cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethio Quiz

Ethio Quiz በ ኢትዮጵያ እና ከ ኢትዮጵያ ዉጭ ያሉትን ሁነቶች አዝናኝ በሆነ መልኩ በ ጥያቄ መልክ ምናቀርብበት chanel ነው 1, አዝናኝ ጥያቄ 2, አስተማሪ ጥያቄ 3, ጥያቄ እና መልስ ዉድድር 4, ሚያሸልሙ ጥያቄወች እና ሌሎች የ ጠቅላላ እዉቀት ጥያቄወችን ወደናንተ እናቀርባለን Creator @Endalk4240

إظهار المزيد
Ethiopia6 368Amharic6 132الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
829
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-77 أيام
-9630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ዴቪድ ቤካምን የእንግሊዝ ካፒቴን አድርጎ የሾምኩት እኔ ነኝ።እኔ ማን ነኝ!?Anonymous voting
  • ቴይለር
  • ክሩስ
  • ብሩክስ
  • ብራድሊ
0 votes
ለባርሳ ተጫውቻለው እንዲሁም በቱርክ። እኔ አራት ጊዜ የአፍሪካ ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋች፣ ሁለት ጊዜ ደግሞ የአፍሪካ ዋንጫ ተሸላሚ ሆኛለሁ። እኔ ማን ነኝ!?Anonymous voting
  • ሳሙኤል ኤቶ
  • ድሮግባ
  • ያያ ቱሬ
  • ሳዲዮ ማኔ
0 votes
በአለም አቀፍ ደረጃ የአለም ዋንጫን እና የአውሮፓ ዋንጫን አሸንፌያለሁ እና የሁለት የተለያዩ ክለቦች አሰልጣኝ ሆኜ ሻምፒዮንስ ሊግን በሁለት አጋጣሚዎች አሸንፌያለሁ። እኔ ማን ነኝ!?Anonymous voting
  • አርቴታ
  • ጋርዲዮላ
  • ፈርጉሰን
  • ዮፕ ሄንክስ
  • ሞርሂኖ
0 votes
በጣሊያን፣ በጀርመን፣ በፖርቹጋል እና በኦስትሪያ የሊግ ዋንጫዎችን አሸንፌያለሁ። በተጫዋችነትም በአሰልጣኝነትም የአውሮፓ ዋንጫን አሸንፌያለሁ። ማን ነኝ!?Anonymous voting
  • ትራፓቶኒ
  • ሮናልዶ
  • ዚዳን
  • አንቼሎቲ
  • ራኜሪ
0 votes
የቻርልተን አትሌቲክ ስታዲየም ስም?Anonymous voting
  • ዘ ቫሊ
  • ኪንግስ አሬና
  • ቻርለስ ቬግ ስታዲየም
  • ሜለን አሬና
0 votes
ቦብ ማርሌ ከታች ካሉት ቡድኖች የማን ደጋፊ ነበር ?Anonymous voting
  • ማንቸስተር ዩናይትድ
  • አርሰናል
  • ቼልሲ
  • ቶተንሀም
0 votes
በ2020 EFL ዋንጫን( ውድድርን) ስፖንሰር ያደረገው የትኛው ድርጅት ነው!?Anonymous voting
  • ካራባኦ መጠጥ አምራች
  • Heineken ድርጅት
  • ፓፓ ጆንስ
  • ቢጂአይ መጠጥ አምራች
0 votes
በ1993 የትኛው የእግር ኳስ ክለብ ነው በተመሳሳይ የውድድር ዘመን የኤፍኤ ካፕ እና የሊግ ዋንጫን ያሸነፈው!?Anonymous voting
  • ማንችስተር ዮናይትድ
  • ኒውካስትል
  • አርሰናል
  • ሊቨርፑል
0 votes
አለን ሽረር ከየትኛው የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ጋር ነው የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ያሳካው!?Anonymous voting
  • ሰንደርላንድ
  • ኒውካስትል
  • ብላክበርን ሮቨርስ
  • አርሰናል
0 votes
በፕሪምየር ሊግ ታሪክ ፈጣን ግብ ያስቆጠረው በ7.69 ሰከንድ ነው። ማን ነው ያስቆጠረው?Anonymous voting
  • ሳድዮ ማኔ
  • ሼን ሎንግ
  • ሞ ሳላህ
  • ሀላንድ
0 votes
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.