Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
الذهاب إلى القناة على Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
إظهار المزيد213
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-430 أيام
أرشيف المشاركات
🌙🌙🌙
🌺 عيدكم مبارك 🌺
🔶 🌸Eid Mubarak 🌸 🔶
🌹 ዒድ ሙባረክ 🌹
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
💎ከእኛም ከእናንተም አሏህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን💎
ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
✨በአላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ላይ ያለህ ግምት ምንድን ነው ⁉️
💫እዝነቱ ሁሉን ነገር የሞላች ጌታ በሱ ላይ ያለህ ግምት ምንድን ነው⁉️
💫ወደሱ በመመለሰህ ና በመልካም ስራህ የሚደሰት ፣ እሱን በመማፀንህ የሚቀበልህና ከጭንቅህ ከሚገላግልህ ጌታ ላይ ያለህ ግምት ምንድን ነው ⁉️
💫 መልካም ስራዎችህን ከ 10 እስከ 700 እጥፍ ድርብ አድረጎ በሚመነዳህ ጌታ ላይ ያለህ ግምት ምንድን ነው ⁉️
💫አዛኝ ፣ ሩህሩህ ፣ ታጋሽ ፣ ሰጪ ፣ ለጋሽ ፣ መሃሪ ና ልዕልናው ከፍ ባለው ጌታ ላይ ያለህ ግምት ምንድን ነው ⁉️
👉ነብያችን እንዲህ ይላሉ : አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ከዐረፋ ቀን የበለጠ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት የሆነ አንድም ቀን የለም
ከዛም በመቀጠል ያሉት :እኔም ከኔም በፊት ከነበሩት ነብያት ካሉት ንግግር በላጩ
لا ﺇﻟﻪَ ﺇﻻَّ ﺍﻟﻠَّﻪ ﻭﺣْﺪﻩُ ﻻَ ﺷَﺮِﻳﻚَ ﻟﻪُ، ﻟَﻪُ ﺍﻟﻤُﻠْﻚُ، ﻭﻟَﻪُ ﺍﻟﺤﻤْﺪُ، ﻭَﻫُﻮ ﻋَﻠَﻰ ﻛُﻞِّ
ﺷَﻲﺀٍ ﻗَﺪِﻳﺮ
ላ ኢላሃ ኢሏሁ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር የሚለው ነው::
👉እነሆ አልሃምዱሊላህ ይህን ውድ ቀን አላህ ወፍቆናል
ስለዚህ በዱዓ በዚክር በርትተን እናሳልፈው !!
አላህ በዚህ ውድ ቀን ውዴታውን ያጎናፅፋችሁ ከምትፈሩት ነገር ይጠብቃችሁ ዱዓችሁንም ይቀበላችሁ
በመልካም ዱዓችሁ አትርሱኝ
©️©️ tolehaahmed
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
t.me/Reshad_Muzemil
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
Among the many virtues of the day of Arafah is that the Prophet (saw) said, "the most excellent dua is the dua on the Day of Arafah.”
Let us raise our hands and ask Allah with sincerity, praising Him and glorifying Him, seeking His forgiveness, and placing all our needs, concerns and worries before Him for indeed He is capable of all things.
May He accept all our supplications.
#dayofarafah #hajj #dhulhijjah
t.me/Reshad_Muzemil
It is Better to stay in Minaa for 3 Nights after Eid, but one may also leave after 2 Nights
t.me/Reshad_Muzemil
Our sins are many yet our Rabb is forgiving, don’t let this day go past without drowning yourself in supplications, the day when supplications are accepted!
🎙Shaykh Abdul-Razaq Al Badr حفظه الله
#Dhul_Hijjah #Arafat #Arafah
Join:-
t.me/ReshadIbnuMuzemil
የአረፋ ቀን!
