ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Manchester United Fans

Manchester United Fans

الذهاب إلى القناة على Telegram

ለማስታወቂያ 👉 @wase_vip1 ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹 -------------------------------------------------------------- ☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች ☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ☞| የዝውውር ዜናዎች ☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Manchester United Fans

تُعد قناة Manchester United Fans (@manchester_united_433) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 24 593 مشتركاً، محتلاً المرتبة 986 في فئة الدافع و الاقتباس والمرتبة 1 486 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 24 593 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 17 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 2 747، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 150، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 5.81‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.93‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 429 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 720 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 8.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ለማስታወቂያ 👉 @wase_vip1 ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹 -------------------------------------------------------------- ☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች ☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ☞| የዝውውር ዜናዎች ☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 18 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدافع و الاقتباس.

24 593
المشتركون
+15024 ساعات
+5797 أيام
+2 74730 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

አማዲንሆ በነገው ዕለት ለክለባችን 100ኛ ጨዋታውን ያደርጋል !
አማዲንሆ በነገው ዕለት ለክለባችን 100ኛ ጨዋታውን ያደርጋል !

The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!
The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!

ማይክል ካሪክ ስለ አሰልጣኝ ዳንኤል ፋርከ ዳንኤል ፋርከ እጅግ ጥሩ ስራ እየሰራ ነው ሊድስን በፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ እንዲሆን አድርጎታል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@Manchester_united_4
ማይክል ካሪክ ስለ  አሰልጣኝ ዳንኤል ፋርከ ዳንኤል ፋርከ እጅግ ጥሩ ስራ እየሰራ ነው ሊድስን በፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ እንዲሆን አድርጎታል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@Manchester_united_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@Manchester_united_433

photo content

photo content

photo content

The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!
The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!

photo content

photo content

🚨BREAKING:_ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ዉሉን ማደስ አይፈልግም! በቀጣዩ የዝዉዉር መስኮት ከማንቸስተር ዩናይትድ መልቀቅ ፈልጓል! 🥇THE ATHLETIC

የዛሬው አነጋጋሪ ምስል! 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@Manchester_united_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@Manchester_united_433
የዛሬው አነጋጋሪ ምስል! 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@Manchester_united_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@Manchester_united_433

photo content

የዩናይትድ ተጨዋቾች በሀላፊዎቹ ደስተኛ አይደሉም ! የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የክለቡ ሀላፊዎች በቂ ተጨዋቾች አለማስፈረማቸውን ተችቶ ነበር። ይሁን እንጂ በክለቡ ውስጥ የማር
የዩናይትድ ተጨዋቾች በሀላፊዎቹ ደስተኛ አይደሉም ! የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የክለቡ ሀላፊዎች በቂ ተጨዋቾች አለማስፈረማቸውን ተችቶ ነበር። ይሁን እንጂ በክለቡ ውስጥ የማርቲኔዝን ሀሳብ የሚጋሩ በርካታ ተጨዋቾች መኖራቸው ተገልጿል። ተጨዋቾቹ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ብዙ ተጨዋቾች ይቀላቀላሉ ብለው ጠብቀው እንደነበር ተዘግቧል። ክለቡ በዝውውር መስኮቱ የተሻለ ነገር ማድረግ ይችል ነበር የሚል እምነት እንዳላቸው ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@Manchester_united_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@Manchester_united_433

The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!
The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!

photo content

አትሌቲኮ በቻምፒየንስ ሊጉ የምድብ ጨዋታ የእንግሊዝን ክለብ አሸንፎ አያውቅም ነበር፤ ማንችስተር ዩናይትድን እስኪያገኝ ድረስ! B/R
አትሌቲኮ በቻምፒየንስ ሊጉ የምድብ ጨዋታ የእንግሊዝን ክለብ አሸንፎ አያውቅም ነበር፤ ማንችስተር ዩናይትድን እስኪያገኝ ድረስ! B/R

photo content

አትሌቲኮ ማድሪዶች እያጠቁ ነው