cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ገዳማውያን

ይህ የገዳማውያን ቻናል ነው ወድ የገዳማውያን የቴሌግራም ቻናል ተከታዮች በእዚህ ቻናል ስለገዳማት ና አድባራት ታሪኮች እና የጳጳሳት ፣ የመነኮሳት ፣ የካህናት ዲያቆናት ፣ የመምህራን ዘማርያን እና የምእመናን ፎቶዎች የሚለቀቁ ሲሆን ይህን የቴሌግራም ቻናል ላይክ ሼር እንድታደርጉ ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም በትህትና እንጠይቃለን 🙏 ይቀላቀሉን

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
11 977
المشتركون
+5524 ساعات
+2167 أيام
+1 11430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
መዝሙር 97 ፥ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯   📌 እግዚአብሔርን የምትወዱ፥ ክፋትን ጥሉ፤ እግዚአብሔር የቅዱሳኑን ነፍሶች ይጠብቃል፥ ከኃጥኣንም እጅ ያድናቸዋል።   🙏 ብርሃን ለጻድቃን፥ ደስታም ለልበ ቅኖች ወጣ። ጻድቃን፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ፥ ለቅድስናውም መታሰቢያ አመስግኑ። ++++++++++++++++++++++++             + ገዳማውያን + በብሬል የተጻፈ መዝገበ ጸሎት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ተበረከተ ሐምሌ 8፣ 2016 (አራዳ ኤፍ ኤም) ህጻን ሄራን ተሾመ እና ሶልያና ተሾመ መዝገበ ጸሎት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መዝገበ ጸሎት በብሬል አስረክበዋል። ልበ ብርሃን ህጻናቱ  ከኅዳር 19 እስከ ታኅሣስ 19 ቀን ባለው ጊዜ መጽሐፍ እንደጻፉ የተገለጸ ሲሆን በዛሬው እለት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሰጥተዋል። መዝገበ ጸሎት ማየት ለተሳናቸው ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተነግሯል። በተጨማሪም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፉን ከገመገመ በኋላ ለህጻናቱ የእውቅና ደብዳቤ አበርክቶላቸዋል። ቤተ ክርስቲያኑም በቀጣይ የአካል ጉዳተኛ አማኞች በመሰል ስራዎች ዙሪያ ድጋፍ እንደሚያደርግ  አስታውቋል። ህጻናቱ በቀጣይ ሳምንት ለህክምና ወደ ባንኮክ የሚያመሩ ሲሆን ሲመለሱ በድምቀት የምስጋና እና የምረቃ ዝግጅት እንደሚኖር ተጠቁሟል። ++++++++++++++++++++++++             + ገዳማውያን +
إظهار الكل...
🙏 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
            ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ የፊታችን ሀምሌ 19 ቀን የሚከበረውን የሊቀ መልዐኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አስመልክቶ 👉   ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መነሻ፦  ሀምሌ 17 ጠዋት ፦11:00 ሰዓት መመለሻ ፦ሀምሌ 20 የጉዞ ዋጋ፡ #3000 ብር ( ማረፊያ  እና መስተንግዶን ጨምሮ) መነሻ   ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ,መገናኛ,ጋርመንት አደባባይ ጉዞው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች አሳውቁን ያሉን ቦታዎች ውስን ናቸው +2519 30 31 32 94 +2519 48 02 68 02 +2519 25 75 04 73 የቀረን ቀን ትንሽ ስለሆነ ከእኛ ጋር መጓዝ የምትፈልጉ በ ንግድ ባንክ 1000465034207 ቴሌብር 0930313294 አቢሲኒያ ባንክ 164472779 ኪሩቤል እፁብ በማስገባት Screen shot በመላክ መመዝገብ ይችላሉ አስታውሱ መቅረት ያስቆጫል አክሲማሮስ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
إظهار الكل...
🙏 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
5500
5515
7515
2016
Photo unavailableShow in Telegram
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
إظهار الكل...
ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
አዳዲስ ዝማሬዎች
የንስሐ መዝሙሮች
የቸብቸቦ መዝሙሮች
ሁሉንም በአንድ ላይ
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.