Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
الذهاب إلى القناة على Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
إظهار المزيد213
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-430 أيام
أرشيف المشاركات
አላህ ይሁነን!
~
አልኢማም አልአውዛዒይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
" 'የማያሙ፣ የማይመቀኙ እና የማይጠሉ ሰዎች የሚኖሩበት የሆነን ቤት መጎራበት እፈልጋለሁ' በማለት አንድን ሰው ጠየቅኩት።
ከዚያ ሰውየው ወደ መቃብር ወሰደኝና 'ይሄው እዚህ አሉልህ' አለኝ።"
📖 [ጃሚዑል ዑሉም ወልሒከም፡ 2/182]
©️ Ibnu Munewor
👉 ብዙ የተሰጡህን ፀጋዎች ስትነፈግ፣
👉 ብዙ የህይወት አጣብቅኝ ውስጥ ስትገባ፣
👉 ህይወት ሲጠብህ፣
........ለራስህ ቆም ብለህ አስብ!!!
⭕️ አላህን ስታምፅ ብዙ ፀጋዎችን ታጣለህ!!
〽️ ወደ አላህ ስትመለስ ደግሞ የተወሰዱብህ ፀጋዎች በአምሳያው ይመለስልሃል!!!
🔰 ፍጠን ፀጋዎችህን አስመልስ!!!
Via = Copy (ከጁሙዓ ኹጥባ አዳምጠው ያካፈሉን የጁሙዓ ጭብጥ)
tiktok.com/@sharpswords1
https://t.me/SharpSwords1
www.youtube.com/@SharpSwords1
Instagram.com/sharp_swords1
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
ሁለት ወቅት ላይ የሚሰገዱ ሶላቶችን የሰገደ ከእሳት ነፃ ይሆናል!
ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَنْ يَلِجَ النّارَ أحَدٌ صَلّى قَبْلَ طُلُوعِ الشَّمْسِ، وقَبْلَ غُرُوبِها،﴾
“ፀሀይ ከመውጣቷ እና ከመግባቷ በፊት የሰገደ አንድም ሰው እሳት አይገባም።”
ማለትም፦ የፈጅርና የአስር ሶላቶች።
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 634
ሁለት ወቅት ላይ የሚሰገዱ ሶላቶችን የሰገደ ከእሳት ነፃ ይሆናል!
ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَنْ يَلِجَ النّارَ أحَدٌ صَلّى قَبْلَ طُلُوعِ الشَّمْسِ، وقَبْلَ غُرُوبِها،﴾
“ፀሀይ ከመውጣቷ እና ከመግባቷ በፊት የሰገደ አንድም ሰው እሳት አይገባም።”
ማለትም፦ የፈጅርና የአስር ሶላቶች።
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 634
መኖራችንን እርግጠኛ አይደለንም፣ መሞታችንን ግን እርግጠኛ ነን። የሚገርመው እርግጠኛ ለሆንብት ነገር ከመጨነቅ ይልቅ እርግጠኛ ላልሆንበት መኳተናችን ነው።
سبحان ربي !!!
ሱብሃነ ረቢ !!!
ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
ወድቆ የሚነሳ......
ወድቆ ከማያውቅ እጅግ በጣም ጠንካራ ነው❗️
▲ ስለዚህ መውደቅን ፍራቻ « መሞከርን አንፍራ» !!
በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
t.me/ReshadMuzemil
🇵🇸ሩቅ አይደለም!!
💫ነብዩ ኢብራሂምﷺ እጅ እና እግራቸው ጠፍረው እሳት ውስጥ የወረወሯቸው ሰዎች በዝያች ቅፅበት አላህ አላጠፋቸውም።
💫ፊርዓውን "እኔ ጌታችሁ ነኝ" እያለ ያልተቀበሉት ሰዎች ሰውነታቸው ቆራርጦ ሰቅሎ እየገደለ ሲያሰቃያቸው በዝያች ቅፅበት አላህ አላጠፋውም።
💫አላህ ከሰማይ መልእክት እያወረደላቸው "ጌታችሁ አላህ ነው, ተገዙት" ያሉ ነብያቶች የገደሉ ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።
💫"ጌታችን አላህ ነው, በእሱም አምነናል።" በማለታቸው ብቻ ጎድጓድ ቆፍረው እሳት አንድደው ያቃጠሏቸው “አስሀብ አል_ኡኽዱድ” አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።
💫ለዓለማት እዝነት ተደርገው የተላኩት ውዱ ነብይﷺ ጀርባ ላይ ፈርስ እየጣሉ፣ በተደጋጋሚም የግድያ ሙከራ ያደረጉ ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።
💫አላህ ከፈጠረው ሁሉ በላጭና ክቡር የሆኑት ነብዩﷺን ጦር ሜዳ ላይ ገጥመው ጭንቅላታቸው እስኪደማ የተዋጉዋቸው ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።
💫ቀራሚጣዎች ጀናዛ የያዙ አስመስለው ሰይፋቸው በከፈን ሸፍነው ወደ ኻረም ካስገቡ በኋላ በአንድ ጀምበር ብቻ ከሶስት ሺህ (3000) በላይ ሑጃጆች ገድለው፣ የዘምዘም ውሃ በሑጃጆች ጀናዛ ደፍነው፣ የተከበረው የካዕባ ሽፋን በጣጥሰው፣ መሪያቸው ከፍታ ላይ ቆሞ “የዛሬው ንግስና ለማን ነው?” እያለ ሲፎክር፣ “ጠይረል አባቢል የት አሉ? ሂጃራ ሚን ሲጂል የት አለች?” እያለ ሲፎክር፣ ሱረቱል ቁረይሽ እየቀራ “ከፍራቻ ሰላም ሰጣቸው ይላል ከእኛ ፍራቻ ግን ሰላም አልሰጣቸውም” እያለ ሲያላግጥ፣ ሀጀረል አስወድን ቀምተው ወደ ሀገራቸው ወስደው ሲጫወቱበት አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።
لا إله إلا الله
በዚች ምድር ላይ ምን ግፍ አልተፈፀመም??