ከአብደላህ ቢን ዐምሩ ቢን አልዐስ (رضي ﷲ عنهما) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿خيرُ الدُّعاءِ دعاءُ يومِ عرفةَ، وخيرُ ما قلتُ أنا والنَّبيُّونَ من قبلي: لا إلَهَ إلّا اللهُ وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهوَ على كلِّ شَيءٍ قديرٌ.﴾
“ምርጡ ዱዓ የዓረፋ ቀን የሚደረገው ዱዓ ነው። እኔም ሆንኩ ከኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት ቃል መካከል በላጩም፦ ‘ከአላህ በስተቀር በሀቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም። እሱ ብቸኛ ነው። አጋር የለውም። ንግስናም ለሱ ነው። ምስጋናም የሚገባው ለሱ ነው። እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነውና።’ የሚለው ቃል ነው።”
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3585
©️©️ BuhariMuslimAmharic
t.me/ReshadIbnuMuzemil
The Best Du'a For The Day Of Arafah.
#Dhul_Hijjah #Arafat #Arafah #Duaa
Join:-
t.me/ReshadIbnuMuzemil
Hujjaj begin arriving at Masjid Al Namirah in Arafat
#Hajj
t.me/ReshadIbnuMuzemil
☑️ Reminder
➚ Tomorrow is the day of ARAFAH (9th Dhul-Hijjah)
◆ Tuesday 27th June, 2023
#FAST if you are able.
▮Please share to get the blessing Insha'Allah.
t.me/ReshadIbnuMuzemil
☑️ Reminder
➚ Tomorrow is the day of ARAFAH (9th Dhul-Hijjah)
◆ Tuesday 27th June, 2023
#FAST if you are able.
▮Please share to get the blessing Insha'Allah.
t.me/ReshadIbnuMuzemil
አላህ ሆይ እኛንም ወፍቀን!
በእስልምና (በትክክለኛው ጎዳና) እንጂ አትግደለን‼️
ሀጅም ሳንሄድ አትግደለን። አሚን የአላህ!!
t.me/ReshadIbnuMuzemil
🔖የውሙ ዐረፋ ዒባዳ
🔅የውሙ ዐረፋን (9ኛውን ቀን ) መፆም የ2 ዓመት ወንጀል እንደሚያሰርዝ ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተናግረዋል።
የዐረፋን ቀን ፆም ሙሉ አጅር ለማግነት፣
1/ ስምንተኛው ቀን ምሽት ላይ ጾምን ነይቶ ማደር፣
2/ በዕለቱ ከዐረፋ ፆም ውጪ ሌላ (የቀዳና ወዘተ) ፆም አዳብሎ አለመነየት ይገባናል።
ማስታወሻዎች፥
🔅ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል።
🔅ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል።
ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው።
🔅ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም።
🔅በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣
1/ ቀኑን መጾም
2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር
3/ ዱዓእ ማብዛት
🔅ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል።
🔅ነገን (ማክሰኞ ሰኔ 20/2015) በልባችን የዐረፋን ፆም በማሰብ(በመነየት) እንጾም!
ለወዳጅና ዘመድም እናስታውስ
ለራሳችን፣ለቤተሰባችን፣ ለሀገርና ለኡመታችን ዱዓእም እናብዛ
ዙል-ሒጃህ 8/1444 ዓ.ሂ
@ ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
t.me/ReshadIbnuMuzemil
SCHEDULE FOR THE DAY OF ARAFAH 🌄
Here are some things you can do to get the best out of the day of Arafah:
☑️ Sleep early the night before to energized yourself for worship on this special day
☑️ Wake up one hour before the Fajr time to eat Suhoor
☑️ Pray at least 4 rakat of night prayers and supplicate to Allah while in a state of sujood and thank Him for allowing you to witness this blessed day and ask Him to give you success on this day.
☑️ Spend the remaining time before Fajr reciting Istighfar (asking Allah for forgiveness) so that you may be written as those who ‘’seek forgiveness before dawn.” (51:18)
☑️ Get ready for the Fajr by performing wudu and imagine your sins being forgiven with every last drop of water.
