊቲ ሳያገኙ ርዥም ዓመታት አቆጥረዋል 🥱 በተጨማሪም ክለቦች ከ አል ሂላል ስጫወቱ አል ሂላል የፈለገ ጥፋት ብሰሩ ቀይ ካርድ አይታሰብም ሌላው ብቀር አል ሂላል ከ ሌሎች ክለቦች እኩል ፈፅሞ አይቀጣም 👨‍🦯‍➡️ በተጨማሪም በዚህ የውድድር ዘመን አንድም ክለብ የ አል ሂላልን ያክል ከፍተኛ ገንዘብ ያወጣ የለም 💸 በአጭሩ አል ሂላል ለርዥም ዓመት በ ሳውዲ በ አምባገነንት የቆየ ክለብ ነው ይህ እምባገነንት #ክሪስ ወደ ሳውዲ ሳይሄድ የነበረ ብሆንም #ክሪስ ወደ ሳውዲ ከሄደ በሗላ ከበፊቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል ለማንኛውም ነገ ከ አል ሂላል ጨዋታ አለን 🙏 በተጨማሪም may 31 ክንግስ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ አለን የውድድር ዓመቱ ስጀመር አል ናስር እስከ 70+ ደቂቃ ሁለት ትጫወች በቀይ አጥቶ አስልጣኝ ሳይቀር በቀይ ተስሰናብቶ 1-0 እየተመራ ብቆይም በ ንጉሱ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ሁለት ግቦች ታግዞ ቻምፕዮን መሆን ችለው ነበር 🔥🐐 🔖በመጨረሻም አጨራረሳችንን እንድ አጀማማራችን ያሳምርልን 🏆🙏 መልካ እዳር ❤️😴
إظهار الكل...
👍 55 5
Repost from Profile Pictures
Photo unavailableShow in Telegram
☑️Do you want animation🎉 wallpapers ❓
إظهار الكل...
👍 1
👍 Yes
👊 Join
Repost from Profile Pictures
Photo unavailableShow in Telegram
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅
إظهار الكل...
👍 1😭 1
😎 የአነሳስ ስታይሎች 😎
🤴ለወንድ🤴
🫅ለሴት🫅
🤴 JOIN 🤴
👸 JOIN👸
😍 JOIN 😍
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/+J6muChSW9fxmYjE0 https://t.me/+J6muChSW9fxmYjE0
إظهار الكل...
🔥 የአቡኪ ድንቅ ጎል 🔥
إظهار الكل...
ገነፐ's store

Hellow there Here in this channel you will get USDT and funded forex accounts for cheap Soo any one of u wanna buy you can always dm @uc_genepe always trusted and legit Thank you

Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/addlist/xwC6zuWnFB01YWE8
إظهار الكل...
👎 6👍 1
ጎሉን ለማየት