YD airdrop
الذهاب إلى القناة على Telegram
airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel
إظهار المزيد1 460
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-77 أيام
-3230 أيام
أرشيف المشاركات
1 460
Repost from ᴍᴇɴᴇᴛs'ɪʀɪ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ️️™
sᴘᴏɴsᴏʀᴇᴅ
👑ᵛᴵᴾ ለ አንድ ወር 𝐅𝐑𝐄𝐄 ቻናላቸውን አርገዋል
ሁላችሁም ቻናላቸውን ተቀላቀሉ እባካቹ የሚፖስቱትን ጨዋታዎች𝐕𝐈𝐏 𝐀𝐋𝐋 እንዳይወጣ ጥንቃቄ አድርጉ የትናንትና ጨዋታ አሳክተዋል የዛሬ ጨዋታዎችም ተለቀዋል ጨዋታዎቹም 11ሰአት ይጀምራሉ ሁላችሁም ተቀላቀሉ ለ 1️⃣ወር በነፃ
🚀
1 460
Repost from ᴍᴇɴᴇᴛs'ɪʀɪ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ️️™
🆕👑ለ አንድ ወር 🔤🔤🔤ቻናላቸውን 🔤🔤🔤🔤 አርገዋል
ሁላችሁም ቻናላቸውን ተቀላቀሉ እባካቹ የሚፖስቱትን ጨዋታዎች 🔤🔤🔤🔤🔤እንዳይወጣ ጥንቃቄ አድርጉ የትናንትና ጨዋታ አሳክተዋል የዛሬ ጨዋታዎችም ተለቀዋል ጨዋታዎቹም 1️⃣1️⃣🔤0️⃣0️⃣ሰአት ይጀምራሉ ሁላችሁም ተቀላቀሉ ለ 1️⃣ወር በነፃ
🚀https://t.me/+qdwo7W2oHNI1NTc0
1 460
Repost from ᴍᴇɴᴇᴛs'ɪʀɪ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ️️™
sᴘᴏɴsᴏʀᴇᴅ
👑ᵛᴵᴾ ለ አንድ ወር 𝐅𝐑𝐄𝐄 ቻናላቸውን አርገዋል
ሁላችሁም ቻናላቸውን ተቀላቀሉ እባካቹ የሚፖስቱትን ጨዋታዎች𝐕𝐈𝐏 𝐀𝐋𝐋 እንዳይወጣ ጥንቃቄ አድርጉ የትናንትና ጨዋታ አሳክተዋል የዛሬ ጨዋታዎችም ተለቀዋል ጨዋታዎቹም 11ሰአት ይጀምራሉ ሁላችሁም ተቀላቀሉ ለ 1️⃣ወር በነፃ
🚀
1 460
Repost from ᴍᴇɴᴇᴛs'ɪʀɪ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ️️™
ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ያልተነገር አስገራሚ እውነታዎች ክፍል አንድ አሁኑኑ ይመልከቱ
👇👇Click Open👇👇👇
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️ Open ይሄንን ይጫኑ ⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
➕ ADD YOUR CHANNEL ➕
1 460
🆕👑ለ አንድ ወር 🔤🔤🔤ቻናላቸውን 🔤🔤🔤🔤 አርገዋል
ሁላችሁም ቻናላቸውን ተቀላቀሉ እባካቹ የሚፖስቱትን ጨዋታዎች 🔤🔤🔤🔤🔤እንዳይወጣ ጥንቃቄ አድርጉ የትናንትና ጨዋታ አሳክተዋል የዛሬ ጨዋታዎችም ተለቀዋል ጨዋታዎቹም 1️⃣1️⃣🔤0️⃣0️⃣ሰአት ይጀምራሉ ሁላችሁም ተቀላቀሉ ለ 1️⃣ወር በነፃ
🚀https://t.me/+qdwo7W2oHNI1NTc0
1 460
Repost from ᴍᴇɴᴇᴛs'ɪʀɪ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ️️™
✨Wave Time✨
➡️500-3K
➡️3K-10K
ድረስ ያላቹ የቻናል
ባለቤቶች ተመዝገቡ በፍፁምና በታማኝነት እንሰራለን አብረን እንደግ✅
😀 ዌቭ ፕሮሞሽን ማለት ለምሳሌ ያህል 5 ቻናሎች ቢኖሩ የአንዱን ቻናል ሊንክ 4ቱ ላይ ይፖሰታል። ከዛ ለ 30ደቂቃ ወይም 1 ሰአት ከቆየ በኋላ ለሁለተኛው ቻናል 4ቱ ቻናሎች ላይ ፖስት ይደረጋል። እንደዛ እየተደረገ ነው የሚሰራው ።
➡️አሪፍ view ሊኖራቹ ይገባል
➡️2 Disk ይዛቹ ኑ እና admin ያስፈልጋል።
😀 @menetser21 admin አናግሩን
1 460
Repost from ትምርት ሚንስትር
አስተማሪ አጭር ታሪክ .!