☑️ Say the dua for the completion of wudu
☑️ Attend Fajr in Masjid (or at home for women) and remain in your place until 15-20 minutes after sunrise. (if safe)
☑️ During this time, read Quran, make tasbeeh, tahleel, tahmeed, and takbeer (Allahu Akbar, la ilaha ila Allah, Alhamdulilah) and say the morning Adhkar.
☑️ Pray two rakat of sunrise so it is recorded for you the reward of hajj and umrah (in sha Allah).
☑️ On your way walking to/from the mosque, give charity to anyone in need.
☑️ If you are able to stay awake and continue with making dua, reading Quran and lots of Dhikr then do so.
☑️ Or, if you prefer to take a nap during this time, make the intention of doing so to re-energize yourself for the worship of Allah.
☑️ After you wake up, make wudu and pray 2 rakat or more of Duha prayer (this can be prayed 15-20 min before Duhr)
☑️ Pray the Duhr with the included sunnah prayers (4 rakat before Duhr and 2 after)
☑️ Increase the recommended dhikr of the day of Arafah:
لا اله الا الله وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد، وهو على كل شيء قدير
La ilaha ila Allah wahdahu la sharika lah, lahu al-mulk wa lahu al-hamd, wa huwa `ala kulli shay’in qadir
(There is no god worthy of worship but Allah, alone, without partner. His is the sovereignty, and His the praise, and He has power over everything).
☑️ Listen to the Arafah sermon if you are able to
☑️ Pray the Asr and recite the evening Adhkar
☑️ Read as much Quran as possible and especially increase your dua before the adhan of the Magrhib. Pray for yourself, loved ones and the Ummah.
☑️ Make dua that the sun of Arafah doesn’t set until you are saved from the Hell-fire.
☑️ Break your fast on an odd number of dates
May Allah accept from us all
#Dhul_Hijjah #tips #Arafah #preparation
Join:-
t.me/ReshadIbnuMuzemil
🍀 ሐጅና ዑምራህ ላይ ላልሆነ ሰው ለበይከ-አላሁመ ለበይክ ማለት ይቻላልን?
🔅ሐጅና ዑምራህ ላይ ላልሆነ ሰው ለበይከ-አላሁመ ለበይክ ማለት የሚወገዝ ተግባር እንደሆነና ይህን የሚያደርግ ሰውም "ጅል" እንደሆነ አል-ኢማሙ ማለኪ ተናግረዋል።
📚📖 አል-ሙደውወነህ 1/438።
🔅የውሙ ዐረፈህ ላይ ማንኛውም ሰው ዱዓእ ቢያበዛ መልካም ነው፤ ነገር ግን ኢሕራም ላይ ያልሆነና የዐረፋ ምድር ላይ ያልተገኘ ሰው የኢሕራም ፎጣ አድርጎ ባለበት አካባቢ ከፍታ/ተራራ ላይ ወጥቶ ወይም መስጂድ ላይ ተሰባስቦ በቃላትና በሐጅ ተግባሮች ከሑጃጆች ጋር ለመመሳሰል መሞከር የማይበረታታና የሐጅን ደረጃ ዝቅ የሚያደርግ ስራ ነው። ሐጅ የሚደረገው መካህ ውስጥ ብቻና ብቻ ነውና!።
🔅እነዚህና መሰል ማስረጃ የሌላቸው ተግባራት ሳይኖሩ የዐረፋን ቀን ቤት ወይም መስጂድ ውስጥ ሆኖ ግን በዚክርና በዱዓእ ማሳለፉ አይወገዝም፤ ከደጋግ ቀደምቶች ውስጥም ይህን የሚያደርጉ ነበሩ።
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
©️ ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
t.me/ReshadIbnuMuzemil
የአረፋ ቀን ፆም!
ከአቢ ቀታዳ ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦
﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾
“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ማክሰኞ ሰኔ 20 ነው።
©️©️ BuhariMuslimAmharic
t.me/ReshadIbnuMuzemil