ታድያ እነዝያ ሁሉ በዳዮች አሁን የት ነው ያሉት⁉️
ወዴት ነው የሄዱት⁉️
ወላሂ ሁላቸውም ወደ ሰሩት ነገር ሄደዋል!!
ምክንያቱም፦
ከጌታህ ሊያመልጥ የሚችል የለም!!
እናም ወዳጄ……
የቁድስን ክብር አዋርደው፣ የሙስሊሞች ሀገር ቀምተው፣ ሴቶችና ህፃናት ጨፍጭፈው; እንዲሁ የሚተዉ ይመስልሀል!?
ወላሂ አይተዋቸውም‼️
=> ቅጣታቸው የበለጠ አሳማሚ እንዲሆን አመፃቸው እንዲበዛ፣
=> አላህ የያዘላቸው ቀጠሮ እስከ ሚደርስ
እና
=> አላህ የፈለገው ጥበብ እስኪሟላ ያቆያቸዋል እንጂ
ሁሉም የጀሀነም ሙኩቶች ናቸው ወደዝያው በቅርብ ይነዳሉ።
ቅርብ ነው, ሩቅ እንዳይመስልህ!!
منقول
Via = Copy
እኛ በማይረባ ነገር እርሰበርሳችን ስንባላ ፈለስጢናዊያን ግን ሁኔታቸው ይህ ነው❗️
እየተገደሉ ፈገግ የሚል ሰዎችን ካያችሁ፤ ምን አለፋችሁ እነሱ ፈለስጢናዊያን ናቸው!
አላህ ሆይ ድሉን ቅርብ አድርግላቸው።
አላህ ሆይ ለፈሰሰው የሙስሊሞች ደም አንተው ተበቀልላቸው። አላህ ሆይ ፈለስጢንን ከቆሻሾቹ የሁዶች አፅዳት❗️
አላህ ሆይ ያላቅአውን ቤት የሙስሊም ደም ከጠማቸው ጠማሞች አፅዳው❗️
⭕️ አላህ ሆይ ካንተ ውጭ ረዳት የላቸውምና እርዳታህን (ድልን) ቅርብ አድርግላቸው❗️
ኢብኑ ሙዘሚል
❶ ጁሙዓ አዒሻ መስጂድ
❷ የኹጥባ ርዕስ
▲አላህን ስለመፍራት (የሚመጡብን በለዓዎች አላህን በማመፃችን እንደሆነ የሚገልፅ)
➌ የኹጥባው ጭብጥ:
▲ አላህን መፍራት (አላህን መታዘዝ) ለስኬት እንደ ሚያበቃ። አላህን በመታዘዝ ድል እንደሚገኝ። አላህን በመታዘዝ ሰላምና ፍቅር እንደሚገኝ፣ ፍትህ እንደ ሚሰፍን።
▼ በተቃራኒው አላህን በማመፃችን፦
► ብዙ ጣጣዎች እንደሚመጡብን
► በወንጀላችን ምክንያት አላህ ሊያጠፋን እንደሚችል። ለምሳሌ የሉጥ ህዝቦችን በወንጀላቸው ምክንያት አላህ ከምድረ-ገፅ እንዳጠፋቸው!
► ሰዎች ወንጀል እየሰሩ አላህን እያመፁ ብዙ ከቆዩ፤ አላህ ሊቀጣቸው እያዘጋጃቸው መሆኑን። የሚገልፅ ነበር
▼ ▬ በአጭሩ፦
🔰 አላህን ከፈራን ሰላም እንደ ምንሆን፤ አላህ በጥበቃው ስር እንደሚያደርገን።
⭕️ ቀተቃራኒው አላህን ካመፅን አላህ እንደሚቀጣን በዱንያም በአኺራም ሰላም መሆን እንደማንችልና የአላህ ጥበቃንም እንደሚለየን።
👆ይህን ይመስል ነበር።
ኢብኑ ሙዘሚል
“He’s still where he was before. ”
~
This is one of the "information" of those who deny that Allah is above the Arshu refer to.
