YD airdrop
الذهاب إلى القناة على Telegram
airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel
إظهار المزيد1 460
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-77 أيام
-3230 أيام
أرشيف المشاركات
1 460
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሰሽ።አደረስን
መስቀል
መስቀል
መስቀል
መስቀል መስቀል መስቀል
መስቀል መስቀል መስቀል
መስቀል መስቀል መስቀል
መስቀል
መስቀል
መስቀል
መስቀል
መልካም ባአል ።
1 460
♥️በቃ እወድሃለሁ💖
═════❁✿❁ ═════
ለምን አትበለኝ ምክንያት የለኝም
ፍቅር ስሜት እንጂ ሰበብ አይመስለኝም❣
ብቻ እወድሃለሁ መውደዴ ጥልቅ ነው💘
ፍቅርህ💞 ለኔነቴ የልቤ ዙፋን ነው
ህያው የምሆነው አንተን በማፍቀር ነው
ሀቁ ቃል ይኔ ነው እድሜ ልክ የማምነው
ቂልነት አይደለም ሁሌ አንተ ማለቴ
ሞኝነት አይደለም ለፍቅርህ መክሳቴ
ጅልነት አይደለም እራሴን መጉዳቴ
በቃ አንተን መዉደዴ ነው በደስታ
መደሰቴ💏💏💏💏💏💏💏
ውለታ ፈልጌ ውደደኝ አላልኩም
ፍቅር ሰጠው እንጂ ምላሽ አልፈለኩም
እንዴት ለምን ካልከኝ እኔም አላወኩም
በቃ እወሃለሁ ማለቴን አልተውኩም
💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
አዎ እወድሃለሁ💔
አዎ አፈቅርሀለሁ💕
በፍቅርህ ውቅያኖስ እኖራለሁ
አንተ ካለህልኝ ደስተኛ እሆኖለሁ😊
ፍቅር ስሜት መሆኑን አቀለሁ
አዎ እልሀለሁ ማለት አይሰለቸኝ
ደግሜ ደጋግሜ ፍቅርህ ያዛለው
ልቤን ታቅፌ አሁንም አይሰለቸኝ
እኔ አንተን እወድሃለሁ ማለቴ🥺❤️❤️🩹
1 460
⣾⣿⠁⢸⣿⣧⠀⣿⣿⠉⠹⣿⣆⠉⠉⠉⠉⣿⣿⠟
⣿⣿⠀⠘⠛⠛⠀⣿⣿⠀⠀⣿⣿⠀⠀⠀⣼⣿⡟
⣿⣿⠀⠀⠀⠀⠀⣿⣿⣤⣾⡿⠃⠀⠀⣼⣿⡟
⣿⣿⠀⠀⠀⠀⠀⣿⣿⢻⣿⣇⠀⠀⠀⣿⣿⠁
⣿⣿⠀⢸⣿⣷⠀⣿⣿⠀⣿⣿⡄⠀⠀⣿⣿
⢻⣿⣦⣼⣿⠏⠀⣿⣿⠀⢸⣿⣧⠀⢀⣿⣿
⠈⠛⠛⠛⠋⠀⠀⠛⠛⠀⠀⠛⠛⠀⠸⠛⠛
1 460
🖼 Photo
> °•ᴍᴏᴏɴ•°:
🖼 °•One of the best feelings in the world is when you're hugging the person you love And they hug you back even tighter.<<<<🤌🤌🤌🫂