አንድ ቤተሰብ ውስጥ አባት ከሞተ በኋላ የሚመገቡት እስኪያሳስባቸው ድረስ ይቸገራሉ ። አንድ ጌጣጌጥ መሸጫ ሱቅ ያለው ዘመድ አላቸው እና እናትየው ለልጇ ያላትን ለረጅም ጊዜ የተቀመጠ የአንገት እና የጣት ዳይመንድ ጌጥ ሰጥታው እዛ ሱቅ ሄዶ እንዲሸጠው ትሰጠዋለች፡፡
ልጁ የተባለው የዘመድ ጌጣ ጌጥ ሱቅ ሄዶ እናቱ እንደላከችው አስረድቶ እንዲገዛው ይጠይቃል፡፡ ሰውየውም ከመረመረው በኋላ "አሁን ገበያው ወድቋል ትንሽ ግዜ ጠብቀን በጥሩ ዋጋ
እንሸጠዋለን፡፡" ብሎ ይመልስለትና የተወሰነ ገንዘብ ከሰጠው በኋላ ለልጁም እስከዛው በየጊዜው እየመጣ እዛው ሱቅ ስራ እንዲሰራ ያደርጋል ።
ልጁ በየግዜው እየሄደ የጌጣጌጥአሰራር ጥበብ ተካነ ፡፡ የገበያም እውቀት አካበተ በስራውም ታዋቂም ለመሆን ቻለ ፡፡
ይሄኔ ባለሱቁ "የሆነ ግዜ ልትሸጠው አምጠተኸው የነበረውን ጌጥ አሁን አምጣው አሁን ገበያው ጣራ ነክቷል እና ታተርፋላችሁ ፡፡ ብሎ ይልከዋል ፡፡ ልጁ እንደተባለው እቤት ሄዶ ጌጣጌጡን በአይኑ በማየት ብቻ አርቴፊሻል ሆኖ ያገኘዋል፡፡
ወደ ሱቅ ይመለሳል ፡፡ባለቤቱ ይጠይቃል "ዳይመንዱስ ?" ልጁም "አርቴፊሻል ነው ግን እያወክ ያን ጊዜ ለምን አልገርከኝም ?አሁንስ ለምን ላከኝ?ሲል ጠየቀው፡፡ ዘመዱም "ያን ጊዜ ለረጅም ዘመን ዳይመንድ ነው ብላችሁ ያመናችሁትን ነበር ይዘህ የመጣኸው ፡፡ያለምንም እውቀት፤ ባዶህን እና በሙሉ እምነት ብቻ ! በሰዓቱ ባለህበት ሁኔታ ልክ ያልሆነ ነገር ለማስረዳት ይከብዳል፡፡ ምናልባት ላታምኑኝ ትችሉ ነበር ፡፡ምናልባትም ባለመግባባት የሚፈጠሩ የቃላት ልውውጥ አሁን ላይ መጥፎ ስሜት ሊያሳድርብን በቻለ ነበር ።" ብሎ በትህትና መለሰለት፡፡
እንዲህ ያለ የላቀ ስብዕና ባለቤትና ነገሮችን
በብዙ አቅጣጫ የምናይበት ህሊና ይስጠን፡፡
https://t.me/temertminister
https://t.me/temertminister