He was Allah and nothing was with him, and now he is above what he was.
“It was Allah that was.” There was nothing wrong with him. He's still where he was before. ”
The last episode will be widely spread by riders. Muslim among them is more valuable than the Hadithul Jariya reported. Similarly, some people talk about the Hadith in Buhari pretending to be found in Buhari instead of the Hadith found in Buhari. This is a different kind of scam. Except in Buhari, there is no Hadith darshan. You don't know a weak document except in Sohah. Ibnu Hajer Al-Askelaniy - Rehimehulah says this.
And in some of the books of this Hadith it has already been Allah and he is nothing with Him, and he is now above what he had, and it is not more than anything from the Hadith books, which warned him about this. The scholar fears the religion by the way of Taymiyyah, and he is a Muslim in his saying, and is now the last.
“In some of the books, this was ‘Allah’. In the Hadith that says "There was nothing with him" it says "He is still where he was before" But this is an addition that is not found in any Hadith books. The great scholar Ibnu Teymiya has also pointed out this. 'He's still where he was before, ... 'Sachew's speech is acceptable (acceptable) [Open Bari: 6/289]
"So if it is not in the Hadith Dharshanat, where did they get it from? If it is said, let me add one of their quotes and I will answer them together. And he says this.
Allah Almighty created the Throne as a demonstration of His power, not a place for itself
"The great Allah created Arshu to show his ability not to be there for that position. ”
Abdul Qahir Abu Mensur Albegdadi said these two verses were said by Ali Binu Abi Talib. [I don't want to be separated from you: 321]
Does he have any documents? Not at all! On 429 h. By the deceased Abu Mensur in 40th century. There is a 389 year gap between the dead. If there is no document that shows the conspiracy, how can we hear from Ali? This is a false rumor that is often called "Dophof" they are making evidence for their agenda. Well would you have a look! Those who say the important messages of Qur'an and Hadith will not be an evidence on Allah's Sifat, are the creatures that don't give in to So'ah Buhari and So'ah Muslim, they present this kind of bird-eating talk as a believer for their Aqid!
Abu Mensur is not a Hadith scholar. Rather, he is the one who prioritises the Hadith philosophy of Almel Kelam Judge by looking at what he says.
"If a reporter reports something that his mind doesn't accept and doesn't feel comfortable to make it right (to make it) the report will fail. ... If the message of the honest reporter reported is shocking but if it is possible to turn it around in a way that is in accordance with the mental issues, we will accept the report and turn it around in accordance with the mind. [Usuludin: 23]
Look at the criteria they set for giving wine in Hadith. Not the study of Hadith but their mind polluted by philosophy. If you can, give another meaning to the information. This is what they call Tewil. If they are not suitable for Qulmema, they are just saying "they are stupid"! That's it! A person who judges on Sohah Hadith in this way speaks undocumented talk in the name of Ali to strengthen his faith. After that, by prioritizing this kind of nonsense talk, they throw away the evidence of Quran and Hadith. Is this a healthy thing?
Ibnu Munewor
☑️ እኛም እኮ ሞተናል
እንደዚህ አይነት ህመም ነው - የሚያኖር አፍዝዞ፣
በኛ ጥቅመኝነት - አለም ረሱ ተክዞ፣
የሰው ቁስል ስናክም - የኛው አመርቅዞ፣
ሞታችን አረዱን - በወረቀት ተይዞ፣
መቋቋም ሲያቅተን - የህይወትን ጠለል፣
የማይድን ስናክም - የማይሞት ገድለናል፣
በጥቅመኝነት ካንሰር - ሐኪም ቤት ገብተናል፣
መሞቻችን አውቀን - ቀናችን ቆጥረናል፣
ይኸው ሟቹ በዛ - እኛም እኮ ሞተናል።
ምን ገደላቸው ሲሉ - የሚድን በሽታ፣
መድሀኒትም ነበረው - የፍቅር እፎይታ፣
ህይወታችን አለፈች - ሳንባንን ለአፍታ።
ምናልባት ካለ - ከሞተ የሚማር፣
ተምሮም የሚተገብር - የማይመጥ ከንፈር፣
ራሱ ተቀይሮ - ሰውን ሚቀይር፣
እንጊዲያውስ ከወዲሁ - ጥቅመኝነትን ይቅበር፣
እንግዲያውስ አሁን - ዘረኝነትን ይቅበር።
ግጥም:- በረሻድ ሙዘሚል
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
t.me/ReshadMuzemil
