cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የእግዚአብሔር ክብር

The Glory of GOD

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
989
المشتركون
+424 ساعات
+317 أيام
+8530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ግን ለምን  እግዚአብሔር  አሁን ያለሁበት ሕይወት ማለፊያ አድርገው አዲስ ቀን አዲስ ማለዳ አዲስ ሕይወት አዲስ ጋዳና ስጠኝ
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ጠላት የዋጠውን በዚህ ሳምንት እግዚአብሔር ያስተፋላችሁ። “በባቢሎንም ውስጥ ቤልን እቀጣለሁ የዋጠውንም ከአፉ አስተፋዋለሁ፤ አሕዛብም ከዚያ ወዲያ ወደ እርሱ አይሰበሰቡም፥ የባቢሎንም ቅጥር ይወድቃል።” — ኤርምያስ 51፥44
إظهار الكل...
👏 7 3
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ደረሰ ደግሞ እንደገና እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት የምናከብርበት ከፍ የምናደርግበት ቀን ደረሰ። “አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ፥ በቅዱሳንህም ዘንድ መልካም ነውና ስምህን ተስፋ አደርጋለሁ።”   — መዝሙር 52፥9 በተግባረዕድ fellowship የተዘጋጀ የGoodbye ፕሮግራም 👉 አስጀምሮ ያስጨረሰንን እግዚአብሔርን እያመሰገንን ተመራቂ ተማሪዎችን የምንሸኝበት ድንቅ ግዜ ይኖረናል 👉 እርሶም ከኛ ጋር አብረው ጌታን እንዲያከብሩ ተጋብዘዋል። 👉 መቅረት ፈፅሞ የተከለከለ ነው             ተባረኩ🙏 👉https://t.me/+6LA7mv7VLPxiNjY0 👉https://t.me/+6LA7mv7VLPxiNjY0
إظهار الكل...
👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
#ለግንዛቤ ወፍ በህይወት እያለች ጉንዳንን  ትመገባለች ወፍ ስትሞት ጉንዳን ይበላታል ፣ ግዜ ተለዋዋጭ  ነው ግዜ ሰጠኝ ብለህ ሰውን በህይወቱ  በኑሮዉ፣ አትጉዳው ፣አታንገላታው ፣ዛሬ ሃያል ፣ ፅኑ ፣ ባለ ግዜ ፣ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን ግዜ የበለጠ ሃያል መሆኑን ተረዳ አንድ ዛፍ ሚሊዮን የክብሪት እንጨት ሊወጣው ይችላል ፣ ነገር ግን አንድ የክብሪት እንጨት ሚሊዮን የሚቆጠር ዛፍ ማቃጠል ይችላል   ህይወት በምድር ላይ እንደ አንድ ተሽከርካሪ ነው ከፍም ዝቅም ይላል በዚህ መንገድ መሄድህ የማይታበል ሀቅ ነው      መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2   3 አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ።
إظهار الكل...
👍 5 3
إظهار الكل...
IN CHRIST /በ ክ ር ስ ቶ ስ📖🫵2ቆሮ5÷17 & ፊልሞና 1÷6 አ.መ.ት

In Christ

👍 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
👉🏿በሕይወት ዘመንህ!፦ 👉🏿ስኬትህን በራስህ ሚዛን መዝነው፤ በሰው ሚዛን ከመዘንከው ሚዛን አይደፋልህምና። 👉🏿ደስታህን በራስህ መስፈሪያ ስፈረው፤ በሰው ሚዛን ስትሰፍረው አይሞላልህምና። 👉🏿ውድቀትህን በራስህ አይን እየው፤ በሰው አይን ከተመለከትከው ጉድጓዱ ይበልጥ ይርቅሃልና። 👉የራስህን ህይወት በሌላ ሰው እይታ ከተመለከትከው ፈጽሞ እርካታ አይኖርህም:: 👉ህይወትሀን ከሰው ጋር እያነጻጸርክ የምትኖር ከሆነ እርካታ የሌለው ኑሮ እየኖርክ ነው፤ ✍ምክንያቱም በንጽጽር ህይወት ውስጥ  ሁሌም የሚበልጥህ አታጣምና።
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
❤️❤️❤️ አይቀርም
إظهار الكل...
🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ንግግር መቻል መግባባት መቻል አይደለም #ብዙ ትናገራለህ ማለት ትፅኖ ትፈጥራል ማለት አይደለም:: ጳውሎስ ደቃቃ ነው ጳውሎስ ንግግር አይችልም! ግን መልእክቱ ጠንካራ ነው! #በሰው ሕይወት ላይ ተፅዕኖ ይፈጥራል በሰው ሕይወት ላይ ለውጥ ያመጣል፡፡፡፡፡ #ጳውሎስ ደቃቃ ሆኖ ንግግርም ሳይችል እንዴት ተፅኖ ፈጣሪ ሆነ ስባል #ጳውሎስ በተገኘበት ሁሉ ወሬው ኢየሱስ ርዕሱ ኢየሱስ ሕይወቱ ኢየሱስ! #ተፅኖ ፈጣር መሆን ከፈለክ መውጣት መውረድ አይጠበቅብህም ተፅኖ ፈጣሪ መሆን ከፈለክ ስለ ኢየሱስ ብቻ ስበክ ወሬህ ንግግር ኢየሱስ ብቻ ይሁን፡፡ #ኢየሱስን ርዕስ ያደረገ ኢየሱስን የንግግሩ ማዕከል ያደረገ ሰው ተፅኖ አለመፍጠር አይችልም፡፡ #ጳውሎስ ቦታ ሳይገድበው እስር ቤት ሆኖ ተፅኖ ፈፈጥራል #ከተማ ሆኖ ተፅኖ ይፈጥራል #ገጠር ሆኖ ተፅኖ ይፈጥራል #ምንም ሳይኖረው ንግግር ሳይችል ተፅኖ ይፈጥራል ምክንያቱም በሄደበት ሁሉ ርዕሱ ኢየሱስ ነውና፡፡። “መልእክቶቹስ ከባድና ኃይለኛ ናቸው፥ ሰውነቱ ግን ሲታይ ደካማ ነው፥ ንግግሩም የተናቀ ነው ይላሉና።”   — 2ኛ ቆሮ 10፥10 #ጳውሎስ!
إظهار الكل...
👍 8🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
“አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።” — ዮሐንስ 14፥26
إظهار الكل...
👏 2👍 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.