ar
Feedback
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

الذهاب إلى القناة على Telegram

𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌: offers a massive library of past exams and concise note for all grade levels in all subjects.

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

تُعد قناة 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 (@etmathsnetwork) في القطاع اللغوي الإنكليزية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 21 590 مشتركاً، محتلاً المرتبة 9 097 في فئة التعليم والمرتبة 18 906 في منطقة الهند.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 21 590 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 162، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 17، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 40.11‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
  • الاهتمامات الموضوعية: يركز المحتوى على مواضيع رئيسية مثل grade, semester, thanks, feb/2016, feb/2017.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌: offers a massive library of past exams and concise note for all grade levels in all subjects.”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

21 590
المشتركون
+1724 ساعات
+2217 أيام
+16230 أيام
أرشيف المشاركات
የ ADDIS ABABAን ለጠየቃቹን

🧤የሐረሪ ክልል የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ውጤት ተለቋል።
ውጤት ለማየት 🌀 ለ6ኛ ክፍል https://harari6.ministry.et እና 🌀 ለ8ኛ ክፍል https://harari.ministry.et
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

🙏🙏Teachers Recognition
መምህርነት የሁሉም የሙያ ዘርፎች መሠረትና ምንጭ መሆኑ አያካራክርም። ልዩ ልዩ የሙያ መስኮች በሙሉ የዳበሩት በመምህርነት ተቋማዊ ድልድይነት ነው። ተማሪዎቻቸውን በሰብዓዊ እንክብካቤ በመቅረጽ፣ ብቁ ዜጎችን በማፍራት ረገድ መምህራን ቀጥተኛና የማይተካ ሚና ይጫወታሉ።
በተለያዩ የትምህርት ተቋማት የምታስተምሩ የተከበራችሁ መምህራን፤ በእናንተ ውስጥ ያለው የዕውቀት ብርሃን የማይጠፋ ከመሆኑም በላይ፣ ዛሬ በምታስተምሯቸው ልጆች ልብ ውስጥ ለዘላለም ደምቆ እንደሚኖር ሙሉ እምነት አለን።
ስለሆነም፣ እንደሁልጊዜው በምንም የማይተካ ልፋታችሁን ሊመለስ የማይችል ውለታችሁን በማስታወስ፤ በ2018 የትምህርት ዘመን ላሳያችሁት ከፍተኛ ትጋት 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 ከፍ ያለ ምስጋናዉን ያቀርባል።
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

🌀 የስኬት ዋዜማ ላይ ላላችሁ የ12ኛ ክፍል ጀግኖች በሙሉ! 🌀 የለፋችሁበትና የደከማችሁለት ትልቅ ቀን እነሆ ደርሷል። በመጪው ማክሰኞ የሚጀምረውን ብሔራዊ ፈተና በከፍተኛ ውጤትና በድል ለመወጣት እነዚህን 5 ወሳኝ ምክሮች በተግባር ላይ አውሉ፡
🔹 መመሪያን ማስተዋል፦ ስህተትን ለመቀነስ መመሪያዎችን በጥንቃቄ ያንብቡ። 🔹 ጊዜን መግራት፦ በአንድ ከባድ ጥያቄ ላይ ሳይንጠለጠሉ፣ የሚያውቁትን ቀድመው ይስሩ። 🔹 ያልገባዎትን መዝለል፦ የከበደዎትን ጥያቄ ምልክት አድርገው በኋላ ይመለሱበት። 🔹 በራስ መተማመን፦ ጭንቀት ሲመጣ ጥልቅ ትንፋሽ በመውሰድ አእምሮዎን ያረጋጉ። 🔹 ፈትሾ ማጠናቀቅ፦ ሳያረጋግጡና ሳይከለሱ ፈጽሞ Submit አያድርጉ።
🧤 የእናንተ ትጋትና ጥረት ወደ ላቀ ማማ እንደሚያወጣችሁ አንጠራጠርም! ፈጣሪ ማስተዋሉን፣ ብርሃኑንና መረጋጋቱን ይስጣችሁ። ለሁላችሁም መልካም ፈተና እና አስደሳች ውጤት እንመኛለን! 🎓✨ 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

+6
GRADE 12 MODEL EXAM 
Second semester
By: Dessie (Amhara) Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥️•♥️ Many Thanks ♥️•♥️• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋

🧤 Upcoming:
More models from Amhara region. 
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

+7
GRADE 12 MODEL EXAM 
Second semester
By: East Gojjam (Amhara) Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥️•♥️ Many Thanks ♥️•♥️• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋

🌀Upcoming: Grade 12 Model Examination from
Amhara
💥Files have been shared so far from
Addis Ababa, Oromia, Central Ethiopia, and more.

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል። በኦንላይን/
+1
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ   የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።  
በኦንላይን/Computer-Based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር ፈተናቸውን እንደሚወስዱ አገልግሎቱ ገልጿል፡፡   በዚህም ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን ይወስዳሉ፡፡   ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሦስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን፤ የማኅበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ መሆናቸውን አገልግሎቱ አሳውቋል።
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

+5
🌀 G-12 Social Entrance 2017 E.C ✨English                  ✨ History ✨Mathematics       ✨ Economics  ✨Geography           ✨ SAT ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥️•♥️ Many Thanks ♥️•♥️• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋

sticker.webp0.08 KB

🌀 G-12 Natural Entrance 2017 E.C       ✨English           ✨ Chemistry       ✨Mathematics       ✨ Biology       ✨Physics      ✨ SAT ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥️•♥️ Many Thanks ♥️•♥️• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋

🌀Coming Up Next... ESSLCE(UEE) 2017
Natural Science &
Social Science

+7
GRADE 12 MODEL EXAM 
Second semester
By: Central Ethiopia Regional State
CERSEB
Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥️•♥️ Many Thanks ♥️•♥️• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋

sticker.webp0.02 KB

+8
GRADE 12 MODEL EXAM 
Second semester May-2018E.C/2026 G.C
By: Addis Ababa City Administration Education Bureau Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥️•♥️ Many Thanks ♥️•♥️• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋

AnimatedSticker.tgs0.05 KB

+2
High Quality Ministry Exams
Grade 8 All subjects 2015-2017
Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋

+5
GRADE 8 MODEL EXAM 
Second semester May-2017E.C/2025 G.C
By: Addis Ababa City Administration Education Bureau Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋

sticker.webp0.08 KB